የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በጎንደር ከተማ ያካሄደችው ሰልፍ በጨረፍታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024
  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በጎንደር ከተማ ያካሄደችው ሰልፍ በጨረፍታ

Комментарии • 335

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    እናት አለም ጎንደር የ44ቱ ታቦታት አገር ፣የእልፍ አእላፋት ጀግኖች አገር ።
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤!

    • @yesnice1602
      @yesnice1602 5 лет назад

      Agree

    • @ያልነቁአለቁ
      @ያልነቁአለቁ 5 лет назад

      አሜን!!!!አሜን!!!አሜን!!!!ትክክል!!!!!!!!

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 5 лет назад

      Egiziabihar Ethiopian Yitebikilini

    • @TigesMeron
      @TigesMeron 5 лет назад

      Amen

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 5 лет назад

      የተዋህዶ ልጆ እስቲ ንገሩኝ 44 ታቦት ማለት ምን ማለት ነው እስቲ በጌታ ይሁንባችሁ ትንሽ አስረዱኝ አለማወቅ ሀፂያት አይደለም

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    አቤት መታደል 😍
    አማራነቴን የምወደው በምክንያት ነው !❤

    • @senkisenki2198
      @senkisenki2198 5 лет назад

      ጎንደር ለኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ዉብ ሃይማኖት ነዉ ያለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 5 лет назад

      ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ btkkl yna conjo amhrante korate nwe 💚💛💜

    • @abalemyonas1949
      @abalemyonas1949 5 лет назад

      😍

    • @habtamuebabu511
      @habtamuebabu511 5 лет назад

      ante rikash poltikegna egna self Yewetanew lebher ena lezer aydelem esh.le eminetachin naw esh alisemahim ende mefekrirun" tewahido denber yelatim,tewahido zer yelatim,tewahido beher yelatem ,agarachinim besemay naw" yemil tesasitehal esh.

  • @ኢትዮጵያአድስ
    @ኢትዮጵያአድስ 5 лет назад +41

    ክርስቲያን መሆን መታደል ነዉ እንሞታለን ለሀይማኑታችን

  • @mekdesmekdes1907
    @mekdesmekdes1907 5 лет назад +96

    ያለ ምክንያት አይደለም ጎንደር ጎንደር የምለው እናት ሀገሬ ክፍሽ አያሠማኝ

    • @tamemaabdella944
      @tamemaabdella944 5 лет назад

      Enat weldc gonderen

    • @berhanetewelday213
      @berhanetewelday213 5 лет назад

      gonder zeregna ketema nat!!!!!!

    • @diboraabate4251
      @diboraabate4251 5 лет назад

      👍👍👍

    • @ያልነቁአለቁ
      @ያልነቁአለቁ 5 лет назад +1

      @@berhanetewelday213 አንድ ነገር አውቃለሁ!!!ጎንደር ነገረኛና ወንጀለኛ አይወድም!!!መቅጣቱንም ያውቅበታል!!!እንደግለሰብ ነው የመለስኩልህ!!!ነገር እንዳትገምድበት? ? ?

  • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
    @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 5 лет назад +42

    በሀይማኖቱ በሀገሩ የማይደራደር አማራ ከናተ በመፈጠሬ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው አኮራችሁን የኛ እንቁች 💚💛❤

    • @mikreayenew7675
      @mikreayenew7675 5 лет назад

      ABET ,ABET?Ye emotion yaleh?Zeraff,Zeraff! Behayemanotu ,Yemayederader , Gen Negussu, kedamawi Hailesselassie sigedelu , Ytede beke Amagne !??Yante Orthodox?

  • @tayejale5405
    @tayejale5405 5 лет назад +41

    ጎንደር የአንዴት ኢትዮጵያዊ ዋልታ ናት ማገር የ44ቱ ታቦት የነገስታት የባህልና የታሪክ የሊቃዉንት ሀገ💙💚❤

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 5 лет назад +1

      Abatochachin Egiziabihar Edima yisitilini

  • @adenhabeshawit7767
    @adenhabeshawit7767 5 лет назад +33

    አማራ ቃሉን አክባሪ

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ

    ጎንደሬው በሀይማኖቱ መደራደር አያውቅም ደስ ሲል

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 5 лет назад +15

    አማራ አማራዬ አማሮችዬ ዝንት አለም አማራ ጎንደር ባለ ማተቡ ከቃሉ የማያልፍ ላመንበት የማይሸሽ በሐይማኖት በሐገሩ የማይደራደር አማራ መሆን መመረጥ ከምርጦቹ ስለሆንኩ እግዚአብሄር ይመስገን💚💛❤

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 5 лет назад +20

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር
    ድሮስ እናታለም ጎንደር በሀይማኖታችን የማንደራደር ነን ጎንደርየ

  • @HuaWei-pi7tz
    @HuaWei-pi7tz 5 лет назад +24

    እናታለምጎንድርየጀግኖችአገርእፍፍፍፍፍፍፍፍክፍአይምካሽ

  • @ድልአለበስምሕኦርቶዶክስነ

    አማራ ነኝ ስል
    ባለ ታሪክ ነኝ ስል
    አማራነት ኩሩ ማንነት ነው ስንል
    የሚያኮራ ማንነት ስላለን ነው
    አማራ ላምነበት የሚሞት መሀተብ ፅኑ ህዝብ ነው ስንል ለምነቱ እና ለሀገሩ በግባር ቀደም ተነስቱ መስዋት ስለሚሆን ነው
    ደግሞ እግዚአብሄርም ስለሚረዳው ምንግዜም አሸናፊው እሱ ነው
    አሆንም ድላችን ቅርብ ነው
    አማራዬ ውብ ማንነቴ
    አማራነቴ ኮራቴ ከናንተ ደም ስለተገኝው ኮራት የሰማኛል
    ሀይማኖት ነኝ ከቤተ አማራ አስራቱች በጣም ነው የምንዳችሁ ብርቱልን

  • @humtum7552
    @humtum7552 5 лет назад +23

    የእውነት ኮራሁባችሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑ እንደምድር አሸዋም ያብዛን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዋው

  • @melkamalmaz246
    @melkamalmaz246 5 лет назад +7

    አማራዎች እንዴት አኮራችሁን ደሞቼ ደስ ስትሉ የአማራ ጠላት ቅጥል ይበል

  • @hy5981
    @hy5981 5 лет назад +23

    ይሄ ነው አይበገሬው የአማራ ህዝብ በርቱ ለመብታችን እኛውነን መታገል ያለብን እኛ #ሙስሊሞችም ከጎናችሁነን እናተም ለኛ እኛም ለእናተ አስፈላጊነን አድነታችን ነው ጉለበታችን።

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 лет назад +18

    ጎንደር ጎንደር የጀግኖች ሀገር ዋውውውው ይሄ ነው ኦርቶዶክስ አንትንኩን ብለናል ሥትነኩን እንበዛለን እግዚአብሔር ኢትዮጲያን እና ኦርቶዶክሥን ይጠብቅልን ለዘላለም ይኑሩ አሜን

  • @Peak.570
    @Peak.570 5 лет назад +7

    ከጎናችሁ ነን እኛ ዼንጤዎች!!! በፍቅር እንጂ በመግደል መንግስተ ሰማያት አይገባም!!! በርቱ!

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 5 лет назад +26

    ጎንደሬ ነኝ ኩሩ አማራ

  • @asnkatesfay5988
    @asnkatesfay5988 5 лет назад +5

    አማራ ቃሉን አክባር አይበገሬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ምህላችነንም ፀሉሎታችነንም እመቤቴ ማርያም ከዳመናበላይ ታሳርግልን አሜን፫

  • @shebeltube478
    @shebeltube478 5 лет назад +24

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎናል

    • @awurdh8032
      @awurdh8032 5 лет назад

      Egzeabihar yemesgana yemariameya lege💚💛❤🎇🎇🎇🍀🍀🍀

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 5 лет назад +8

    አቤት አቤት አቤት አምላኬ መድሀኒቴ እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይሁን ላንተ የአንድ ክፍለ ሀገር ህዝብ ይህን ያህል ለሀይማኖቱ በመውጣቱ እጅግ ሀሴት ሆነ በልቤ ። በሌላውም ክፍለሀገራት ያሉት ምእመናን ቢጨመሩ ደሞ አስባችሁታል ???? እግዚያብሄር አምላካችን ጥላ ከለላ ይሁነን ምን ብንበድለው አሳልፎ ለዲያቢሎስ አይስጠን ሁሌም ከኛጋራ ነው ።!!!
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @elisaazu565
    @elisaazu565 5 лет назад +13

    እንኳአን በሰላም ወታችሁ በሰላም ገባችሁ እ/ር የተመሰገነ ይሁን✌️✌️✌️👍♥️💛💚

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 5 лет назад +5

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ
    አማራ ማንነቴ
    ኢትዮጵያን ሀገሬ
    እኛ ኦርቶዶክሶች በዚች እንቁና ልዩ ሀይማኖታችን ህይወታችን እንሰጣላን ::

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 5 лет назад +10

    የ44ቱ መገኛ ጎንደር
    የአንድነት፣ ጀግንነትና ማንነት ምሳሌ የፍቅር
    ጎንደር ተከዜ የሆነው የሰሜን ድንበር
    ስጋ፣ ደምና ነፍሱ ጎጃም ሆነው አንድ ዘር
    ከጎንደር ሸዋ ጣይቱ፡ ምኒልክ
    በአለም ገነኑ ሆኗቸው አምላክ
    ጎንደር ለአማራ፣ ለኢትዮጵያ
    ዋልታና ማገር ክብር ነው መመኪያ፡፡

  • @meserettemesegen8459
    @meserettemesegen8459 5 лет назад +8

    የኢትዮጵያ #አስራት #በኩራት የሆንከው ፕሮፌሰር #አስራት #ወልደየስ ሆይ #እግዚአብሔር አምላክ ትውልዶን #ይባርክ
    እናመሰግናለን በርቱልን ቀጥሉበት።

  • @alexxalexx5228
    @alexxalexx5228 5 лет назад +8

    ጎንደር የኖህ ጠባብ መርከብ የኢትዮጵያ መዳኛ።እ/ር ይመስገን

  • @ayelechteklu5302
    @ayelechteklu5302 5 лет назад +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን አምላክ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅ

  • @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ
    @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ 5 лет назад +8

    በሰላም እዲጠናቀቅ ለጠበቃቸው ፈጣሪ ይመሰገን😍
    አሜን አሜን አሜን😍
    አስራቶችዬ ሰወዳችሁ😍

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 лет назад +20

    ታምር ያለው ብቻ እግዚያብሄር ይመሥገን ደሥብሎኛል

  • @dasashwmariam3753
    @dasashwmariam3753 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስስ ትላላችሁ በሀይማኖቱ በሀገሩ የማይደራደው የአማራ ህዝብ ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን ፫

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 5 лет назад +8

    I appreciated Ethiopian orthodox church. Ethiopian Unity without orthodox church unexpected. This protests reveled that truth again and again.
    God bless Ethiopia!
    God keeps Ethiopian orthodox church Unity!

  • @oneworldonepeople2760
    @oneworldonepeople2760 5 лет назад +3

    በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ የሚኖሩ መላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ይኸንን ሰላማዊ ሰልፍ በቪዲዮም ይሁን በጽሁፍ ለአለም ማሕበረሰብ በእንግሊዝኛ ቋንቋ በቲውተር ማሳወቅ አለባቸው!

  • @net1161
    @net1161 5 лет назад +6

    የሊቃውንት የጥበብ የሀይማኖት ቅኔ እንደ እንጀራ የሚዘረፍብሽ እናታለም ጎንደር ክፍ አይንካሽ
    ጎንደር ላይ የተወለዳችሁ ልትኮሩ ይገባችኅል I love you Gonder

    • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
      @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 5 лет назад

      እውነትነው ጎንደር አስተዋይ ህዝብ ነው ፍቅሩ ማር ለጠላቱ የማይመለስ ለነፃነት ፋና ዋጊ ለአመነበት የሚሞት በቃሉ ለተናገረው የሚኖር ታላቅ ህዝብ ነው ።

  • @mintiwabagudew8394
    @mintiwabagudew8394 5 лет назад +8

    አማራ ማለት ጀግነ
    አማራ ማለት ሀገረ ወዳድ
    አማራ ማለት በለማተብ
    ለወደደወ ማች ነው ለአመነው ማቺ ነው አማረዬ አኮራችሁን እግዚአብሔር ከናንተ ጋረ ይሆን ሰላማችሁ ይበዛ!!

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 лет назад

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀሎት ልመናችንን ይስማን ኦርቶዶክስ ተዋህዶና ኢትዮጵያን ከክፉዎች ይጠብቅልን 🙏⛪💚💛❤

  • @abebaa7294
    @abebaa7294 5 лет назад +6

    የኔ አገር ጎንደር ፣ አንች የኢትዮጵያ አለኝታ ኑሬልኝ እማማማ።

  • @marie9698
    @marie9698 5 лет назад +5

    ጎንደር በመወልዴ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል ተዋህዶ እንዲህ ነች አትኩን ያለነውም ያለምክንያት አይደለም እንዲህ ነን ቤተክርስቲያናችን ከማቃጠል እና ከካህናቶቻችን ከመግደል እጃችሁን አንሱ

  • @mekde5068
    @mekde5068 5 лет назад +4

    አቤት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️🇲🇱

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ፀሎት ልመናችንን ይቀበለን አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን አሜን

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 5 лет назад +23

    አቤት ውበት 44ቱ አንተው ጠብቀን!የሊቀ ሊቃውንቱ ሀገር ጎንደርዬ ውበትሽ ልዬ ነው!!!

    • @jfjjcj1078
      @jfjjcj1078 5 лет назад +1

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👌👌👌💚💛💜🌱🌱🌱🌷🌷🌷🌷🌷🌷💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪

  • @weletakidan2813
    @weletakidan2813 5 лет назад

    ስለሁሉም ነገር ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይስመገን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን
    እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አፀረ ተዋህዶ እና አፀረ እማየ ኢትዮጵያ ደንግል ሆይ አስታግሽልን አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለንገስታቱን ልቤና ስጭልን አሜን
    ዘመን የዮሐንስ እመቤቴ ሆይ የተስበረ የንስሐ ህይወት አድርጉልን አሜን ለቅድስት ቤተክርስቲያን ደስታ ፊስሐ ለእናት አገር ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አድርጉልን አሜን

  • @ሐመልማልዘጎንደርሐመ-ጀ9ዸ

    አሜን፫ አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለእናቱ ለእናታችን ለእመብርሃንም ክብርና ምስጋና ይድረሳት ተመስገን አምላክ ሆይ

  • @antenehgaming124
    @antenehgaming124 5 лет назад +8

    ኢትዮጵያ እጆቻን ወደእግዛብሔር ትዘረጋለች ማለት እንዲ ነው።

  • @ሰላምአፍቃሪ
    @ሰላምአፍቃሪ 5 лет назад +10

    ትዕግስት ፍርሃት አይደለም በሃይማኖታችን እና በሃገራችን አንደራደርም::
    ኦርቶዶክስን የነካ አይኔን የነካ::
    ለሙስሊም ወገኖቻችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከኦርቶዶክስ ጋር ስለወጣችሁ::

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    ጀግናው የአማራ ህዝብ ሁሌም ታላቅ ናችሁ💪💪💪💪💪💪💪

  • @ቲጅፍቅር-ኘ4ሐ
    @ቲጅፍቅር-ኘ4ሐ 5 лет назад

    አቤት ስታምሩ አማራ ለሀይማኖቱ ሞች ነው
    እንኳንም አማራ ሆንኩ❤🙏

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 5 лет назад +3

    ትንሾ እየሩሣሌም እናታለም ጎንደር አማራነት ልዩ ነዉ ሥንል በምክናየት ነዉ በቃ ትታደለዋለህ እጅ አትታገለዉም አማራነትና ተዋህዶን💚💛❤

  • @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ
    @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ 5 лет назад

    የእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተፈጸመልን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ያበርታችሁ ምነው በስደት ባልሆን እኔም ከእናንተ ጋር ሆኜ ይህን በረከት ባገኝ በረከታችሁ ይድረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 5 лет назад +2

    የአማራ ምሁር ማንነትና ምሁርነት ምንነት እንደ እነዚያ የተንጠባጠበ ወፍ ዘራሽና የውጮች ለማጥፋት ለጭንቅላት ማጠቢያ የሚገለገሉበት ድንቁርና ጨለማ ሳይሆን በራስ ፊደል፣ ስርአተ ትምህርት፣ ጥበብና ፍልስፍ ላይ ተመስርቶ በራስ የሚሾፈር ጥልቅና ጥንታዊ መሰረት ያለው ሲሆን ታሪካዊና ጠቃሚ ስራ እየሰራና ከወላጅ ለልጅ እያለ ከዚህ የደረሰ የራሳችንና የእኛ እያልን በሚገባ የምናውቀውና የምናሳውቀው እንዲሁም የምንረዳውና የምናስረዳው መመኪያችን፣ አቅማችንና ክብራችን ነው፡፡
    የአማራ ታሪካዊ ጠላት ባንዳ የባንዳ ዘር ሰይጣን የአድዋ አውራጃ ሰዶማዊ ህወሀት በአማራ ህዝብ ላይ ያልፈጸመው ጥፋትና ያላደረሰው ጉዳት የለም፡፡ በረከት ስምኦንና ገነት ዘውዴ የሚመሩትን የጥፋት ቡድን በብአዴን ስም በአማራ ላይ አሰማርቶ በውስጣዊና ውጫዊ አማራን በመከፋፈል ነጣጥሎ ለመጉዳት ያልሞከረው ሙከራና ያላደረሰው ጉዳት የለም፡፡ ከዚህም ውስጥ አንዱና ቀዳሚው ኢላማ የአማራ ምሁራንን በተለያየ መንገድ ማጥቃትና መጉዳት ሲሆን የአማራ ምሁራን ተደራጅተው ለመስራት ቀርቶ በየራሳቸውም የየግላቸውን ኑሮ እንዳይመሩ በማድረግ በብዙ የአማራ ምሁራንና ቤተሰቦቻቸው ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ በሌላ በኩል ግን ትግሬን ጨምሮ በሌላ ብሄረሰብ ስም ወንጀለኛና ደንቆሮ የሆነን ዘረኛ ከጫካ እያመጣና ምሁር ነው እያለ በሀገራችንና ህዝባችን ላይ ወንጀል ሲፈጽም ኖሯል፡፡ አሁንም እየቀጠለ ያለ ይህ ነው፡፡
    ስለሆነም ከሀገሪቱ ከ75 በመቶ በላይ የሚሆን እውነተኛና ትክክለኛ የአማራ ምሁር ሲሆን ለ28 አመታት ሙሉ ግን በብአዴን ጭምር በተሰራበት ወንጀል ለአማራ ቀርቶ ለራሱም እንዳይሆን በመደረጉ እንደገና ለመሰባሰብና አንድ ጠንካራ ተቋም ለመመስረት ብዙ ጥረትና ድጋፍ የሚፈልግና የሚገባው ነው፡፡ የአማራ ምሁር በጥራዝ ነጠቅ ተባራሪ እውቀትና በወፍ ዘራሽ አስተሳሰብ በውጪ ፍልስፍና ላይ የተመሰረተ የጨለማ አስተሳሰብና የእውር መንገድ ሳይሆን ምስጋና ለጥንታዊና የመጀመሪያዋ ኦርቶዶክስ ይሁናትና በሺህ ዘመናት የሚቆጠር ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የራሱ የሆነ መሰረት፣ ችሎታና አቅም ያለው ነው፡፡ ሌሎች ግን ትናንት ከጫካ በመውጣትና ከጨለማ በመነሳት ምንም መሰረት ሳይኖራቸው ከሌሎች በሚወረወር ወፍ ዘራሽ ሀሳብና እንደ ጥይት በሚተኮስ ተባራሪ እውቀት ላይ በመመስረት ታውረው ነው እንደ እንስሳትና አውሬ ግራ የተጋባቸው ሆነው ነገር ግን ምሁርና ሌላም ናቸው የሚባሉ፡፡ የእነሱ ምሁርነት ድንቄም ምሁር ሆነች ከሚባል የባሰ ድንቁርናና የከፋ ጉዳት ነው፡፡
    ከግእዝ/አማርኛ እንደተወረሰ ብዙ ማረጋገጫዎች ያለውንና በሁሉም ሀገራት መጠሪያ ስሙ ላቲን/የአውሮፓ ፊደል የሚባልን፣ 27 ብቻ ፊደላት ያሉትንና ከአቡጌዳ ጋር በጪራሽ በግልጋሎት መወዳደር የማይችልንና ያለቃላት ስህተት ለመጻፍም ሆነ ለማንበብ ሁሌም መማር፣ ማወቅና ማስታወስ የሚገባውንና ጥቁርና አፍሪካዊ ስለሆኑ በጪራሽ ለእነሱ መሆን የማይችልን የላቲንን ፊደል ላለፉት 28 አመታት ከአውሮፓ አምጥተው ነገር ግን ሳያፍሩና ሳይፈሩ ቁቤ፣ ቅቤ፣ ዱቤ፣ ጩቤና ሌላም ስም እንደፈለጋቸው እየሰጡ እነሁሉም ኬኛዎች የእነሱ ለማስመሰል የሚፈልጉ ደንቆሮዎች ናቸው፤ ዛሬ ምሁር ነን እያሉ በጥላቻ ታውረውና በድንቁርና ደድበው ልበስ ለብሰው እንደ ሰው እየመሰሉ ነገር ግን እንደ ጫካ አውሬ በመሆን በከተማ የሚኖሩና ስልጣንም ይዘው ህዝብ የሚያምሱና ሀገር ለማፍረስ የሚዋሹ፡፡
    የአማራ ምሁር ግን ሺህ ዘመናትን ያስቆጠረና ጠንካራና ጥልቅ መሰረት ያለው የራሱ የሆነ ፊደል፣ ስርአተ ትምህርት፣ አስተምሮ፣ ስነጽሁፍ፣ ፍልስፍና እና ሌላም የራሱ የሆነ ያለው ሲሆን የአማራ ምሁር በመሰባሰብ ትልቅና ወሳኝ የምሁርነት ስራ ለአማራ፣ ለሀገርና ለአለም በቅርብ ጊዜ ውስጥ ጀምሮ ወደፊት ሁሌም መስራት እንደሚችል ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ የውጪ ጠላት ቅጥረኛ በመሆን የአማራ ዋነኛ ጠላት እንደነበር ቀውስና አሸባሪ ዋለልኝ መኮንን አይነቶች የሚመስሉ አንዳንድ በሽተኛ የአማራ ምሁራን የሚባሉ ግን ራሳቸውን ትተው አሁንም ሌላ የሚሉ አሉ ደነዞችና እነዚህ ጠላቶችና ደንቆሮዎች የሚሰሙ ከሆኑ ወደ ራሳቸው ወደ አማራነታቸው እንዲመለሱ ማድረግ፤ የማይመለሱ ከሆኑ ግን እንደ ብአዴን እነዚህ ናቸውና የአማራ ዋነኛ ጠላቶች እና ከአማራ ጉዳይ ጨርሰው መገለልና በወገድ አለባቸው፡፡ እነዚህ የአማራ ጠላቶች የአማራ ምሁራን አባል ለመሆን ቀርቶ ምሁር መባልም የሌለባቸው ደንቆሮች ናቸው፡፡ በቅደም ተከተል ምን፣ ለምን፣ መች፣ እንዴትና የት ማድረግና መደረግ እንደሚገባው የማይገነዘቡና ለአማራ በመሆን በዚህ በኩል ለኢትዮጵያም ሆነ ለአለም መሆን እንደሚቻል የማያገናዝቡ ምልከታ የሌላቸው የውሸት ምሁሮች ናቸው፡፡
    ሰውም ሆነ ፍጡር የሆነ ሁሉ በቅድሚያና በሁል ጊዜ ለራሱ መሆን ሲችል ብቻ ነው ለሌላም መሆን የሚችል፡፡ በተለይም ላለፉት 28 አመታት በሁሉም አቅጣጫና በየቦታው ኢላማ የሆነና ከባድ ጉዳት እየደረሰበት የሚገኝ አማራ ገና ድሮ ጀምሮ ራሱን ከጥቃት ለመከላከልና መብትና ጥቅሙን ለማስጠበቅ በአማራነት በሁሉም ዘርፍና ቦታ ጠንክሮ መደራጀትና ጎልቶና ጎልብቶ መውጣት ነበረበት፡፡ ነገር ግን ለራሱ መሆን ሳይችል ኢትዮጵያ እያለ አማራ ለጠላቶች መጠቀሚ በመሆን እንደ ብአዴን ሆኖ ራሱን ጨምሮ አማራን ሲያጠቃና ሲያስጠቃ ነው የኖረ፡፡ በመሆኑም ከአሁን ጀምሮ አማራ በአማራነት በሁሉም ዘርፍና ቦታ መደራጀት አለበት፡፡ በዚህም መልክ ሲሆን ብቻ ነው ለራሱም ሆነ ኢትዮጵያ ለሚላትና ለሌሎች በአስተማማኝና በእርግጠኝነት መሆን የሚችል፡፡
    በመሆኑም ከ2012 መጀመሪያ ጀምሮ የሰዶማዊ ህወሀትና የሌሎች የአማራ ጠላቶች ውሸት፣ ትርክት፣ ወንጀል፣ ሴራና ተንኮል ሁሉም ከአማራ ዘንድ ተጠራርጎ መወገድ አለበት፡፡ የሰዶማዊ ህወሀት አደረጃጀት ሁሉም ከአማራ አስተሳሰብም ሆነ ተግባር መወገድ አለበት፡፡ የአዴፓ የግል ነገር ሊኖር አይገባምና ሁሉም የአዴፓ የሚባል ተወግዶ የአማራ በሚል መቀየርና ተስተካክሎ ሁሉንም አማራ በማቀፍ በአማራ ስም በጋራ መስራት መጀመር አለበት፡፡ የአማራ ወጣቶች፣ የአማራ ሴቶች፣ የአማራ ምሁራንና አማራ እያለ በሀገርና በውጪ ሀገር የሚገኝን መላውን አማራ በማቀፍ አማራ በአማራነት ማለትም በአማራ ጥንታዊ እርስትና ታሪካዊ ግዛት የሚኖሩ ሁሉም ህዝቦች በአንድ ላይ ሆነው በአማራነታቸው ማለትም የአማራ ግዛትነታቸው በጋራና አብረው በሀገርና በውጪ ሀገር መደራጀት አለባቸው፡፡ በዚህ መልክ መሆን ብቻ ነው ለመላው አማራም ሆነ ለኢትዮጵያ ዘላቂና አስተማማኝ መንገድና መፍትሄ የሚሆን፡፡ እንደ መስፍን ወልደማርያም ያሉ የአማራ ምሁር ነን ባዮች ግን የአማራ ጠላቶች ናቸውና ከአማራ ጉዳይ መወገድ ያለባቸው ናቸው፡፡
    የአማራ ምሁርነት ምሳሌና ምልክት እንደ ፕሮፌሰር የጤና ዶክተር አስራት ወልደየስ፣ ቅጣው እጅጉ፣ አበበ ማሩ፣ አቻምየለህ ታምሩና የመሳሰሉት እና በየገዳማትና ቤተክርስትናት የሚገኙ ሊቃውንትና ሊቀ ጠበብት ናቸው፡፡

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ,እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ ይባርከን እንዲህ ነው ክርስትና ሐይማኖት አንዱ ለአንዱ መጮህ ማልቀስ መፀለይ አለበት። ኦርቶዶክሰ ሐይማኖታችንን የእስራኤል አምላክ ለዘላለም ይጠብቅልን ፣ ሕዝቦቿን ያብዛልን ጣላቷቿን ከእግሯ ሥር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን

  • @abebaabeba8569
    @abebaabeba8569 5 лет назад +5

    አምላክ ሀገራችን ሀይማኖታች ጠብቅልን አሜን ለመስቀን በደመቀ ሁኔታ እንገናች አምላክ በሰላም ያገናኘን

  • @stopamharagenocide.6714
    @stopamharagenocide.6714 5 лет назад +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ።
    ሁላችንም ከኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ጋር አብረን እንቆማለን። ጎንደርየ ናፍቀሽኛል።
    ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ።

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh5757 5 лет назад +2

    ጎደርእናታለም ወርቶዶክስ እምነቴ ሰይጣንችግረምቀኚነት ይውጣካገራችን

  • @silvanaalberto5003
    @silvanaalberto5003 5 лет назад +1

    ኢትዮጵያን ከመጥፎ በላ እግዚአብሔር ይጠብቃት !!!ዉዶች እግዚአብሄር ፀሎታችሁን ይቀበል አሜን

  • @ደብረገነት
    @ደብረገነት 5 лет назад +2

    ጀኔራል አሳምነው ጽጌ አልሞተም አባቶች ብትችሉ እደ አቡነ ጴጥሮስ ሑኑ ቃሉን ፈጽመዋል አባቶቻችን ክብር ለተዋህዶ

  • @makdasmakdas9939
    @makdasmakdas9939 5 лет назад

    ሁሌም ታኮሩኛላችሁ ከናንተ በመፈጠሬ እጅግ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛልንኝ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው

  • @ማያየገብሬልልጅማ
    @ማያየገብሬልልጅማ 5 лет назад +2

    ተዋህዶ ስላረከኝ ልዉል እግዚአብሔር ይመስገን ኮራን በአማራ ነታችን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 лет назад

    እልልልልልልልል እሰይይይይይ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bemnetalemu5990
    @bemnetalemu5990 5 лет назад +3

    አባቴ ብራኬዋት ይድርሰን እርጂም እድሜና ጤና

  • @ድንግልአማላጄያማኑዬልእና

    እቺ እምነት እቺን ተዋእዶ ነው ልታጠፉ የሞከራቺ አሣየው የጎንደር የጂማ ሠማእቱ ምታደሌ የመቴቴ በመሆኔ አገሬ ለዘላለም ኑሪ💚💛💜💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏

  • @meseretedayewu2162
    @meseretedayewu2162 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስታዬ ወደር የለውም

  • @adebabaygoshe5779
    @adebabaygoshe5779 5 лет назад

    አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠጊ በእግዚአብሔር ታዛ

  • @515mobil2
    @515mobil2 5 лет назад +5

    አማራ መሆኔ ጎንደር መፈጠሬ የተዋህዶልጅ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ሰላማችው ይብዛ እሚቀኑብን ለዚህ ነው

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 лет назад +6

    ክብር ለልኡል እግዚያብሄር

  • @ሰለምሰላምለኢትዮጲያ

    የኦርቶዶክስ ስቃይ እና በደል ይብቃ። ቤተክርስቲያንን ያቃጠለ የቁም ስቃይ ይስጠው አሜንንን

  • @ሀናሀና-ጰ7ወ
    @ሀናሀና-ጰ7ወ 5 лет назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ ይጥፉ

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 5 лет назад +6

    ጎንደር ለአገሩ ሟች፣ለሀይማኖቱ ሟች፣ ለጎረበቱ ሟች ታማኝ የሆነ ቀጥተኛ ህዝብ ነው። ጎንደር የኢትዮጲያ ዋልታ ስለሆነች ለዚህም ነው ኣጋሜም ሆኑ ኦሮሞዎች ጥንካሬ ጥላቻቸውን የሚያሳዩት

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ

    አባታችን ቃል ህይወት ይስጥልን
    💒💒💒👈👈😘😘

  • @bachayoubachayou7936
    @bachayoubachayou7936 5 лет назад +9

    ተምሠጌን አምላኬ ሥለሑሉም ነገር ድግል ከናተጋር ትሑን የኔ ጀግኖች

  • @يوسفاشكنتنا
    @يوسفاشكنتنا 5 лет назад +5

    ሰላም ተመለሱልን እኛም ባለንበት ከናንተ ጋ ነን

  • @jebutadesi7673
    @jebutadesi7673 5 лет назад

    እውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አስራቶችን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 лет назад +3

    አሥራት አሥራት አማራ አማራ አሥራት አማራየ ነይ ሙሽራየ

  • @የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም አትፈርስም. እየገደሉን ገና እንበዛለን

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 5 лет назад +4

    Here is the perfect and the hero people of Gondar with our unique and the one religion .I am proud of my people and my religion .long live Orthodox and Amhara for ever. 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @weynshetgethun3712
    @weynshetgethun3712 5 лет назад

    እውነት እኛ አማራ ማለትኮ በሀይማኖታችን በኦርቶዶክስ እና በኢትዮጵያውነታችን አንደራደርም ድንግል ማርያም ይጠብቀን

  • @ሐመልማልዘጎንደርሐመ-ጀ9ዸ

    አሥራት ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን???

  • @እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ

    ክብርለድግልማርያምልጅተዋህዶለዘላለምትኑርአሜንሰላምአስራቶችየ

  • @italk4927
    @italk4927 5 лет назад

    🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሕዝብህ ባረክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተጠናቀቀ

  • @tegestasfaw7084
    @tegestasfaw7084 5 лет назад

    አማራ በሀይማኖቱ እና በሀግራ ድርድር አያውቅም ኦርቶዶክስ ለዝላለም ትኑር

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 лет назад +5

    እማምላክ ክፉ አታሠሚኝ

  • @ሙራኤልጸባኦት
    @ሙራኤልጸባኦት 5 лет назад +1

    ቃል አጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 5 лет назад

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።
    እመ አምላክ አስራት ሀገርሽን ጠብቂያት አደራ።
    እናንተም እንዲህ እዳላቹ በእምነት በፀጋ ይጠብቃቹ ቸሩ መድኃኒዓለም።

  • @ፋኖነትይለምልም
    @ፋኖነትይለምልም 5 лет назад +2

    ውድ ቤተሰቦቼ ኑሩልን አኮራችሁን እናመሰግናለን

  • @comceil5329
    @comceil5329 5 лет назад +4

    ፈጣሪ ከፋአችሁን ከስሩ ይቀለው እናት አለሜ ለምለሚቱ ጎንደር
    ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

    • @asmarearega4577
      @asmarearega4577 4 года назад

      እኔስ በ44ጓደረ በአገሬ ኮራለሁ እከበራለሁ ደሜንም ህይወቴን አስዛለሁ ለሀገሬ አማራ ው ቀብራርው

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 5 лет назад

    እናታለም ጎንደር እናታለም ወሎ የቀሳውንት የሊቃውንት መፍለቂያ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ከልቤ ውድድድ ❤❤❤❤❤❤

  • @እምየማሪያምየሁሉምእናትእ

    አቤት ውበት እናት ቤተክርስቲያን ተመስገን አምላካችን😍😍😍😍💚💛💖

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    አማራ ለእምነትና ለሀገሩ ይሞታል የናተ ያረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን የቁርጥ ቀን አንጀት አርስ ። ከእግዚአብሔር በቀር ማንም የሚከለክለን የለም ድል ለተዋህዶ ልጆች

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 5 лет назад +3

    የሊቃውንት መፍለቂያ ጎደር😘😘👍

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 5 лет назад

    ሀገሪ ክፍሺን አልስማ እማማ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ ሀገር ተዋህዶ ክርስቶስ በደሞ የመስርታት ኦድቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር

  • @dastayeblteye7043
    @dastayeblteye7043 5 лет назад

    እዴ ጎንደሪ እዳለ ኦሪቶዶክስ ተዋህዶ ነው በስማም እዴት ደስ ይላል

  • @ህይወትረጋሣ
    @ህይወትረጋሣ 5 лет назад

    ኢትዮጵያዊነት በጎንደር ህዝብ እንዲህ ያምራል:: በማህተቤ አልደራደርም! የሌሎችን እምነት እስከ እለተ ሞቴ አከብራለሁ:: ነገር ግን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ከመጡብኝ አንገቴን ለሰይፍ እሰጣለሁ እንጂ አላስደፍራትም::
    ምንም ፈተና በኑሮችሁ ቢበረታና በችግር ብትፈተኑ በፀሎት እና በእምነት ጠንክሩ:: ሰው ለፈተና የተፈጠረ ፍጥረት ነውና በርቱ ወገኖቼ::☘️🌼🌺

  • @nitsuworkabera8772
    @nitsuworkabera8772 5 лет назад +2

    ቅዱስ ሚካኤል ሰላማችውን ያብዛው ዋው እዴት እደምታምሩ

  • @አምሳልአከለ
    @አምሳልአከለ 5 лет назад +1

    ተመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ክብር ይገባህ

  • @yilkalasres5925
    @yilkalasres5925 5 лет назад +3

    ይህ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው አንድ የሚሆን መልካም ነገር ይሰማኛል አምላኬ መልስ አለው

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 5 лет назад

    ያምላክ ስሙ ይባረክ እንዲህ ነው ዲያቢሎስ ይወጋ ይዋረድ።

  • @hiwothiwit297
    @hiwothiwit297 5 лет назад

    እግዚአብሔር ወደ ልጅችህ ተመልከት ጠላቶቻችን ይፈሩ ኦርቶዶክስ ትንገስ

  • @Yarmela
    @Yarmela 5 лет назад

    ፈጣሬ ጩሕትሽን ይስማሽ። አንድ አምላክ አንድ ያድርገን። ሰላምሽን ይጠብቅ !!!

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ፐ9አ

    ከብር ለጎንድር አባቶች 💚💛❤

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ

    አቤት መታደል ጎንደር የሀይማኖት ሀገር😘😘👈💒💒💒🙏🙏😍😍