Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ያማል ያሳዝናል መዳኔአለም ጨርሶ ይማርህ ወድልጅ ለአገር ለህዝብህ የሜያገለግል ሰው በህክምና ቤቱን ሽጦ መዳኔአለም መልስ ይመልስልህ
አብርሽ ለልጆችህ እንክዋን አተረፈህ የዋህ ስለሆንክ ነው እግዚአብሔር የረዳህ አሁንም ጨርሶ ይማርህ
እንኳን እግዚአብሄር ማረህ። ሰውን ማመን መቼም ከባድ ነው። አንድን ዶ/ር ብቻ አምኖ ህክምና ከመጀመር ሁል ጊዜ የሁለተኛ ዶ/ር አስተያየት መስማት እጅግ መልካም ነው።በተጨማሪ ግን ልጅነት የሚያስታውስ በተለይ በድራማዎቹ እጅግ ተወዳጅ አርቲስት ነው።
ቲጂ አንድ አስተያየት አለኝ ሰው ስትጋብዢ ድንገት ቢያለቅስ ብለሽ ሶፍት ውሀ ማዘጋጀት አለብሽ ሲያለቅስ ንፍጥ ይመጣል በኪሱ ሶፍት ላይዝ ይችላል
ሁልጊዜም አንድ በሽታ አለባችሁ ከተባለ ሌላ ቦታ ደግሞ እንደገና ማጣራት ያስፈልጋል እኔ ብሆን ስሙን አንስቼ ሰው ሁሉ እንዲያውቀው ነበር የማደርገው
ሶፍት ውሀምናምን አዘጋጃ እንግእንዴት በባዶ
ሰውየውን ቢያንስ እንደተሳሳተ ብትነግረው የተገኘብህን ብታሳውቀው ለሌሎች ጥሩ ነበር
Please you guys when they cry givethem cleañex thancs
Dero eskrbte yasmnge naber enkane egzybher atrfa
ካሜራማኑ ለሸፈነልሽ ነገር አመስግኚው ጨዋ የወለደችው ያሳደገችው የሴት ልጅ ክብር የገባው
ከሌለበት እንዴት መዳኒቱንዝምብሎ ወሰደ ድጋሚከዛስምንአደረገ ውይበግልፅ እውነት እውሪእንዴ አልከሰሰም የትኛው ሀካቤት ነው ይህየተደረገው እሱካወቀ ይንገረን 😂ውይስእኛም እንሙት
እንደ ማንኛው ሰው ህመምህ ያሳዝናል ነገር ግን የህክምና ስተት ያልከውን በአርቲስት ወይም በታማሚ ከሚገለፀው ይልቅ ባለቤት አለው ከሰማሁት አንፃር እንደባለሙያ የታየ ስህትት አይመስልም የህክምናው ወጭ ግን ልቤን ሰብሮታል
የልብ በሽታ አለብኝ አለ እኮ። ችግሩ DM እንዴት complicate እስከሚያደርግ አያቅም ዶክተር ተብየው
ይቺ ሴትዮ ለሰፈር ወሬ እንጂ ለጋዜጠኝነት አትሆንም።
😂
Egna eko ke beshtaw doctorchu new yechrsun!!!
እንዲህ አይነት ፕሮግራም ስትሰሪ ባለሙያ መጋበዝ ልመጅ፣ የልብ ህመም ሳይኖርበት ያ ሁሉ ድካም እና ህመም ከየት መጣ?
የኔ ወንድም ልቤን አልታመምኩም አላለም ከዳነ በኃላ ለ8 አመት ሲቀልድበት ነበር አልፎ ተርፎ የስኳር በሽታውን ደብቆት ገንዘቡን እየበላ ቢቀልድበት ነበር ኢንተርቪውን በድጋሚ አዳምጠው
ቅዘናም ገንዘብ ሰብሳቢ
አልገባኝምየልብ ህመም የለበትም ማለት ነው? ውሸታቸውን ነበር?"
Emkan egeziyabehre erdah yena wendem
Lemindenew gin soft yemaynorachu ere besmam
እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ ወንድሜ 😢
Look Tigist go back to your acting 🎭 i swear you are not fit for this
so, what should I say Abt my health? who's responsible for the damage happened on my health? what's the compensation?I have the same case like him
Abireham minewu Hiwotihihin Lematiref 8 amet yelelehin Himem Alebih tebileh endya sitiseqay tikikilegna Hakim Balemehonu. SIMUN lemetirat Lemin tesaneh Dr yetebalewu ahunim yelelochin Hiwet eyabelash mehonun teredawu Yih chigir bunte libeqa Le leloch Hiwet melemilem newuns Be Allah chilota mihiret kedank HAKIMUN AHUNIM HIZB LIAWUKEWU YIGEBAL. Betikikil bimeremirh Betihin. Ayashetihim neber Byans Behiwet Guday Lay Yilugnita Ayasfeligim
በጣም ያማል ያሳዝናል መዳኔአለም ጨርሶ ይማርህ ወድልጅ ለአገር ለህዝብህ የሜያገለግል ሰው በህክምና ቤቱን ሽጦ መዳኔአለም መልስ ይመልስልህ
አብርሽ ለልጆችህ እንክዋን አተረፈህ የዋህ ስለሆንክ ነው እግዚአብሔር የረዳህ አሁንም ጨርሶ ይማርህ
እንኳን እግዚአብሄር ማረህ። ሰውን ማመን መቼም ከባድ ነው። አንድን ዶ/ር ብቻ አምኖ ህክምና ከመጀመር ሁል ጊዜ የሁለተኛ ዶ/ር አስተያየት መስማት እጅግ መልካም ነው።በተጨማሪ ግን ልጅነት የሚያስታውስ በተለይ በድራማዎቹ እጅግ ተወዳጅ አርቲስት ነው።
ቲጂ አንድ አስተያየት አለኝ ሰው ስትጋብዢ ድንገት ቢያለቅስ ብለሽ ሶፍት ውሀ ማዘጋጀት አለብሽ ሲያለቅስ ንፍጥ ይመጣል በኪሱ ሶፍት ላይዝ ይችላል
ሁልጊዜም አንድ በሽታ አለባችሁ ከተባለ ሌላ ቦታ ደግሞ እንደገና ማጣራት ያስፈልጋል እኔ ብሆን ስሙን አንስቼ ሰው ሁሉ እንዲያውቀው ነበር የማደርገው
ሶፍት ውሀምናምን አዘጋጃ እንግእንዴት በባዶ
ሰውየውን ቢያንስ እንደተሳሳተ ብትነግረው የተገኘብህን ብታሳውቀው ለሌሎች ጥሩ ነበር
Please you guys when they cry givethem cleañex thancs
Dero eskrbte yasmnge naber enkane egzybher atrfa
ካሜራማኑ ለሸፈነልሽ ነገር አመስግኚው ጨዋ የወለደችው ያሳደገችው የሴት ልጅ ክብር የገባው
ከሌለበት እንዴት መዳኒቱንዝምብሎ ወሰደ ድጋሚከዛስምንአደረገ ውይበግልፅ እውነት እውሪእንዴ አልከሰሰም የትኛው ሀካቤት ነው ይህየተደረገው እሱካወቀ ይንገረን 😂ውይስእኛም እንሙት
እንደ ማንኛው ሰው ህመምህ ያሳዝናል ነገር ግን
የህክምና ስተት ያልከውን በአርቲስት ወይም በታማሚ ከሚገለፀው ይልቅ ባለቤት አለው
ከሰማሁት አንፃር እንደባለሙያ የታየ ስህትት አይመስልም የህክምናው ወጭ ግን ልቤን ሰብሮታል
የልብ በሽታ አለብኝ አለ እኮ። ችግሩ DM እንዴት complicate እስከሚያደርግ አያቅም ዶክተር ተብየው
ይቺ ሴትዮ ለሰፈር ወሬ እንጂ ለጋዜጠኝነት አትሆንም።
😂
Egna eko ke beshtaw doctorchu new yechrsun!!!
እንዲህ አይነት ፕሮግራም ስትሰሪ ባለሙያ መጋበዝ ልመጅ፣ የልብ ህመም ሳይኖርበት ያ ሁሉ ድካም እና ህመም ከየት መጣ?
የኔ ወንድም ልቤን አልታመምኩም አላለም ከዳነ በኃላ ለ8 አመት ሲቀልድበት ነበር አልፎ ተርፎ የስኳር በሽታውን ደብቆት ገንዘቡን እየበላ ቢቀልድበት ነበር ኢንተርቪውን በድጋሚ አዳምጠው
ቅዘናም ገንዘብ ሰብሳቢ
አልገባኝም
የልብ ህመም የለበትም ማለት ነው? ውሸታቸውን ነበር?"
Emkan egeziyabehre erdah yena wendem
Lemindenew gin soft yemaynorachu ere besmam
እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ ወንድሜ 😢
Look Tigist go back to your acting 🎭 i swear you are not fit for this
so, what should I say Abt my health? who's responsible for the damage happened on my health? what's the compensation?I have the same case like him
Abireham minewu Hiwotihihin Lematiref 8 amet yelelehin Himem Alebih tebileh endya sitiseqay tikikilegna Hakim Balemehonu. SIMUN lemetirat
Lemin tesaneh Dr yetebalewu ahunim yelelochin Hiwet eyabelash mehonun teredawu
Yih chigir bunte libeqa Le leloch Hiwet melemilem newuns Be Allah chilota mihiret kedank HAKIMUN AHUNIM HIZB LIAWUKEWU YIGEBAL. Betikikil bimeremirh Betihin. Ayashetihim neber
Byans Behiwet Guday Lay Yilugnita Ayasfeligim