«የመርከቧ ጉዳይ ካልተመለከተን የኛ ጉዳይ አደጋ ዉስጥ ነው ያለው።»
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- «የመርከቧ ጉዳይ ካልተመለከተን የኛ ጉዳይ አደጋ ዉስጥ ነው ያለው።»
***********************************************************
አህመዲን ጀበል በሀገር ፍቅር አዳራሽ ያደረገው ንግግር
ይህን ቪዲዮ ከወደዱት ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች ያዳርሱ። ሐሳብ ካለዎ በሐሳብ መስጫ ቦታው ሐሳብዎን ይስጡ። በቋሚነት ቪዲዮዎችን ለማግኘት ቻነሉን ሰብስክራይብ በማድረግ የደወሏን ምልክት ይጫኑ።
#አህመዲንጀበል #AhmedinJebel #Ethiopia #UstazAhmedinJebel #AhmaddinJabal
ማሽ አለህ ደስ ስል አለህ ይጠብቅህ ያኛ ጀግነ
ይገበዋል ሽልመቱ እደውም ስያስው ነው
ሁሌም ውስጠችን ነህ ጀበሉ ያጀበሉ ሁሌም ጀበል ነህ !!
አህለን ጀግናችን መኩሪያችን የ ሀቅ ጀግና ጀበሉ ዛሬም ነገም ጀበሉ ከምቀኛ ከተኮለኞች ከሴረኞች ስራ ጀሊሉ አረቂቡ ይጠብቅልን
ጀግናችን ክብር ይጋባሃል
በመጨረሻ ላይ ስትቃቃፉ (ኡስታዝ አህመደን ጀበለ& ደድሩ ሁሴን)አሰለቀሳቹኝ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ
ካንተ ብዙ ነገሮችን መማር ችያለሁ እድሜና ጤና አለህ አብዝቶ ይስጥህ ሀቢቢ
ጀበሉ አንድ ቀን ትመራናለህ ኢንሻአሏህ
የኛ ጀግና ጀበሉ አይናችን አላህ ይጠብቅህህህህህህህህህ
አህለን ውዱ ዑስታዝ አህመዲን ጀበል አላህ ይጠብቅህ ካንተ መስማት መታደል ነው። አላህ ክከፍታ ላይ ከፍታን ይጨምርልህ።
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግናናናናና
አላህ ይጠብቅህ የኛ ልዩ እቁ ኡስታዝ ጀበሉ
ይገበሀል ኡስተዘችን ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅክ
አህለን ኡስተዜ💞💞💞💞💞🇧🇴🇧🇴🇧🇴
ሌላ ምንም አልልም ብቻ አላህ ይጠብቅህ
Allah yetebikeh ustaz ahmedin gebel
እህ ደስ ስትሉ ማሻአላህ
ኡሰታዝ አላህ ይጠበቀህ
እወድካለሁ ጀበሉ ነፍ አመት ኑርልን
ያረብና ሰላም በአንተ ላይ ይሆንን
ምን ልሁንልህ የኛ አለኝታ ኩራት 💚❤❤❤❤❤
ኡስታዜ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅክ እኔ ያንተን ድምፅ መስማት ስለምጓጓ ነው መሰለኝ ነገር ግን ሁሌም ያንተ ድምፅ ከፍ አይልም ከፍ ለማረግ ሞክር. ድምፅክ ትንሽዬ ናት 🌺🌺🌺🌻🌻🌻
አንተ ጀግና። አላህ ይጠብቅህ እድሜህን ያርዝመው
ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ
ጀዛክ አላሁ ኸይረን ኡስታዛችን እኔኮ የሚገርሙኝ ድስ ላይክ የሚያደርጉት መዳም ትደስቃችሁ ሌላ ምን እላችሁ አለሁ
ታራራው ኡስታዜ ሁሌም ከፍበል ጠለቶችክ አገተቸው ይደፈ
ኡሲተዚ፣አሀመዲ፣ጀዘኩሙለሁ፣ከይረን
አላሕይጠብቅሕኡስታዝ
Maashaa Allah ustaaz keenya
ማሸ አለህ የኛ ኡንቁ አለህ ይጠብቅክ
Dhuugadhaa ustaz💗
ኡስታዝ ዒድ ሙባረክ
Amaazing took
አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
ماشاء الله
الله يحفظكم ٱستذنا الغالي
Insha Allah Baba Kenya qaali❤️ barachutis jirra Bakkaan gahachuf yaanna Insha Allah lencako jimmiko qabdu ❤️🕋🤲
masheallh Ariko Asbi
አህለን ኡስታዙና
አህለን ጀግናችን
አላህ ይጠብቅህ ጀበሉ
ኡስታዜ
አላህ ይጠብቅህ እስቶዛችን
ጀበልው የሙስላም ጠበቃ ላላህ ብዬ እወድሀለሁ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ሀቢቢ ለዲናችን ህልዉና የኔ ምርጥ ወላሂ እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ
ጀበላችን ኑርልን
ትክክል ጀበሉ
Jegnaa ustaz Ahmedin jabel umrii dheertuu siif haakhanu
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝ
Mashalah tebarekelah tenana regem edmey ysteh inshalah yareb.
አህለን ውስታዜ እንዴት ነህ አላህ ይጠብቅህ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ ጀበሉ ጀበሉ ተራራዉ ሀቀኛዉ አሏህ ካተጋይሁን
አቦ አላህ ይቀበልህ እርፍት የሌለው ጀግና
Mashallah ❤️
እህቴን አሞብኘል በሰው ሀገር ስኳር በሽታ ከልጅነት እየሰቀየትነው እስኪ ዱዓ አርጉለት
አላህ የሽፊሃ
Allah yitebikeh
S A W Salallahu alleyhi wassalam
Jzkallahu keyran ustaz
rabbin keyri keesati isaan haa tursiisu
አህለን ጀበሉ የአላህ ጥበቃ አይለይህ
Masha Alha 🥰🥰
As wr wb ustazee
አላህ ይጠብቃችሁ
الله يحفظك أستاذنا
جزاكم الله خير الجزاء على كل شيء
አህላን ኡስታዝ አለህ ይጠብቅህ
ሙስሊም ባልሆንም በቱርክ የነበሩ ልእውነት የቆሙ ሙስሊሞች ፍትሐ ለሁሉም እንዲኖር ያደረጉትን ትግልና ኡስታዝ የሰጡት ትምህርት ስሜቴንነክቶታል
ትልቁ ነገር ያለችን አንድ አገር ነች ከዛም ከዚህም በሃይማኖት በዘር እያቃቃሩን ዛሬ ህዝባችን እግዚአብሄር/ አላህ ከስጠን በረከት ተነጥቀን በድህነትተቆራምደናል ከኛ በህዋላ ያተነሱት ቻይና ኮሪያያሉበትን እንመልከት ጠላቶቻቸን በበሽታ በድህነት እንድንሰቃይ ፈርደውብናል እኛም ወንዴም ወንዴሙን እየገደልን እንፎክራለን ልቦና ሴጥቶን ወደ እግዚአብሄር/ አላህ ተመልሰን ችግራችንን በጋራ ሌመፍታት እንትጋ
w a ww mashallah jeblu allah yetbikln yegna jgna
ወላሂ አህለል ኩፋሮች እዝች ሀገር ከ አቡ ሀይደር ቀጥለው የሚፈሩት አንተን ነው እመነኝ 40ኡለማ ተሰብስቦ መግለጫ ከሚያወጣ ይልቅ አህመድን ጀበል መግለጫ ካወጣ ይርዳሉ ይሸበራሉ!!!!
ጀበሉ ሆይ እንወድሀለን አላህ ይጠብቅህ!!!!
እውነት ነው
እውነት
ጃዋርንም ይፋራሉ
አህለን ኡስታዙነ
ጃግናችን ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ አቦ ምችት ይበልህ የልብ አድራሽ ነክ እኮ
Allah be with you..
ወላሂ ለአላህብየ እወድሀለሁ
አሃላን
አህሌን ኡስታዜ
As we WB jazakumullah Walker Allah yixabiqeh ❤❤❤💯
አላህ،ስራህሁሉ,ወዶ,ይቀበልህ ،ጀግናአ،ውስታአዝ,አተን،በክፉሚፈልግህ،አያአግኝህ🤲🤲🤲❤
welcom
አህለን ኡስታዝ
Great talk
Ustaaze ❤❤
ተራራው ምርጥ የአላህ ባሪያ አላህ ይጠብቅህ
👍👍👍👍👍💐💐💐💐
ጀዛከላህ ኸይረ ወስታዝና አላህ ይጠብቃችሁ ግን
የት ናችሁ ያውመተል ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰላም 👍👍👍👍👍👍👍
ሀቢበና ጀበሉ ኡሁዲ
💯❤️💕❤️✔️
አህለን
Subhan Allah, Dr abiy if he chose brother ahmadin jabal as his adviser at list we shouldn't be in this mess, may Allah bless you,
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ አህለን ጀበሉ
ሁላቹም ላይክ ሼር አድርጉ
አሰላሙአለይኩም
❤❤❤❤
Aselamuleykum warahamatulahi wabarakatuh abibbi Allaha keunetognochu yadergene
💐💐💐💐
😍😍😍😍😍
Ye Muslim kurat jegnachen rabbi siha eegu❤️
አህለን አኸል ሀቢብ 💝 ወስጣዙና
JAGNA!!!!
ቆይ ለምን መንግስት አትሆንም ጀበሉ ስስቴዋ
Allh keyr sirhin yi wdadilh
እንሸአሏህ አንድ ቃን የአጋራችን ማሪ እንደምዮንልን ታስፈ እንድርግ
የኔም ምኞት ነበር
@@sekinabnithusen7627 እንሸአሏህ አንድ ቃን ምኞታችን እውን ይሆነል
ኡፍፍፍ የኔም ምኞት ነበር አቦ😉😂
Wl wr wb
Ustaz Allah ke kifu neger yitebkh le Allah biye ewedihalehu
Ante ye islam jegina kenegudegnochih gar Allah yitebkachihu
ጀበሉ ተራራው
መቸ መተህነዉ ገናአሁንነዉ ያየሁት
🤣😂😅
!?
ታራራው ኡስታዜ ሁሌም ከፍበል ጠለቶችክ አገተቸው ይደፈ