Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ግሸን ደርቤ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ምንደሆነ አላቅም ኮሜንት ብዙ አልፅፍም ላይክ ብቻ ነው ምሰጠው ዛሬ ግን መጀመሪያ ነኝ
አሜን እንካን ለዓለም ሁል አብሮ አድረስኝ🎉🎉❤❤❤❤🎉
Amen.
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን እህታችን
እንኳን አብሮአደረሰን እማ❤❤❤❤
@@Abi-hw7nf ❤❤❤❤❤
እኔ ዛሬ የመጣሁት ለመጀመሪያዬ ነው እግዚአብሄር መንገዱን ይመራኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንካን ደና መጣህልን የመምህር ተማሪዎች እንካንም ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል ኣደረሳቹ ኣደረሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ኣሜን እንካን አብሮ አደረሰን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የነሱን እድል የመለሰ አምላክ እኛንም ልጆቹን ይመልስ አሜን ❤
Amen 😢😢😢
አሜን ይስማን
AMennn❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
Amen 🙏 🙏🙏🙏
አሜን
ኤርትራዊት ነኝ፡መምህራችን፡ ገጌታ የተሰጠን ሃዋርያ ልበልህ ወንድሜ መጀመርታ እንኳን ለኣዲስ ኣመት ና የመስቀል በኣል፡ ላንተ ከነ ቤተሰብህ ለሁሉም ያንተ ትምህርት የሚከታተሉ እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን፡ከዚ ቀጥየ ባንተ ትምህርት እኔ ልጆቼ ተምረን ንስሃ ገብተን እንደምትለው የሚወደው ንግግር ኣለህ "" ነጭ በነጭ ለብሰን በክርስቶስ ስጋዉና ደሙ ታ ት መ ና ል""""" እልልልልልልልልልል,,። 2ተኛ እኔ በዩቱ ከ 35ሺ በላይ ስለ ዛር ሁሉም እኩስ መንፈስ መንፈስ ምስክር ሰጥቼ ለሃገሬ ማለት ( ኤርትራውያን) ምስክር ሰጥቸ ቡዙ ሰዎች ንስሃ ገብተዋል ገና እየገቡነው መምህርየ ስለዚ ወንድማቺ ላንተ ከነ ቤተሰብህ፡መምህር ግርማ ወንድሙ፡ቀሲስ ሄኖክ ወልደማሪያም፡ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ሌሎች በጣም በታም እናመስግናለን ኤርትራውያን ለሁላቹም እናከብረዎታለን በተለ ኣንተ መምህራቺን እናከብርሃለን ድካምህንና መከራህን በሰማይ ኣርያም ይድረስ ደግሞ ደርሰዋል በህልሜ ስላንተና መምህር ግርማ ቡዙ ህልም ኣይቻለው፡ ተስፋ ኣደርጋለው በ live ኣንድ ቀን እንገናኛለንንን ኣመሰግናለው
Inbox awerge eske
እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን ተስፋማርያም) ብላቹ።
እኔ ከትምህርትህ ወስጥ ሁልም ቢሆን የእኔን፡የቤተሰብ፡የናቴን፡የገጠር ቢተሰቦችን በጠቅላላ እግዝአብሔር ከእስራታችን ይፍታን አሜን ይፍታን
አሜን ይፍታን
አሜን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን
ኣሜን
Amen
ከሁን በፊትም ብዬዋለሁ እያንዳንዱ ገጠመኝ ውስጥ የኔንም ፣የቤተሰቤን፣የዘመድ ፣የጎረቤተን ህይወት ታሪክ እማገኝበት ታሪክ ነው እምሰማው ሁላችንንም እግዚአብሔር ከእስራታችን ይፍታን❤
እኔም,እዳች,ነወ
አሜን ይፍታን እህታችን
Amen amen amen
ትክክክክል እኔ ሁሉንም ተርድቻለሁ ግን ምንም እልልም ቤተሰብ ጋር ስሄድም ምንም ሳላደርግ እመለሳለሁ ግራ ገባኝ
አባ እንኳን በደህና መጣክ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰክ አደረሳችሁ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ትምህርት እንድንሰማ ልቦናችንን የፈቀደልን ዓምላክ🙏እውነት ለመናገር ይህንን ትምህርት መከታተል ከመጀመሬ በፊት የነበረው ህይወቴን ሳስበው እኔ ከራሴ ጋር እንዳልነበርሁ እና ነፍሴን ምን ያህል እንዳሰቃየኃት ነው የእውነት ይህ ትምህርት ለኔ እና ለቤተሰቦቼ ታስቦ የተዘጋጀ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የወደድሁት መምህር እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የታፍነችን ነፍስ ነፃ እንድታወጣ እግዚአብሔር እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ከፈቀደ በአካል አግኝቼ ባማክርህ ደስ ይለኛል።ከአንዴም ሁለቴ ማጥቼ አጣሁህ
❤❤❤
እንኳን ለግሸኗ ንግስት ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግልን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ምእመናን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እ
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቀኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏💛❤💛❤💖💛❤💛💚💛❤💛💚💖💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንዃን ለእመቤታችን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ግሸን ደብረ ከርቤ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አይነ ልቦናችን ታብራልን የምናዳምጠውን በልቦናንችን ታሳድርብን ኤፍታህ ለደጇ ታብቃን አሜን
አንሜ አሜንን ኤፍታህዬ ብር ለማስገባት ፈልጌ ነበር ለኒውማ እና በማስም ነው ወይም ያስገባሽበትን ስምና አካውንት አስቀምጪልኝ
አሜን አሜን አሜን እህታችን ለደጇ ታብቃን
አሜን አሜን አሜን እስት ጉሩፕ ዉስጥ አስገባኝ
መምህር እኔ ያለኝ አስተያየት ገጠመኝ ያንተ መክሊት ስለሆነ አታቋርጠው
ውድ ኢቶጲያዋን ባገርም በውጭምያላችሁ እኮአን አደረሳችሁ ለመቤታችን አመታዋ በአል እመቤቴ ጤና ከጀራ ጋር ትስጣችሁ አሜን❤❤❤
አሚን❤❤❤😊
ቅዱስ ገብርኤልን አመስግኑልኝ ሰይጣን የመምህርን ትምርቶችን ማየት ስጀምር ስልኬን አበላሽቶብኝ ነበር እምነት እየቀባሁ ይዠው ነበር ብዥብዥ እያለ አሁን ግን ክብር ለሱ ገብርኤል ቆንጆ ስልክ ሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኩዋን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ለ 4 አመት ሙሉ ስሰቃይበት የነበረ አንድ ጉዳይ ነበረኝ እጂግ በጣም ተስፋ የቆረጥኩበት በኔ አቅም ሆነ በሰዎች እርዳታም ያልተቻለ ግን ለመቤታችን ነገርኩዋት እሱዋም አላሳፈረችኝም ዛሬ በለተ ቀንዋ ጉዳዬን ፈጸመች እኔን የሰማችኝ እናንተንም ትጎብኝ አመስግኑልኝ ዛሬ ነፃ የሆንኩበት ቀን ነው ክብር ለድንግል ልጅ
❤❤❤❤
መምህር ተስፋዬ ካንተ በጣም ብዙ ጠቃሚ መንፈሳዊ ትምህርት አግኝተናል እንዳንተ ያለብዙ መምህር ቢኖር የስንተ ነፍስ ይድን ነበር እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፣፣ ❤❤❤
እያንዳንዱ ገጠመኝ አንድ አዲስ ነገር አስተምሮን ያልፋልና እኔም ከራሴ ጀምሮ የብዙ ሰዎችን ውስጡ አይቻለሁና መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።እ/ር በየዘመኑ የሚያገለግሉትን ሰዎች ያስነሣል
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ገባ ገባ በሉ ሸር ላይክ አድርጉ ምዕመናን🙏
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለ ቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤
መምህሪ የአገሊጊሎት ዘመንህን ይበሪኪልን 🎉🎉🎉መምህሪ እኔ ገጠመኝ መደመጥ ከጀመሪኩ 4 ቀኔ ነው ግን በጠም ብዙ ተምሬባተሌው ብየንስ በቀን 3 ገጠመኝ አደምጠሌው አብዘኘው ውስጥ እረሴን ና ቤተሰቤን በደንብ እየገመገምኩ ነው በስደት ነው የሌውት በፀሎታችሁ አስቡኝ(ወለተ መሪያም)
እነሱን የመለስ አምላክ የኛንም ቤት ይጎብኝን እኛ ቤት በጣም ከባድ ችግር አለ ፈጣሪ ያገዝኛ መምህር❤❤❤
እንኳን ለግሸን ደርቤ ከርቤ ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ 😊😊😊
የመምህር አቀራረብ ግን ሰዎቹን❤❤ እያይኋቸውነው እሚመስለኝ 😅 አንዴ እስቃለሁ አዴ አዝናለሁ😢
ወይኔ የመጨረሻው ክፍል ነው ከገጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት የእግዚአብሔር ኃያልነት የሰይጣን እርኩሰት ምንም በኃጢአት ብንወድቅም እግዚአብሔር አሸናፊ ነው ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን ጠላቴን አውቄ ነቅቼ በት እኔም ቤተሰቦቼ መንፈሳዊ ውጊያ ጀምረን ወደ እግዚአብሔር እቅፍ ተመልሰን በጾም በጸሎት በስግደት በንስሐ ተጠብቀን እየኖርን ነው በቅርብ ገብተን እንቆርባለን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 🥰🕊️🙏
መምህርዬ እንኳን ደህና መጡ ኧረ እኛም ቤት ጨሌ አለ ግን እኔ ደግሞ በስደት ነኝ አመረ እየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እናቴ ደግሞ ፅዬማሪያም ብላችሁ አስቡኝ እኔ ከናቴ ፍቅር የለኝም ሁሌ ጥል ስደዉል ተሳደቢ ተሳደቢ ነዉ የሚለኝ
የዛሬዋ ድንግል ማርያም እንዲህ እየተመማርን የዛሬ አመት ታድርስን መምህር እንኳን አደረስህ 😊❤
እሚገርም ገጠመኝ ነው ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን ለነሱ ከታሰሩበት የፈታ አምላክ እኛንም ይፍታን የምንሰማውን እምንተገብር ያርገን
ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው 👏
መምህርዬ እያንዳንዱ ገጠመኝ በራሤ በቤተሠቤ በዙርያዬ ያሉ የማውቀው የኖርኩበትን እየዳሠሠ ነው የሚያልፈው አሥተማሪ አንቂ ናቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን❤❤❤
በጣም ድንቅ ግሩምአስተማሪ ገጠመን ነው ቤተሰብ ጋ ማደግ ከባድ ነው መፈሱ ከገጠር አዲስ አበባ ኣምጥቶ 3አመት ሙሉ ኣስቃይቶኛል ከቤት አልወጣም ከቤት ትምህርት ቤት ብቻ ነው ሌላ ቦታ አልሄድም ነበር 🥹ልጆቻችህ ራሳች ኣሳድጉ ለሰው አትስጡ መንፈሳዊ ከሆኑ ይሻላል አለማዊ ከሆኑ ግን ምንም መስጠት አያስፈልግም ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህሬ 🥰🥰🥰🥰
❤❤መምህሬ እንኳን በሰላም መጣክ 😢 ነገ እሰማለው እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች❤❤
መምህር ቃል ህውት ያስማልን መንግተስማያትን ያረስልን❤❤❤
በጣም ይለያል ነገር ግን እኔ ስለኔ ትንሽ ገጠመኝ ብናገር ከልጅነቴ ጀምሬ በአያቶቼ ብት ነዉ ያደግሁት ሁሌ ሲሰድቡኝ ቡዳ የቡዳ ልጅ ይሉኝ ነበረ አይቼዉ ከሆነ ምግቡን በላሽዉ በአይንሽ ወጋሽዉ ሲሉኝ ምንም የማቀዉ አልነበረም ስተኛ ሁሌ ጥርሴን ማፋጨት ነበረ ልቤን ያፍነኝ እና. ይጨንቀኝ ያስለቅሰኝ ነበረ የማልጠራዉ ታቦት አልነበረም እያደግሁ ስመጣ ከወንድ ጋር ትዳር ይዞ መኖር ያስፈራኝ ነበረ ብዙ ፈላጊ ነበረኝ ግን አልቻልኩም ስኖር ሰዎች አግቢ አግቢ በማለት ያስቸግሩኝ ነበረ ይኖሩልኝ ይመስል ያም ሆኖ አገባሁ ባሉ ላይ የብልት መድከም ችግር ተፈጥሮ ታሞ በዘዉ በቀናቶች ዉስጥ ፈታሁት ደስ ይበላችሁ አግብቶ መፍታት የሚለዉን ነበረ የሚፈልጉት ከዛም ተሰደድሁ ወንዶች በተኛሁበት ያስቸግሩኝ ነበረ የአየር አጋንት የሚባለዉም በኔ ላይ ነበረ ለብዙ አመታት ተቸገርሁ ቤተሰብ የማዉቀዉ በአመት ቦረንትቻ እርድ አድባር ቡና እየተፈላ ይገበር ነበረ ጨሌም ነበረ ከአመት ሙርቱ ከመበላቱ በፊት እሸቱ ይገበር ነበረ እኔም መሄድ ነበረ ብዙ ነገር ይፈፀማል ያም ሆኖም ወደ አምልኮት ገባሁ ስግደት ፀሎት ፆም ጀመርኩ መልክአ አብዝቼ ፀልይ ነበረ ለወራት ድርሳናት ዳዊት ፀልይ ነበረ ወንጌል ወዘተ የህሊና ፀሎት በትንሹ ወደ ቃሉ ስቀርብ ሁሉም ተደመሰሰ የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ለማለት የምፈልገዉ ከናት አያት ከጓደኛ ከቤተሰብ የሚመጡ ብዙ መንፈሶች አሉ አባት በልጁ ይፀድቃል አይደለ የሚባለዉ እንበርታ
የኔ ታሪክ በርቺ
አሜን ይፍታን😔🙏መጨረሻው ላሳመረ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏የእኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን በእውነቱ🙏
እንኳን ለእመብርሃን ፣ ለእመህይወት ፣ ለእመአምላክ ግሽን ደርበ ከርቤና በመላዉ ዓለም በተለያዪ አከባቢዎች ለሚከበረዉ ዓመታዊ በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪዎች ✝️
.እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረበአል በአድሡ ገጠመኝ እኔም በሠላም ወደአገሬ ገብቸ እደማቀርብ ተስፍ አለኝ አዳምጨ ስጨርስ ሀሳቤን እገልፃለሁ
መምህር ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ እድሜ እና ጤናን ይስጥህ ገጠመኝ ለኔ ህይወቴን ቆም ብዬ እንዳይ አድርጎኛል ጠላታችንን አውቀን ከእግዚአብሔር ጋር እንድንጣበቅ ነው ያደረገኝ እመብርሃን እማ ፍቅር ዘመንህን ቤተሰቦችህን ትባርክ ❤❤❤🙏🙏🙏
መምህርዬ ምንም የማለት አቅም የለኝም ብቻ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏😊
በጣም ብዙ ትምህርት ነዉ መምህር ይሔንን ገጠመኝ ደግሜ ነዉ ያዳመጥኩት መምህርዬ❤❤❤❤
ለማዳመጥ አደኛ ነኝ ለመለወጥ መጨረሻ ነኝ😢😢😢
እንደዚህ አይባልም ጠንከር ብሎ መጀመር ነው እግዚአብሔር ደግሞ ይረዳናል
@@JerryTayelign አይ አውንስ ተስፋ ቆርጫለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ እጅ ሁሉ ነገር ጠሞብኛል
@EmyaShataw-l😢😢ayzoshp3tc
@ emya shewa ፀሎት የማይለውጠው ነገር የለም ከልብ መፀለይ ነው ሁሉም ይስተካከላል!!!
@@asnakudamtew310 አመሰግናለሁ
እመብርሀን ሁለችን የልባችን ትሙላልን❤❤❤
የኔን ገጠመኝ ብሰማ ደስ ይለኝ ነበረ እሱጋ አድርሱልኝ በድንግል ማርያም ስም እለምናችኋለሁ በፀሎት አስቡኝ
የበቁ አባቶች የሚገኙበት ገዳም የሚያውቅ መሄድ ፈልጌ ነው ግን የት ገዳም ልሂድ በናታችሁ ንገረሩኝ
አሰቦት ሂድ
እዛ ብሄድ ያገናኙናል ይፈቅዳሉ@@EdlawetEdl
አሠቦት,ወዴት,እኔም,ፈልጌ,ነወ
Kkkkkk
@workiyegeremew493ምን,ያስቃል7
ሁለት፡ልጆች፡አሉኝ፡ፈጣሪ፡ከአለም፡ጠብቆ፡መንኩሰው፡በንፅህና፡ኖረው፡ፈጣሪን፡አገልግለው፡ከዚ፡የሀጢያት፡አለም፡እርቀው፡እንዲያልፋ፡እመኛለው።
መምህር የበዛ ቢመስለንም ግን የሚገርምህ እያንዳንዱ ገጠመኝ የምናስታውስበት ቀን አለ እናመሰግንኃለን ኑርልን
እንኳን አደረሰህ ልዩ መምህራችን። ገጠመኞቹ በጠቅላላ አስተማሪ ነበሩ ዘርህ ይባረክ መምህር ብዙ ፍሬ አፍርተሃል እኛም እንዳንተው ፍሬ የምናፈራ ያድርገን።አሜን
በጣም እሚገርም ታራክ ነው መምህር በሰመአም ነው ይልኩት እህትና እህት ለማጋደል ለንሰሀ አብቃኝ ምለኬ ፈጣርዬ
ይገርማል በርታልን እኔም እየታገልኩ ነው ምናልባት ኢትዮጵያውያ ስመጣ ባገኝህ ደስይለኛል
እርሱን አስተካክል መምህር ራስክ ገጠመኝ ብሎ ነገር የለም ስትል በተደጋጋሚ ሰምቼካለሁ ስለዚህ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ብለክ ርዕስ ብትጀምር ቆንጆ ነው በርታ መምህራችን
መምህር የሚቀጥለውን ዝግጅት የምታቀርብበትን እርዕስ እንደመረጥክ አብስረሃል።እኔ " አይ ሰው መሆን" የሚል አማራጭ ብሰጥስ።
መምህር እባክህ አናገረኝ ምስክርነት አለኝ ስለ እናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም እባክህ እባክህ መምህር
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለመምህራ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አሜን በጸጋ በእድሜ ያቆይልን አሜንየኛ እንቁ መምህር እረዥም እድሜ ይስጥልን መምህር እባክህ በጸሎታችሁ አስቡን እህቴንና እኔም የክርስትና ስማችን ወለተ /ማርያም ነው የሁለታችንም መምህር ያለነው በስደት ነው ይሄው እኛም የቤተሰብ ጣጣ አለና ይሄው እኛንም ያከራትተናል እንዲሁም መምህበር እኔማ ጭራሽ አንድ አብራኝ የምሰራ ልጅ አለች እሷውም እምነቷን ቀይራ መናፍቅ ሁናለች እና በሷ እየተፈተንኩኝ ነው ያለሁ ባገኘችው ሁሉ መጨቃጨቅ ነው ለጸሎት በምቆምም ጊዜ እንዲሁም ዝም ብዬ በተቀመጥኩበትም ቦታ ላይ መጨቃጨቅ የመማታት ባህሪ ሁሉ አላት መምህር በጣም ታገስኩኝ ግን በጣም በዛ ፈተናው በእምነቴም ትነካኛለች ብዙ ነገር ትላላች ምን ላድርግ መምህር በጣም እዚህ ቤት ፈተና የሆነች እሷ ናት ከመሬት ተነስታ ዝምብላ ትጨቀጭቀኛለች መምህር በጸሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ በጣም ችያለሁ አሁን ግን ከአቅሜ በላይ እየሆነብኝ ነው😢
መምህር ለብዙ ሰው መዳን ነህ የዚህ ቤተሰብም መዳን ምክንያት ያንተ ትምህርት ነው
እኔ መንፈሳዊ ቅናት የሚያስቀናኝየሚቀየር ሰዎች ስሰማ በጣም ነው የምቀናው እኔ አንድም ሰው መቀየር አልቻልኩም መላው ቤተሰቦቼ በአድአምልኮት ያመልካሉልጆችንም ምስቅልቅል አድርጓል ጆሮአቸው ተደፍናል
እንኳን ለግሸኗ እመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ የእመቤታችን ረድኤት በረከት አይለየን አሜን መልካም የመዳመጥ ጊዜ❤
መምህር የዛሬው የእውነት ብዙ ነገር ያስተምራል ብዘረረው ይረዝማል ብዬ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት
ቃል ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜንመምህር እናቴ ላይ መንፈሱ ቁጩቡሎ እኔም ኣረበ ህገር ነኝ 10 አሲሪ አመቴ ሁነኝ😢
መሥከረም 21 የተወለድኩበት እለት ነው በዚህች እለት በመወለዴ እድለኛ መሆኔን ነው የምረዳው ተመሥገን የተዋሕዶ ልጅ አርገኸ ሰለፈጠርከኝ 🙏🙏🙏
እሚገርም ነው ያድ ስው ልጅ እደዚህ ካደርገ ማነው የሚታመነው በዚህ ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን መምህርየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር የኛ እንቁ 🤍ለንስሀ እንዲያበቃን መንበረ ስላሴ ወለተ እዝጉ እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ✝️አትርሱኝ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤ መምህር በገጠመኞቹ እጅግ በጣም ነገሮችን አግኝቼበታለሁ ንስሐም ገብቼ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀብያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህሬ ከነ ቤተሰብህ
ዘመንህ ይባረክ
እንኳን ለናታችን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ግሸን ደብረ ከርቤ አመታዊ መታሰብያ ክብረ በአሏአደረሳችሁ አደረሰን ምልጃ በረከቶ በእኛለይ አድሮ ይኖርብን አሜን
ወለተ ገብርኤል እያላቹሁ በፆሎታቹሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
እኔ ግን በጣም ጠቅሞኛል 2ኣመት ሁኖኛል ማዳመጥ ከጀመርኩ አሁን ግን ለስጋደሙ ለመቅረብ እየፈለኩን ነኝ ለምእስካሁን ቆየሸ ብትሉን ከባለየጠየ ጋር በስራ ምክንያት ተራርቀን ነው ያለነው እኔ አዲስ አበባ እሱ ጋምቤላ በዓላትን ጠብቆ ስለሚመጣ እና ስራም ሞክሮ እስካሁን ባለማግኘቱ ምክንያት ነው 3ልጆች አለን አንድ ⶍክትሬት እየተማረነው አዲስ አበባ 2ኛ 9ኛ ክፍል 3ኛ 2ኛክፍል በጠቅላላ ይህንን የዘረዘርኩት ለምን ቆየሽ እንዳትሉኝነው እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ በዐሎት አስነኝ (ወለተምድ፥ ወልደገብርኤል ወልደኪዳን ፥በትረማርያም፥ እሴተመስቀል )
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ብዙ ገጠመኞች እያደመጥን እየተለወጥን ነው እናመሰግናለን😍
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን እኛንም ከመናፍስት እስራት ነጻ እንድንሆን ይርዳን 🙏🙏🙏
እንኩዋን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ መታሰቢያ አደረሰን የትላንቱ ገጠመኝ ብዙ ተምረናል "እልልታ ያመጣው ፈውስ እና በረከት " ብየዋለሁ የዛሬውንም ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን ሰብስክራይብ👈👈👈✅ላይክ👍👍✅✅✅ሼር👈👈👍👍✅እናድርግ👏👏
አሜን አሜን አሜን
መምህርዬ❤ ወለተ ሚካኤል ብላቹሁ እህቴን በፆሎት አስቡልኝ በቤሩት ነው ያለችው😔🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ በትምህርት ብዙ ተለውጫለሁኝ
እናኳን ለናታችን ለቅድሥት ድግል ማርያም በሥደት ያላችሁ ጥበቅዋ አይለያችሁ መምህር እናመሠግናለን
ሰላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ለእናታቸን ለቅዱሰት ድንግል ማርያም አመታዊ ከበር በአል አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻✅✅✅
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤️❤️❤️❤️እኔ ሁንም ገጠመኝ እሰማለሁ ብዙ ነገር ተምርለው የ live ቪዲዮ ድጋሜ ነው የሚሰማው ምክንያቱም የምክር አገልግሎት እና የኔ ጥያቄ በዛ ይመለሳል ዘመኑን ዋጅ የቅዱስ ታሪክም በደንብ ነው የምሰማው ሁሉም ጠቃሚ ነው ::ግን ቁጥር አንድ ምስጥ ያልኩበት የበቁ አባቶች እና ልዩ ገጠመኝ 🌺🌺🌺🌺እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
መምህር ረጅም እዴሜና ጤና ይስጥልኝ ኮሜንት ስፅፍ የመጀመሪያዬ ነው ትምህርቶችህን ከግማሽ በላይ ተከታትያለሁ በእውነት ተለውጫለሁ ጠቅሞኛል እ/ር በጸጋው በጥበቡ ይጠብቅህ ይሔ የመጨረሻው ገጠመኝህ እንደሆነ ነግረኸናል። ቀጣይ በአዲሱ ገጠመኝህ እንጠብቅሀለን ።
መምህር ትምህርትን ማዳመጥ ከጀመርኩ ፬ አመት ከጀመርኩ፬አመትሆኖኛል፡በጣም ተጠቅሜበታለው።መምህር በስልክ ባወራክ ደስታዬ ወደር የለውም።ብዙ ተደርጎልኛልም ብዙ ጥያቄም አለኝ።
አብሮን ያለሰው ሁሉ ጥሩም መጥፎም እንደሆነ እና ማንንም ሰው አናቃቸውም ብቻ አምላካችን ተዋጊ ነው እኔ ብዙ የማወራህ ነገር አለ አምላክ በፈቀደ ቀን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እነሱን የመለሰ አኝንም ይርዳንእግዚአብሔር ያክብርልን መምህር
መምህራችን እንኳን ለእመቤታችን ክብረበአል አደረሰህ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
አሜን፡መምህር፡እንኳን፡አደረሳችሁ፡ለእማ፡ፍቅር፡ድንግል፡ማርያምአመታዋ፡በአል፡የነሱን፡እድል፡የመለስ፡አምላክ፡እኛንም፡ቤተስቤ፡ይመልስ፡በፀሎት፡አስቡኛ፡ፀዳለ፡ማርያም፡ከነቤተስቦቼ😢😢😢
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ገራሚ ነዉ ተመስገን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
አንደኛ ነው ኮሜንት ያፃፍኩት እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር 🤲 እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን ✝️❤️
እኔም እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነልኝ የቤቴሰቦቼ ሂወት እንዲቀይርልን ቀኔን እየጠበቅኩት ነዉ😢🙏❤️
❤ ኣሜን እንካን ኣብሮ ኣደረሰን ኣሜን ጌታ ሆይ ከእስርታችን ፍታን ኣሜን❤❤❤
መምህር እኳን ደና መጣክ እግዚሐብሄር ይመስገን ሁሉም ሰው በመፈታታቸው ፈጣሪ ከአጋንት እስራት ይጠብቀን ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን❤❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ያድልልን እኔም እኛጋ አለ❤❤
መምህር እንኳን በስላም መጣህልን መምህር በርከትህን ይደርብን አፁደገብሬኤል ብለህ እስከነቤተስቡቼን አስበኝ እኛም ቤት ክፉ መንፍስ ይጫውትብናል ቤተስቡቼን ሚርብሽ ክፉ መንፍስ አለ ፍጣሬ ፍቅሩን ያምጣላቹህ አሜን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የሰማንዉን ለፍሬ ያድርግልን ❤❤❤
መምህር እኔና ቤተሰቤ በጣም ነው የተማርነው ሁሉንም ነገር ጀምርነው እየሰገድን እፀለይን እግዛቤሄር ይመስገን መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በርታልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታቹ አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ❤❤❤ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን
መምህር በጣም እናመሰግናለን እኔም አያቶቼ አል ቆርብ ብለዋል እና መምህር ቤታችን ውስጥ ትልቅ ችግር ያለ ይመስለኛል እባክህ ምክር ለግሰኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር እንወድሃለን እናመሰግናለን❤❤🙏
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ግሸን ደርቤ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ምንደሆነ አላቅም ኮሜንት ብዙ አልፅፍም ላይክ ብቻ ነው ምሰጠው ዛሬ ግን መጀመሪያ ነኝ
አሜን እንካን ለዓለም ሁል አብሮ አድረስኝ🎉🎉❤❤❤❤🎉
Amen.
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን እህታችን
እንኳን አብሮአደረሰን እማ❤❤❤❤
@@Abi-hw7nf ❤❤❤❤❤
እኔ ዛሬ የመጣሁት ለመጀመሪያዬ ነው እግዚአብሄር መንገዱን ይመራኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንካን ደና መጣህልን የመምህር ተማሪዎች እንካንም ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል ኣደረሳቹ ኣደረሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ኣሜን እንካን አብሮ አደረሰን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የነሱን እድል የመለሰ አምላክ እኛንም ልጆቹን ይመልስ አሜን ❤
Amen 😢😢😢
አሜን ይስማን
AMennn❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
Amen 🙏 🙏🙏🙏
አሜን
ኤርትራዊት ነኝ፡መምህራችን፡ ገጌታ የተሰጠን ሃዋርያ ልበልህ ወንድሜ መጀመርታ እንኳን ለኣዲስ ኣመት ና የመስቀል በኣል፡ ላንተ ከነ ቤተሰብህ ለሁሉም ያንተ ትምህርት የሚከታተሉ እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን፡ከዚ ቀጥየ ባንተ ትምህርት እኔ ልጆቼ ተምረን ንስሃ ገብተን እንደምትለው የሚወደው ንግግር ኣለህ "" ነጭ በነጭ ለብሰን በክርስቶስ ስጋዉና ደሙ ታ ት መ ና ል""""" እልልልልልልልልልል,,። 2ተኛ እኔ በዩቱ ከ 35ሺ በላይ ስለ ዛር ሁሉም እኩስ መንፈስ መንፈስ ምስክር ሰጥቼ ለሃገሬ ማለት ( ኤርትራውያን) ምስክር ሰጥቸ ቡዙ ሰዎች ንስሃ ገብተዋል ገና እየገቡነው መምህርየ ስለዚ ወንድማቺ ላንተ ከነ ቤተሰብህ፡መምህር ግርማ ወንድሙ፡ቀሲስ ሄኖክ ወልደማሪያም፡ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ሌሎች በጣም በታም እናመስግናለን ኤርትራውያን ለሁላቹም እናከብረዎታለን በተለ ኣንተ መምህራቺን እናከብርሃለን ድካምህንና መከራህን በሰማይ ኣርያም ይድረስ ደግሞ ደርሰዋል በህልሜ ስላንተና መምህር ግርማ ቡዙ ህልም ኣይቻለው፡ ተስፋ ኣደርጋለው በ live ኣንድ ቀን እንገናኛለንንን ኣመሰግናለው
Inbox awerge eske
እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን ተስፋማርያም) ብላቹ።
እኔ ከትምህርትህ ወስጥ ሁልም ቢሆን የእኔን፡የቤተሰብ፡የናቴን፡የገጠር ቢተሰቦችን በጠቅላላ እግዝአብሔር ከእስራታችን ይፍታን አሜን ይፍታን
አሜን ይፍታን
አሜን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን
ኣሜን
Amen
ከሁን በፊትም ብዬዋለሁ እያንዳንዱ ገጠመኝ ውስጥ የኔንም ፣የቤተሰቤን፣የዘመድ ፣የጎረቤተን ህይወት ታሪክ እማገኝበት ታሪክ ነው እምሰማው ሁላችንንም እግዚአብሔር ከእስራታችን ይፍታን❤
እኔም,እዳች,ነወ
አሜን ይፍታን እህታችን
አሜን
Amen amen amen
ትክክክክል እኔ ሁሉንም ተርድቻለሁ ግን ምንም እልልም ቤተሰብ ጋር ስሄድም ምንም ሳላደርግ እመለሳለሁ ግራ ገባኝ
አባ እንኳን በደህና መጣክ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰክ አደረሳችሁ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ትምህርት እንድንሰማ ልቦናችንን የፈቀደልን ዓምላክ🙏እውነት ለመናገር ይህንን ትምህርት መከታተል ከመጀመሬ በፊት የነበረው ህይወቴን ሳስበው እኔ ከራሴ ጋር እንዳልነበርሁ እና ነፍሴን ምን ያህል እንዳሰቃየኃት ነው የእውነት ይህ ትምህርት ለኔ እና ለቤተሰቦቼ ታስቦ የተዘጋጀ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የወደድሁት መምህር እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የታፍነችን ነፍስ ነፃ እንድታወጣ እግዚአብሔር እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ከፈቀደ በአካል አግኝቼ ባማክርህ ደስ ይለኛል።ከአንዴም ሁለቴ ማጥቼ አጣሁህ
❤❤❤
እንኳን ለግሸኗ ንግስት ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግልን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ምእመናን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እ
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቀኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏💛❤💛❤💖💛❤💛💚💛❤💛💚💖💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንዃን ለእመቤታችን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ግሸን ደብረ ከርቤ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አይነ ልቦናችን ታብራልን የምናዳምጠውን በልቦናንችን ታሳድርብን ኤፍታህ ለደጇ ታብቃን አሜን
አንሜ አሜንን ኤፍታህዬ ብር ለማስገባት ፈልጌ ነበር ለኒውማ እና በማስም ነው ወይም ያስገባሽበትን ስምና አካውንት አስቀምጪልኝ
አሜን አሜን አሜን እህታችን ለደጇ ታብቃን
አሜን አሜን አሜን እስት ጉሩፕ ዉስጥ አስገባኝ
መምህር እኔ ያለኝ አስተያየት ገጠመኝ ያንተ መክሊት ስለሆነ አታቋርጠው
ውድ ኢቶጲያዋን ባገርም በውጭምያላችሁ እኮአን አደረሳችሁ ለመቤታችን አመታዋ በአል እመቤቴ ጤና ከጀራ ጋር ትስጣችሁ አሜን❤❤❤
አሚን❤❤❤😊
ቅዱስ ገብርኤልን አመስግኑልኝ ሰይጣን የመምህርን ትምርቶችን ማየት ስጀምር ስልኬን አበላሽቶብኝ ነበር እምነት እየቀባሁ ይዠው ነበር ብዥብዥ እያለ አሁን ግን ክብር ለሱ ገብርኤል ቆንጆ ስልክ ሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኩዋን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ለ 4 አመት ሙሉ ስሰቃይበት የነበረ አንድ ጉዳይ ነበረኝ እጂግ በጣም ተስፋ የቆረጥኩበት በኔ አቅም ሆነ በሰዎች እርዳታም ያልተቻለ ግን ለመቤታችን ነገርኩዋት እሱዋም አላሳፈረችኝም ዛሬ በለተ ቀንዋ ጉዳዬን ፈጸመች እኔን የሰማችኝ እናንተንም ትጎብኝ አመስግኑልኝ ዛሬ ነፃ የሆንኩበት ቀን ነው ክብር ለድንግል ልጅ
❤❤❤❤
መምህር ተስፋዬ ካንተ በጣም ብዙ ጠቃሚ መንፈሳዊ ትምህርት አግኝተናል እንዳንተ ያለብዙ መምህር ቢኖር የስንተ ነፍስ ይድን ነበር እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፣፣ ❤❤❤
እያንዳንዱ ገጠመኝ አንድ አዲስ ነገር አስተምሮን ያልፋልና እኔም ከራሴ ጀምሮ የብዙ ሰዎችን ውስጡ አይቻለሁና መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
እ/ር በየዘመኑ የሚያገለግሉትን ሰዎች ያስነሣል
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ገባ ገባ በሉ ሸር ላይክ አድርጉ ምዕመናን🙏
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለ ቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤
መምህሪ የአገሊጊሎት ዘመንህን ይበሪኪልን 🎉🎉🎉መምህሪ እኔ ገጠመኝ መደመጥ ከጀመሪኩ 4 ቀኔ ነው ግን በጠም ብዙ ተምሬባተሌው ብየንስ በቀን 3 ገጠመኝ አደምጠሌው አብዘኘው ውስጥ እረሴን ና ቤተሰቤን በደንብ እየገመገምኩ ነው በስደት ነው የሌውት በፀሎታችሁ አስቡኝ(ወለተ መሪያም)
እነሱን የመለስ አምላክ የኛንም ቤት ይጎብኝን እኛ ቤት በጣም ከባድ ችግር አለ ፈጣሪ ያገዝኛ መምህር❤❤❤
እንኳን ለግሸን ደርቤ ከርቤ ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ 😊😊😊
የመምህር አቀራረብ ግን ሰዎቹን❤❤ እያይኋቸውነው እሚመስለኝ 😅 አንዴ እስቃለሁ አዴ አዝናለሁ😢
ወይኔ የመጨረሻው ክፍል ነው ከገጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት የእግዚአብሔር ኃያልነት የሰይጣን እርኩሰት ምንም በኃጢአት ብንወድቅም እግዚአብሔር አሸናፊ ነው ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን ጠላቴን አውቄ ነቅቼ በት እኔም ቤተሰቦቼ መንፈሳዊ ውጊያ ጀምረን ወደ እግዚአብሔር እቅፍ ተመልሰን በጾም በጸሎት በስግደት በንስሐ ተጠብቀን እየኖርን ነው በቅርብ ገብተን እንቆርባለን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 🥰🕊️🙏
መምህርዬ እንኳን ደህና መጡ ኧረ እኛም ቤት ጨሌ አለ ግን እኔ ደግሞ በስደት ነኝ አመረ እየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እናቴ ደግሞ ፅዬማሪያም ብላችሁ አስቡኝ እኔ ከናቴ ፍቅር የለኝም ሁሌ ጥል ስደዉል ተሳደቢ ተሳደቢ ነዉ የሚለኝ
የዛሬዋ ድንግል ማርያም እንዲህ እየተመማርን የዛሬ አመት ታድርስን መምህር እንኳን አደረስህ 😊❤
እሚገርም ገጠመኝ ነው ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን ለነሱ ከታሰሩበት የፈታ አምላክ እኛንም ይፍታን የምንሰማውን እምንተገብር ያርገን
ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው 👏
መምህርዬ እያንዳንዱ ገጠመኝ በራሤ በቤተሠቤ በዙርያዬ ያሉ የማውቀው የኖርኩበትን እየዳሠሠ ነው የሚያልፈው አሥተማሪ አንቂ ናቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን❤❤❤
በጣም ድንቅ ግሩምአስተማሪ ገጠመን ነው ቤተሰብ ጋ ማደግ ከባድ ነው መፈሱ ከገጠር አዲስ አበባ ኣምጥቶ 3አመት ሙሉ ኣስቃይቶኛል ከቤት አልወጣም ከቤት ትምህርት ቤት ብቻ ነው ሌላ ቦታ አልሄድም ነበር 🥹ልጆቻችህ ራሳች ኣሳድጉ ለሰው አትስጡ መንፈሳዊ ከሆኑ ይሻላል አለማዊ ከሆኑ ግን ምንም መስጠት አያስፈልግም ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህሬ 🥰🥰🥰🥰
❤❤መምህሬ እንኳን በሰላም መጣክ 😢 ነገ እሰማለው እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች❤❤
መምህር ቃል ህውት ያስማልን መንግተስማያትን ያረስልን❤❤❤
በጣም ይለያል ነገር ግን እኔ ስለኔ ትንሽ ገጠመኝ ብናገር
ከልጅነቴ ጀምሬ በአያቶቼ ብት ነዉ ያደግሁት ሁሌ ሲሰድቡኝ ቡዳ የቡዳ ልጅ ይሉኝ ነበረ አይቼዉ ከሆነ ምግቡን በላሽዉ በአይንሽ ወጋሽዉ ሲሉኝ ምንም የማቀዉ አልነበረም ስተኛ ሁሌ ጥርሴን ማፋጨት ነበረ ልቤን ያፍነኝ እና. ይጨንቀኝ ያስለቅሰኝ ነበረ የማልጠራዉ ታቦት አልነበረም እያደግሁ ስመጣ ከወንድ ጋር ትዳር ይዞ መኖር ያስፈራኝ ነበረ ብዙ ፈላጊ ነበረኝ ግን አልቻልኩም ስኖር ሰዎች አግቢ አግቢ በማለት ያስቸግሩኝ ነበረ ይኖሩልኝ ይመስል ያም ሆኖ አገባሁ ባሉ ላይ የብልት መድከም ችግር ተፈጥሮ ታሞ በዘዉ በቀናቶች ዉስጥ ፈታሁት ደስ ይበላችሁ አግብቶ መፍታት የሚለዉን ነበረ የሚፈልጉት ከዛም ተሰደድሁ ወንዶች በተኛሁበት ያስቸግሩኝ ነበረ የአየር አጋንት የሚባለዉም በኔ ላይ ነበረ ለብዙ አመታት ተቸገርሁ ቤተሰብ የማዉቀዉ በአመት ቦረንትቻ እርድ አድባር ቡና እየተፈላ ይገበር ነበረ ጨሌም ነበረ ከአመት ሙርቱ ከመበላቱ በፊት እሸቱ ይገበር ነበረ እኔም መሄድ ነበረ ብዙ ነገር ይፈፀማል ያም ሆኖም ወደ አምልኮት ገባሁ ስግደት ፀሎት ፆም ጀመርኩ መልክአ አብዝቼ ፀልይ ነበረ ለወራት ድርሳናት ዳዊት ፀልይ ነበረ ወንጌል ወዘተ የህሊና ፀሎት በትንሹ ወደ ቃሉ ስቀርብ ሁሉም ተደመሰሰ የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ለማለት የምፈልገዉ ከናት አያት ከጓደኛ ከቤተሰብ የሚመጡ ብዙ መንፈሶች አሉ አባት በልጁ ይፀድቃል አይደለ የሚባለዉ እንበርታ
የኔ ታሪክ በርቺ
አሜን ይፍታን😔🙏መጨረሻው ላሳመረ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏የእኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን በእውነቱ🙏
እንኳን ለእመብርሃን ፣ ለእመህይወት ፣ ለእመአምላክ ግሽን ደርበ ከርቤና በመላዉ ዓለም በተለያዪ አከባቢዎች ለሚከበረዉ ዓመታዊ በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪዎች ✝️
.እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረበአል በአድሡ ገጠመኝ እኔም በሠላም ወደአገሬ ገብቸ እደማቀርብ ተስፍ አለኝ አዳምጨ ስጨርስ ሀሳቤን እገልፃለሁ
መምህር ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ እድሜ እና ጤናን ይስጥህ ገጠመኝ ለኔ ህይወቴን ቆም ብዬ እንዳይ አድርጎኛል ጠላታችንን አውቀን ከእግዚአብሔር ጋር እንድንጣበቅ ነው ያደረገኝ እመብርሃን እማ ፍቅር ዘመንህን ቤተሰቦችህን ትባርክ ❤❤❤🙏🙏🙏
መምህርዬ ምንም የማለት አቅም የለኝም ብቻ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏😊
በጣም ብዙ ትምህርት ነዉ መምህር ይሔንን ገጠመኝ ደግሜ ነዉ ያዳመጥኩት መምህርዬ❤❤❤❤
ለማዳመጥ አደኛ ነኝ ለመለወጥ መጨረሻ ነኝ😢😢😢
እንደዚህ አይባልም ጠንከር ብሎ መጀመር ነው እግዚአብሔር ደግሞ ይረዳናል
@@JerryTayelign አይ አውንስ ተስፋ ቆርጫለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ እጅ ሁሉ ነገር ጠሞብኛል
@EmyaShataw-l😢😢ayzoshp3tc
@ emya shewa ፀሎት የማይለውጠው ነገር የለም ከልብ መፀለይ ነው ሁሉም ይስተካከላል!!!
@@asnakudamtew310 አመሰግናለሁ
እመብርሀን ሁለችን የልባችን ትሙላልን❤❤❤
የኔን ገጠመኝ ብሰማ ደስ ይለኝ ነበረ እሱጋ አድርሱልኝ በድንግል ማርያም ስም እለምናችኋለሁ በፀሎት አስቡኝ
የበቁ አባቶች የሚገኙበት ገዳም የሚያውቅ መሄድ ፈልጌ ነው ግን የት ገዳም ልሂድ በናታችሁ ንገረሩኝ
አሰቦት ሂድ
እዛ ብሄድ ያገናኙናል ይፈቅዳሉ@@EdlawetEdl
አሠቦት,ወዴት,እኔም,ፈልጌ,ነወ
Kkkkkk
@workiyegeremew493ምን,ያስቃል7
ሁለት፡ልጆች፡አሉኝ፡ፈጣሪ፡ከአለም፡ጠብቆ፡መንኩሰው፡በንፅህና፡ኖረው፡ፈጣሪን፡አገልግለው፡ከዚ፡የሀጢያት፡አለም፡እርቀው፡እንዲያልፋ፡እመኛለው።
መምህር የበዛ ቢመስለንም ግን የሚገርምህ እያንዳንዱ ገጠመኝ የምናስታውስበት ቀን አለ እናመሰግንኃለን ኑርልን
እንኳን አደረሰህ ልዩ መምህራችን። ገጠመኞቹ በጠቅላላ አስተማሪ ነበሩ ዘርህ ይባረክ መምህር ብዙ ፍሬ አፍርተሃል እኛም እንዳንተው ፍሬ የምናፈራ ያድርገን።አሜን
በጣም እሚገርም ታራክ ነው መምህር በሰመአም ነው ይልኩት እህትና እህት ለማጋደል ለንሰሀ አብቃኝ ምለኬ ፈጣርዬ
ይገርማል በርታልን እኔም እየታገልኩ ነው ምናልባት ኢትዮጵያውያ ስመጣ ባገኝህ ደስይለኛል
እርሱን አስተካክል መምህር ራስክ ገጠመኝ ብሎ ነገር የለም ስትል በተደጋጋሚ ሰምቼካለሁ ስለዚህ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ብለክ ርዕስ ብትጀምር ቆንጆ ነው በርታ መምህራችን
መምህር የሚቀጥለውን ዝግጅት የምታቀርብበትን እርዕስ እንደመረጥክ አብስረሃል።
እኔ " አይ ሰው መሆን" የሚል አማራጭ ብሰጥስ።
መምህር እባክህ አናገረኝ ምስክርነት አለኝ ስለ እናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም እባክህ እባክህ መምህር
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለመምህራ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አሜን በጸጋ በእድሜ ያቆይልን አሜን
የኛ እንቁ መምህር እረዥም እድሜ ይስጥልን መምህር እባክህ በጸሎታችሁ አስቡን እህቴንና እኔም የክርስትና ስማችን ወለተ /ማርያም ነው የሁለታችንም መምህር ያለነው በስደት ነው ይሄው እኛም የቤተሰብ ጣጣ አለና ይሄው እኛንም ያከራትተናል እንዲሁም መምህበር እኔማ ጭራሽ አንድ አብራኝ የምሰራ ልጅ አለች እሷውም እምነቷን ቀይራ መናፍቅ ሁናለች እና በሷ እየተፈተንኩኝ ነው ያለሁ ባገኘችው ሁሉ መጨቃጨቅ ነው ለጸሎት በምቆምም ጊዜ እንዲሁም ዝም ብዬ በተቀመጥኩበትም ቦታ ላይ መጨቃጨቅ የመማታት ባህሪ ሁሉ አላት መምህር በጣም ታገስኩኝ ግን በጣም በዛ ፈተናው በእምነቴም ትነካኛለች ብዙ ነገር ትላላች ምን ላድርግ መምህር በጣም እዚህ ቤት ፈተና የሆነች እሷ ናት ከመሬት ተነስታ ዝምብላ ትጨቀጭቀኛለች መምህር በጸሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ በጣም ችያለሁ አሁን ግን ከአቅሜ በላይ እየሆነብኝ ነው😢
መምህር ለብዙ ሰው መዳን ነህ የዚህ ቤተሰብም መዳን ምክንያት ያንተ ትምህርት ነው
እኔ መንፈሳዊ ቅናት የሚያስቀናኝየሚቀየር ሰዎች ስሰማ በጣም ነው የምቀናው እኔ አንድም ሰው መቀየር አልቻልኩም መላው ቤተሰቦቼ በአድአምልኮት ያመልካሉልጆችንም ምስቅልቅል አድርጓል ጆሮአቸው ተደፍናል
እንኳን ለግሸኗ እመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ የእመቤታችን ረድኤት በረከት አይለየን አሜን መልካም የመዳመጥ ጊዜ❤
መምህር የዛሬው የእውነት ብዙ ነገር ያስተምራል ብዘረረው ይረዝማል ብዬ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት
ቃል ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
መምህር እናቴ ላይ መንፈሱ ቁጩቡሎ እኔም ኣረበ ህገር ነኝ 10 አሲሪ አመቴ ሁነኝ😢
መሥከረም 21 የተወለድኩበት እለት ነው በዚህች እለት በመወለዴ እድለኛ መሆኔን ነው የምረዳው ተመሥገን የተዋሕዶ ልጅ አርገኸ ሰለፈጠርከኝ 🙏🙏🙏
እሚገርም ነው ያድ ስው ልጅ እደዚህ ካደርገ ማነው የሚታመነው በዚህ ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን መምህርየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር የኛ እንቁ 🤍ለንስሀ እንዲያበቃን መንበረ ስላሴ ወለተ እዝጉ እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ✝️አትርሱኝ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤ መምህር በገጠመኞቹ እጅግ በጣም ነገሮችን አግኝቼበታለሁ ንስሐም ገብቼ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀብያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህሬ ከነ ቤተሰብህ
ዘመንህ ይባረክ
እንኳን ለናታችን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ግሸን ደብረ ከርቤ አመታዊ መታሰብያ ክብረ በአሏአደረሳችሁ አደረሰን ምልጃ በረከቶ በእኛለይ አድሮ ይኖርብን አሜን
ወለተ ገብርኤል እያላቹሁ በፆሎታቹሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
እኔ ግን በጣም ጠቅሞኛል 2ኣመት ሁኖኛል ማዳመጥ ከጀመርኩ አሁን ግን ለስጋደሙ ለመቅረብ እየፈለኩን ነኝ ለምእስካሁን ቆየሸ ብትሉን ከባለየጠየ ጋር በስራ ምክንያት ተራርቀን ነው ያለነው እኔ አዲስ አበባ እሱ ጋምቤላ በዓላትን ጠብቆ ስለሚመጣ እና ስራም ሞክሮ እስካሁን ባለማግኘቱ ምክንያት ነው 3ልጆች አለን አንድ ⶍክትሬት እየተማረነው አዲስ አበባ 2ኛ 9ኛ ክፍል 3ኛ 2ኛክፍል በጠቅላላ ይህንን የዘረዘርኩት ለምን ቆየሽ እንዳትሉኝነው እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ በዐሎት አስነኝ (ወለተምድ፥ ወልደገብርኤል ወልደኪዳን ፥በትረማርያም፥ እሴተመስቀል )
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ብዙ ገጠመኞች እያደመጥን እየተለወጥን ነው እናመሰግናለን😍
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን እኛንም ከመናፍስት እስራት ነጻ እንድንሆን ይርዳን 🙏🙏🙏
እንኩዋን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ መታሰቢያ አደረሰን
የትላንቱ ገጠመኝ ብዙ ተምረናል
"እልልታ ያመጣው ፈውስ እና በረከት " ብየዋለሁ
የዛሬውንም ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን
ሰብስክራይብ👈👈👈✅
ላይክ👍👍✅✅✅
ሼር👈👈👍👍✅እናድርግ👏👏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህርዬ❤ ወለተ ሚካኤል ብላቹሁ እህቴን በፆሎት አስቡልኝ በቤሩት ነው ያለችው😔🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ በትምህርት ብዙ ተለውጫለሁኝ
እናኳን ለናታችን ለቅድሥት ድግል ማርያም በሥደት ያላችሁ ጥበቅዋ አይለያችሁ መምህር እናመሠግናለን
ሰላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ለእናታቸን ለቅዱሰት ድንግል ማርያም አመታዊ ከበር በአል አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻✅✅✅
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤️❤️❤️❤️እኔ ሁንም ገጠመኝ እሰማለሁ ብዙ ነገር ተምርለው የ live ቪዲዮ ድጋሜ ነው የሚሰማው ምክንያቱም የምክር አገልግሎት እና የኔ ጥያቄ በዛ ይመለሳል ዘመኑን ዋጅ የቅዱስ ታሪክም በደንብ ነው የምሰማው ሁሉም ጠቃሚ ነው ::ግን ቁጥር አንድ ምስጥ ያልኩበት የበቁ አባቶች እና ልዩ ገጠመኝ 🌺🌺🌺🌺እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
መምህር ረጅም እዴሜና ጤና ይስጥልኝ ኮሜንት ስፅፍ የመጀመሪያዬ ነው ትምህርቶችህን ከግማሽ በላይ ተከታትያለሁ በእውነት ተለውጫለሁ ጠቅሞኛል እ/ር በጸጋው በጥበቡ ይጠብቅህ ይሔ የመጨረሻው ገጠመኝህ እንደሆነ ነግረኸናል። ቀጣይ በአዲሱ ገጠመኝህ እንጠብቅሀለን ።
መምህር ትምህርትን ማዳመጥ ከጀመርኩ ፬ አመት ከጀመርኩ፬አመትሆኖኛል፡በጣም ተጠቅሜበታለው።መምህር በስልክ ባወራክ ደስታዬ ወደር የለውም።ብዙ ተደርጎልኛልም ብዙ ጥያቄም አለኝ።
አብሮን ያለሰው ሁሉ ጥሩም መጥፎም እንደሆነ እና ማንንም ሰው አናቃቸውም ብቻ አምላካችን ተዋጊ ነው እኔ ብዙ የማወራህ ነገር አለ አምላክ በፈቀደ ቀን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እነሱን የመለሰ አኝንም ይርዳን
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር