Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አጭርና ግልጽ👍
Selam wendmea ender neh yenea PC short cutochu ayserum MN ladrgewu ??
Nice program
🙏🙏🙏
Interested
nice job
Thanks!
❤ ሰለም ወንድመ በppt ላይ Marge shape on/click አይሆንም ምን ላድርግ?አመሰግናለሁ።
Pce lay insert wust icon ymilew yelem endet laderg
አንድን app ከ taskbar በተጨማሪ desktop ፊት ለፊት ላይ እንዴት ማስቀመጥ ይቻላል 🙏🙏🙏
ወንድሜ አመሰግናለው አሪፍ ትምህርት ነው የነገርከን በርታ ። አንድ ጥያቄ ልጠይቅና ስልኬ ላይ ብዙቫይረሶች አሉ እና ላጠፋቸው ብል እምቢአሉኝ እና ፎርማት እንዳላደርገው የምፈልገው ፋይል አለኝ እና እንዴት ነው ጠቃሚ ፋይሎችን ሳይጠፉ ቫይረስ ማጥፋት እምችል እንዴትነው
ፋይሉን backup ያዝ ና Format አድረገው።
ዊንዶው 10 ኮምፒውተር ላይ ፐፕሊሸር አማርኛ አልፅፍልኝ አለ እና እንዴት ማስተካከል ይቻላል
please help me how to activate windows
ሠላም አድናቆት እንዴት ከርመሀል ?እንኳን ለአዲስ ዐመት አደረሰህ አድናቆት ከዚህ በፊት ጠይቄህ ነበር ስለ /Storage Accaunt/ በጣም እየሞላ አስቸግሮኛል ምናልባት አላየኸውም ይሆናል ቢሆንም ይህንን ጥያቄዬን ካየኸው ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ከዚህ በፊት የሰራኸውም ካለ የሠራህበትን ቦታ ጠቁመኝና ከዛ ለማየት ለመረዳት ልሞክርለማንኛውም አመሠግናለሁ
በጣም አጭርና ግልጽ👍
Selam wendmea ender neh yenea PC short cutochu ayserum MN ladrgewu ??
Nice program
🙏🙏🙏
Interested
nice job
Thanks!
❤ ሰለም ወንድመ በppt ላይ Marge shape on/click አይሆንም ምን ላድርግ?አመሰግናለሁ።
Pce lay insert wust icon ymilew yelem endet laderg
አንድን app ከ taskbar በተጨማሪ desktop ፊት ለፊት ላይ እንዴት ማስቀመጥ ይቻላል 🙏🙏🙏
ወንድሜ አመሰግናለው አሪፍ ትምህርት ነው የነገርከን በርታ
። አንድ ጥያቄ ልጠይቅና ስልኬ ላይ ብዙቫይረሶች አሉ እና ላጠፋቸው ብል እምቢአሉኝ እና ፎርማት እንዳላደርገው የምፈልገው ፋይል አለኝ እና እንዴት ነው ጠቃሚ ፋይሎችን ሳይጠፉ ቫይረስ ማጥፋት እምችል እንዴትነው
ፋይሉን backup ያዝ ና Format አድረገው።
ዊንዶው 10 ኮምፒውተር ላይ ፐፕሊሸር አማርኛ አልፅፍልኝ አለ እና እንዴት ማስተካከል ይቻላል
please help me how to activate windows
ሠላም አድናቆት እንዴት ከርመሀል ?እንኳን ለአዲስ ዐመት አደረሰህ አድናቆት ከዚህ በፊት ጠይቄህ ነበር ስለ /Storage Accaunt/ በጣም እየሞላ አስቸግሮኛል ምናልባት አላየኸውም ይሆናል ቢሆንም ይህንን ጥያቄዬን ካየኸው ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ከዚህ በፊት የሰራኸውም ካለ የሠራህበትን ቦታ ጠቁመኝና ከዛ ለማየት ለመረዳት ልሞክር
ለማንኛውም አመሠግናለሁ