የሼህ አላሙዲን ጉዳይና የሰመረ ባሪያው እስር | ህወሓት በመቀሌው ምስጢራዊ ስብሰባ ያሳለፈው ውሳኔ |ያደፈጡትና ሊበላሉ የሚሸቀዳደሙት የትግራይ ፖለቲከኞች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025

Комментарии • 161

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee 2 дня назад +13

    አረአያ እና ሮቤል በርቱ እንደናንተ ለሀቅ የሚቆም ጋዜጠኞች ብዙ ያስፈልገናል !!

  • @SahlemikaleSeifu-c1f
    @SahlemikaleSeifu-c1f 2 дня назад +10

    🌹🇪🇹👍ሮቤል እና አርሃያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የትግራይ እዝብ ስቃይ ይብቃ💐🌷🇪🇹

  • @tesfayemekonen5015
    @tesfayemekonen5015 10 часов назад +1

    በርታ፣አንበሳዬ።

  • @birhanuzenu1809
    @birhanuzenu1809 2 дня назад +9

    አርአያ የትግራይ ህዝብ ድምፅ ❤❤❤🎉🎉🎉 እዉነት ትቀጭጫለች እንጂ አትሞትም ። ጬኸትህ አሁን ብዙ ሰሚ አግኝቷል ።

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 День назад +2

    አርአያ የምወደው ምርጥ የአውነት ጋዜጠኛ ነህ በርታልን አድሜ ከጤና ጋር

  • @Tube-db1lz
    @Tube-db1lz 2 дня назад +10

    አርያያያያ❤

  • @IRFMEDIA216
    @IRFMEDIA216 2 дня назад +7

    አርያ እና ሮባ የኢትዮጵያ ጀግኖች እንዴት ናችሁ 🎉🎉🎉🎉ኑሩልኝ

  • @YonasTesfaye-b4s
    @YonasTesfaye-b4s 2 дня назад +4

    ስላም ነዉ ወንድም

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 дня назад +4

    በርቱ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 дня назад +1

    እግዚአብሄር ኢትዮጵያውያን መሪ ያምጣላት🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    Thank you so much for your concern 😍

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 2 дня назад +3

      እኛ ኢትዮጵያዊያን መሪ ተሰጥቶናል እርሱም ዶ/ር አቢይ አህመድ አሊ(አቢቹ) ነዉ።

  • @abebegebre2355
    @abebegebre2355 2 дня назад +5

    You guys doing a good job God bless you

  • @Solo--Solo
    @Solo--Solo День назад +1

    በርቱ ምርጦች 🇪🇹✌️

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 2 дня назад +4

    Aria ❤❤❤❤bertu.

  • @almazwodajo-t2c
    @almazwodajo-t2c День назад +1

    ❤❤❤❤Bertu❤Enamesegnalen ❤❤❤Araye❤and ❤robel❤tebareku ❤ 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hashimahmed2975
    @hashimahmed2975 2 дня назад +2

    አላህ ይሥማን ይሥማቹ

  • @mbenti69
    @mbenti69 2 дня назад +2

    Genuine and concerned analysis thank you guys!

  • @AsegidTulu
    @AsegidTulu 2 дня назад +2

    ሮቢ አርሀያ በርቱ

  • @AhmedMohammedabubeker
    @AhmedMohammedabubeker 2 дня назад +5

    Selam

  • @jtngeneralinvestment79
    @jtngeneralinvestment79 День назад +2

    araya Ethiopian hero

  • @Gindo-e1o
    @Gindo-e1o День назад +1

    አርአያ ተስፋማርያም እና ሮቤል የሚዲያ አገልግሎታችሁ ይበል የማያሠኝ በእውቀት በብስለት ሚዛናዊነቱን የጠበቀ እውነትና ድፍረት ያከለ እውነትን እየፈለፈላችሁ ሃቁን ጉድለቶችን ከነ መፍትሄው የምታቀርቡትን ወዘተ በእጅጉ አድናቆትና አክብርቴን ከምስጋና ጋር በትህና አቀርብላችኋለሁ። የወወትር አድናቂያችሁ የቀድሞ የጦር መኮንን ቼ ጉቬራ ነኝ ከሀገረ ቬትናም። ተባረኩ የቀንለይ አመሰግናለሁ።

  • @martabaru1841
    @martabaru1841 День назад +2

    ልክ ነህ እንደ ሰመረ ባርያው መበረታታት ያለበት ነው
    Tiktok ወጣቱን ወደ ገደል እየጨመረው ነው ሰመረ ስተቱን እያስተማረ ነው እንደ ሰመረ ያሉ መሸለም በርታ መባል አለበት ውጭ ያለነው ትውልደ ኢትዮጵያ ይሄንን ጀግና ማገዝ አለብን መንግስትም ማሰር ሳይሆን ማገዝ ነው ያለበት ለዜጎቹ ሲል ።።‼️‼️

  • @firesewarega5257
    @firesewarega5257 2 дня назад +2

    I like it this program .

  • @mergagobena1344
    @mergagobena1344 2 дня назад +2

    Thanks for your insight

  • @harunmohammed8987
    @harunmohammed8987 2 дня назад +2

    Respect bro 🙏

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d День назад +1

    ማንም አይፎገርም!!! ብልፅግና ያዘጋጀው ድራማ!! እኔ በአይኔ ያየሁት ከየወረዳው ፅሕፈት ቤት ውስጥ በአውቶቢስ ተጭነው ወደ ስቴድዮም ሲሄዱ አይቻለሁ!!!!

  • @romanhailegiorgis1675
    @romanhailegiorgis1675 2 дня назад +2

    Amazing …show. Thx

  • @Humanity-c2
    @Humanity-c2 2 дня назад +3

    good job!

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele День назад +2

    አርያ ሠመረ የታሠሩበትን ምክንያት አላውቅም ነበር እና ካንተ መስማት በመቻሌ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።ሠመረ የታሰረበት ምክንያት ይነግረናል ብየ እሱ ፕጅ ውስጥ ገብቸ ነበር ከምስጋና ባሻገር ሳይናገር ነበር ያለፈው ።

  • @hussenseid2
    @hussenseid2 2 дня назад +12

    እኔን የሚገርመኝ ስዩምን ጨምሮ እናንተን የመሠለ ተራማጅ አክቲቪስቶች ተሰባስባቹ አንድ ጠንካራና ተፅህኖ ፈጣሪ ትልቅ ሚድያ እንደመክፈት ልክ እንደ ፅንፈኞች ተበታትናቹ የግል ሚድያ መክፈታቹ።ለማንኛውም አስቡበት

    • @AlmayhuAyele
      @AlmayhuAyele День назад +1

      ዋው!!!ትልቅ ሀሳብ ነው ።ይህን እንዲያደርጉ የአብዛኞቻችን ተፅእኖ ቢኖር መልካም ነበር ።

  • @AlewiyaMohammed
    @AlewiyaMohammed 19 часов назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @abdubegalgaloliben
    @abdubegalgaloliben 2 дня назад +2

    በጣም ጥሩ ኘሮግራም ነዉ ሰአቱ ግን አጠረ ጨመር አርጉበት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነዉ

  • @Michael-kl4ty
    @Michael-kl4ty 2 дня назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeferiMekonn
    @TeferiMekonn 2 дня назад +4

    የህዋት አመራር.አስምራ ሆነው ደሀውን ያስጨርሳሉ

  • @AmerAhemd-r5y
    @AmerAhemd-r5y 2 дня назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HamidShehem
    @HamidShehem 2 дня назад +2

    እውነት ነው እነሱ ቤቴ መንግሥት ውስጥ እያሉም የትግራይ ህዝብ ልመና ላይ ተሰማርተው ነበር።

  • @AmireIbro
    @AmireIbro 2 дня назад +2

    ❤❤❤

  • @befekadutegegne6330
    @befekadutegegne6330 2 дня назад +5

    ሠላም አርአያ።በርታ።እኔ ግን የገረመኝ ETV,,FANA ሌላም የመንግስት ሚዲያ ለምን የናንተን ያህል እንኳን የህዝቡን ማዕበል አላሳየም?ይፈተሽ።እንናተ ግን ጩሁ በርቱ ።

    • @melakutadesse1923
      @melakutadesse1923 2 дня назад

      እነፋና የወንጀለኛው አፈቀላጤዎች ሆነው እንዴት የሕዝቡን ፍላጎት እንዲከተሉ ታስባለህ?የዋህ ወይም አውቆ-አበድ ተቺ ነህ?

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 2 дня назад

      እነዚህ የተጠቀሱት የመንግስት ሚዲያዎች እኮ የሽፍቶቹ /የአሸባሪዎች አገልጋዮች ናቸዉ ያዉም መንግስታችን ደመወዝ እየከፈላቸዉ ዋናዉ ደግሞ ስሜነህ ባይፈርስ የተባለ(የፈረሰ)ጋዜጠኛ ተብዬ የሽፍታ አንደበት ነዉ።

  • @ambarnews07
    @ambarnews07 2 дня назад +1

    እኛ የምንፈልገው ነፃ ሚዲያ፣ የህዝብን ችግርና ጉዳይ የሚገልጽ ነው እምንፈልገው ።

  • @MesfinGirma-py4sn
    @MesfinGirma-py4sn День назад +1

    Don't know much about politics and its strategies, but it would not surprise me if TPLF LEADERSHIP & ASEMARA collaborate to attract ethiopia.

  • @TarekegnMelese-io9im
    @TarekegnMelese-io9im 2 дня назад +5

    TPLF is cancer for Ethiopia and Ethiopians.

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 2 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 2 дня назад +4

    ደምብ ለማስከበር በአዋጅ የተቋቋመው በሥርዓት የተቋቋመበትን ዓላማ ለመፈጸም እንጅ በሕገ ወጥ ድርጊቶችን ሲፈጽም ለምን ጉዴ ተገለጠ ብሎ ማሰር በሀገሪቱ ሕግ ቢኖር ይህን የፈጸመ ኃለፊ የሆነውን ፍትህ ፊት አቁሞ ማስተማሪያ ቢሆን መልካም ነበር ግን ማን ከማን ተሽሎ ያሳዝናል ።

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 2 дня назад +4

    I love all of you guys.
    GOD bless all of you

  • @EdrisAman-o9v
    @EdrisAman-o9v 2 дня назад +6

    በጣም ቆንጆ ነዉ በርቱ

  • @איובסלומון
    @איובסלומון 2 дня назад +4

    አዲስ አበባን፡ጭራሽ፡የማያውቁ፡የአዲስ፡አበባን፡ነዋሪ፡ስነልቦና፡ያልተረዱ፡የማያውቁ፡የጸጥታ፡አስከባሪ፡ተብሎ፡የደኃ፡እናቶችን፡ድንችና፡ሽንኩርት፡ሲደፉና፡በቆመጥ፡ሲደበድቡ፡ሐይ፡የሚላቸው፡በማጣት፡ግፍ፡ሲሰሩ፡ማየት፡የተለመደ፡ሆኗል፡፡

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 2 дня назад

      በእግረኛ መንገድ ላይ መነገድ ክልክል ነው ። ህግ እንዲያስከብር የተላከን ፖሊስ በባላገርነቱ አታንገዋጥጡ።

  • @eliaskedir1297
    @eliaskedir1297 2 дня назад +1

    ኢኸው እያደረግን ነው

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 2 дня назад +2

    አይ ሳምሶን ማሞ በቀድሞ ጊዜ በሌሎች ባልተገቡ የተፈጸሙ ነገሮች ውስጥ ስሙ አለበት ብዙ ጉዶች አሉበት በሬድዮ ጣቢያ በነበረበት ጊዜ ጀምሮ የቡቻሞን እናት ዜና በጫት መርቅኖ ያልተገባ ነገር ዘገቦ ከመጣበት ወቅት ጀምሮ አይ ሳምሶን ማሞ

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 2 дня назад

    አርአያ የሚባለው ሰው
    ወላሂ እኔ እንደ ሰው
    እንኳን አልቆጥረውም
    ምክንያቱም እናቱና እህቶቹ
    በጉሩብ ሻብያና የብልጽግና ጦር
    ሰደፈሩ እንኳን ደፈሩልኝ
    እናቴና እህቶቼ ስል በትግራይ ጦርነት ግዜ

  • @Azazi_nahom
    @Azazi_nahom 2 дня назад

    ✅ ✅ ✅

  • @mussiekaleab9979
    @mussiekaleab9979 2 дня назад +2

    ኣርዓያ ዝም ብልሕ አትቀደድ ወደ ኤርትራ ትላልሕ እንዴ እዛው በጸበላቹ የኢትዩጵያ ባለስልጣኖች ችግራቸውን መፍታት ሲያቅታቸው ኤርትራ ላይ ይደፈድፋሉ

  • @AmerAhemd-r5y
    @AmerAhemd-r5y 2 дня назад +1

    ,አልአሙዲና የሞሮኮ ጉዳይ በፍርድ ቤት ለአሙዲ የተፈረደለት ጉዳይ ነዉ
    🎉

  • @zuzuman9670
    @zuzuman9670 2 дня назад

    ህግ የማያውቁ ህግ አስከባሪዎች !! እያለን እያዘንን በየመንገዱ እናልፋለን ።

  • @EthiopaEthiopa-y3c
    @EthiopaEthiopa-y3c 2 дня назад +1

    አርአያ ተስፋ ማሪያም ብላለች እናቱም አውቃ ምርጥ ዜጋ የኢትዮጵያዊነትን ካባ ከእግር እስራሱ የተጎናፀፈ

  • @zuzuman9670
    @zuzuman9670 2 дня назад

    በደንብ ማስከበር ሰበብ የሚሰሩ አሳዛኝ ነገሮች አሉ !!

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 2 дня назад

      የፖሊሶችን ትዕግስት አንፈታተን። ህግ አስከባሪ ላይ መታበይ አይጠቅምም ።

    • @zuzuman9670
      @zuzuman9670 День назад

      @girmaabdi182 ደንብ አስከባሪ እና ህዝባዊ ፖሊስ ማን አንድ አደረጋቸው ! የምን ማስፈራራት ነው ! ?

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 День назад

    ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም በአቋሙ የማይናወፅ፣"እውነትን እውነት፣ሀሰትን ሀሰት በሉ" የሚለውን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል በዘር ሃረግ ሳይሸነገል በተግባር በማሳየት በሀገራችን ታሪክ ወደር የማይገኝለት ታላቅ ጀብዱ የፈፀመ የ21ኛው ክለዘመን ዘመን ሰው ነው።አንድ ቀን ለዚህም መስዋዕትነት በብሔራዊ ደረጃ የታላቅ ሽልማት እንደሚሰጠው ጨርሶ አልጠራጠርም ።
    አመሰግናለሁ ።
    ረጂም ዕድሜና ጤና እመኛለሁ ።

  • @MaffiMan
    @MaffiMan 2 дня назад +3

    ሰላም ወዳጆች ፣ በአ.አ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ያደረጉት የሠላም ጥሪ የሚደገፍ ነው ፣ ጦርነት አውጀው የድሀ ልጅ የሚሰውትን ከአሁን በኋላ የሚሰማ ጆሮ የለም ። በተለይ ልጆቻቸውን በጦርነት አጥተው ደጋፊ ጧሪ አጥተው በመቀሌ ጎዳና ሲለምኑ ቆይተው ህይወታቸው ያለፈው እናት ታሪክ ልብ ይሰብራል ። 😢😢😢

  • @TedrosAbraham-p9s
    @TedrosAbraham-p9s 13 часов назад

    ሰመረ ባርያ ሲተች ሳይድ አይዝ በደንብ ልብስ ሰም ስልጣናቸውን እንደ ፍትሀዊነት ሊጠቀሙ የሚሞክሩ ደንብ አስከባሪዋች ላይ ትምህርት ሊሰጣቸው ይገባል ። ሰመረም የስነምግባር መርህ ልትከነተል ይገባል

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 дня назад

    አሜሪካ ፖሊስ የሚያዝህን ካልፈፀምክ የከፋ ነገር እንደሚደርስ እንሰማለን ። መታበዩ. ይቅርና ፣ ፖሊስ ማክበርን እንልመድ።

  • @kemalabdulaziz1661
    @kemalabdulaziz1661 2 дня назад +1

    ይሄ ሰዉየ ግን የትግሬን ህዝብ አዋረደ፤ ቆይ ለምን አያሶግዱትም፤ አዲስ አበባ አይደለም እንዴ የሚኖረው? ባንዳ መወገድ አለበት

    • @fieshatesfamariam4882
      @fieshatesfamariam4882 День назад

      ባለጌ አቅሙ ጉልበቱ ካለህ ለምን አንተ አታስወግደውም ሽባ ነህ አቅመ ቢስ አትንጠራራ

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 2 дня назад

    ምን ያሉበት ይሉ የለ። ጉብነህ ባህል

  • @EndaleBulBla
    @EndaleBulBla 2 дня назад

    ሰመረ ሚዛናዊ ልጅ ነው መሐበራሚ አንቂ ነው ። ሐላፉነት የሚሰማው የልጆች አባት ነው መንግስት የበታች ሕግ አስከባሪውች አንድ ሊባሉ ይገባቸዋል

  • @akemanu48
    @akemanu48 2 дня назад +1

    አሁን የትግራይ ህዝብ በህዋሀት ተንግሽግሿል:: እነዚህን ሆዳም ሽማግሌዎችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከትግራይ ምድር መነቀል አለባቸው:: ይህ ደግሞ የትግራይ ህዝብ ሀላፊነት ብቻ ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያውያን ሀላፊነት ነው::
    እንዴት የተወሰነ ግለሰብ አብረው ከፓርቲው ጋር አብሮ ያረጃል:: አብረው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መነቀል አለባችው

    • @michalgebre1289
      @michalgebre1289 День назад

      ምን አገባህ

    • @akemanu48
      @akemanu48 День назад

      @@michalgebre1289
      አየህ
      ምን አገባኝ የሚባል ነገር ነውሀገርን ወደ ቁልቁል የወረወራት::
      ምን አገባህ ብለህ በመመለስህ አዘንኩልህ:: እንዴት ይህን የሚያክል መከራ በሰው ልጅ ላይ ሲደርስ ያውም ያለኛ ማንም አያውቅም በሚሉ ያረጁ ፖለቲከኞች ግትርነት ድሀው የትግራይ ሲያልቅ አያገባህም?
      ሰው ከሆንህ ይህ ሊሰማህ ይገባህ ነበር::ፀዲ ነህ እንዴ?

  • @tadessebogale4980
    @tadessebogale4980 День назад

    በእብዛኛው ደንብ አስከባሪዎች በአዲስ አበባ ጉብኞች መሆናቸው የአደባባይ ሚስጥር ነው መንግሥት በተለይም በየሰፈሩ ያሉ ሱቆችን እንዴት በጉቦ እንደሚያበሳጩና መንግስትን እንድያማርሩ እያደረጉ መሆኑ መታውቅ አለበት

  • @SamuelTareke-pf9qg
    @SamuelTareke-pf9qg 2 дня назад +4

    አርአያ ሰው ይወድሃል ግን ኸ ስዩም ጋ የምታደርገው ውይይት ይቅርብህ ትርፉ በሰው መጠላት ነዉ

  • @michaguda5331
    @michaguda5331 2 дня назад +1

    correction: Djibouti Gvt. spoke that the drone is attacked inside their territory.

  • @Romana7777
    @Romana7777 День назад

    ይሄኔ እኮ የፋኖ ደጋፊዎች አብይን ተቃውመው የሚል ሞልቷል 😂😂😂😂😂😂

  • @viva8589
    @viva8589 2 дня назад

    እኔ እንዴት ወያኔ መቀሌ ገባ ሁሌም ግራ ይገባኛል

  • @samuelgirma9876
    @samuelgirma9876 10 часов назад

    የሕግ ባለሞያውን ሰመረን በስመደንብ አስከባሪ ? ምን ይላል አለ ሰመረ!!!! ሕግ አዋቂውን የሕግ ጨዋ ደፈረው። አይ እማማ ኢትዮጲያ። ጉድ እኮ ነው።

  • @AsratAsrat-h8q
    @AsratAsrat-h8q Час назад

    አቶ ሰመረ እየሰራ ባለው መልካም ሊመሰገን ሲገባው ለእስር መብቃቱ ፍፁም ትክክል አይደለም እንግዲህ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ውሸትና ከንቱ ውዳሴ ሲነገር የሚበረታታበትና የሚሸለምበት እውነት ሲነገር ደግሞ ተናጋሪው ለእስር የሚደረግባት ሀገር መሆኗን በግልፅ እንዲታይ ያደረገ ድርጊት በመሆኑ ለፍትህ ግድ የሚለው አካል ካለ የማስተካከያ እርምጃ በመውሰድ ግለሰቡን ነፃ ማድረግ ተገቢ ነው እንላለን።

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 2 дня назад

    Wooooow ethiopia. when our people get justice?
    When I'll be peace?
    By abiy ahimed government why peace & justice far like scay?

  • @AhmedMejen
    @AhmedMejen День назад

    ይሄ ሰውየ ውነት ተናግሮ አላውቅም፣በጁንታው ጦርነት ወቅት ብዙ ይዋሽ ነበር!

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 дня назад

    አርአያ ነብስ ያለው ዜጋ ነው። ዳዊት የስብሀት ነጋ ምርት ነው

  • @AbubkerAlinasre
    @AbubkerAlinasre 2 дня назад

    ውነቱን ነው ይሄ ወጣት እንደከብት አይነዳ የትግራይ ህዝብ

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td День назад

    ታደሰ ወረደ ነው የወሰደው

  • @HailemariamABRHA-p5w
    @HailemariamABRHA-p5w День назад

    Would you please talk other issues

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 День назад

    Enantem aykerilachihum!! SEW eyawaredachu menor yelem . Kalfelegachu hidu wede kililachu.

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 дня назад

    ደ ጺዮንና ጌታቸው አልተጣሉም ሿሿ ነው

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 3 часа назад

    ሮቤል የራሰህ ቤት ኸልህ ውይሰ ድቤ
    ነህ ውይሰ ነርከ ትሰራልህ ከነሱ ጋራ?

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td День назад

    እውነትን ስለተናገረ ነው ያሰሩት ምን እንደሚሰሩ ጉዳችውን ስላወጣባች ነው ይሕንን ልጅ ያሰሩት ብልፅግናን ለማስጠላት ንው ያሰረው ሌባ መጠየቅ አለበት ማነው ሻለቃ ዘሪሁን ይሔንን ግለሰብ ጀርባው መጠናት አለበት ደሞ ሚድያ አትናገር ምን አመጣው

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i 2 дня назад +4

    እንዴ ስለ ደንቦችነው እንዴ ሰመረ የታሰረው እነዚህ ሌቦች በየመንደሩ እየተሽከረከሩ ህብረተሰቡን የሚያሰቃዮ ጉቦኞች የሰው እንባ ያለባቸው ስለነሱ እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @asfawyimer1050
    @asfawyimer1050 День назад

    አረ እነ አርዓያ ይህ ጉዳይ በጣሞ Interesting ነዉ (የባሪያው ጉዳይ)። በየሰፈሩ ያለው የመንገድ ትራፊክ የክልከላ ታፔላና የሙስና ሲስተም ጉድ ያስብላል። ይህም የሚደረገው ንግድ ድርጅቶችን መአከል ባደረገ መልኩ በመሆኑ ይበልጥ ይገርማል። የሆነ ነገር ከተደረገም በኃላ ምልክቶቹ ይነሱና ወደ ተረኛ ሰፈር ይተከላሉ። ይህ ማለት ታዲያ መንግሥት ሕዝቡ እንዲያማር ነዉ? ወይንስ ሆን ተብሎ ሕዝብን ለማማረር የሚደረግ ነው። አረ ጎበዝ ... አረ ለሚመለከተው አድርሱልን። ማየት ማመን ነው። በተለይ ለሚ ኩራ።

  • @GebrieloTafese
    @GebrieloTafese 2 дня назад +1

    leave Alamudin, He is a real Ethiopian.

  • @addisualene556
    @addisualene556 2 дня назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ፖሊስ ባለሙሉ ሥልጣን ነው። የፖሊስ ባለሥልጣናት ወደ ውጭ በተለይም አውሮፓና አሜሪካ ለአጫጭር ኮሮሶች ተልከው የፖሊስ ሥልጣንና ኃላፊነት ፊዴል ቢቆጥሩ ጥሩ ነበር። ፖሊስ የሕዝብ ተቀጣሪ ነው እንዴት ነው ቀጣሪውን ሕዝብ የሚያንገላታው። አርዓያ ተ/ማርያምና ሮቤል ያለ ፍርሃት ሙሰኝነትንና የሥልጣን ብልሹነትን ስለ ምታጋልጡ አድናቂያችሁ ነኝ። በተለይ በሙስና ላይ የሚያርም የሚያስተርም ራሱን የቻለ ቋሚ ዝግጅት ቢኖራችሁ የሚል አስተያየት አለኝ።

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 День назад

    ባረጀ ዛፍ ??

  • @yelemabery2314
    @yelemabery2314 День назад

    ኣብድለጢፍ፡የሞጆ፡ዘይት፡ፋብርካ፡ባለቤት፡ድከም፡ላይ፡መኪናስር፡የሞተው፡ማነው፡የገደለው

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td День назад

    ሰሚት ፍየል ቤት መና ሕንፃ የሱ አይደለም

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 дня назад

    ደንብ አስከባሪ ሳይሆን ደም አስገንፋይ ነው

  • @teklumark4122
    @teklumark4122 2 дня назад

    የኢሠፓ እድሜ 6 ዐመት ብቻ ነው

  • @tamirumulugeta2141
    @tamirumulugeta2141 2 дня назад

    ታዲያ መንግስቱ ሃይለማርያም ይሻል አልነበር

  • @itexprt98
    @itexprt98 2 дня назад

    ሮቤል ጤነኛ ነህ እንዴ ?የህፃን ጨዋታ አደረከው እንዴ? አስር ጊዜ የፌደራል መንግስት ለምን ትግራይ አይገባም እያልክ የምትቀባጥረው

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 День назад

    ስንት ድሀ ኢትዮጵያዊ ፆሙን እያደረ የሀገሪቱ ወርቅ የግለሰቦች ኪስ መሙያ ከሆነ አመታት አለፉ።የኢትዮጵያ መንግስት አሁን በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ለህዝብ ግልፅ አይሆንም።እናንተስ ለምን በዝርዝር አላወራችሁም።

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 2 дня назад +2

    የነደብረጺዮን መጨረሻ የረሰ ይመስላል እግዚአብሔር ሁለተኛ የመንር እድል ሰቶአቸው አልተጠቀሙበትም እግዚአብሔር መሐሪነው ሰይፉንም ይስላል

    • @ccasiisismaciil8406
      @ccasiisismaciil8406 2 дня назад

      ደብረጽዮን በህይዎት አሉ
      እንደ ? ያኔ በትግራይ ጦርነት ግዜ
      አርአያ ነግሮናል ከአንገቱ በላይ
      የሆነ ቤተክርስቲያን ተቀበረ
      ግማሽ አካሉ ሌላ በታ ተቀብሮ
      ተገኝተዋል አራት ነጥብ ያከተመ ነገር ነዉ
      ብሎ ነበር እኔ ሱማሌ ተወላጅ ነኝ አማርኛ
      ብዙም አልችልም እንደዛ ያለን መስሎኝ ነበር

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 2 дня назад

    ወይኔ ጅቡቲ ?

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 2 дня назад

    Loyer kehone semere bariyawi sile higi yawikali makiber alebeti isu manewi yemaytaserewi atashikabitu police mekeber alebeti

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 дня назад

    ሳምሶም ማማ ብቻ አይደለም የኮስሞ ትሬዲግም አለ ሰንሻይ አንዳርጋቸው ፅጌ አይኔ ፅጌ የቀይ ሽብር ሰማአትነት ህንፅ ገነት ዘውዴ ሳህለወርቅ ዘውዴ እረ ወይኔ ካሰር ነው ሰለ one planet school ዘግቦ

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 День назад

    ስዩሜ 💪, አራያ 💪 , አርያ 💪, ሮቤል 💪, ጀግኖቼ ለእውነት የቆሙ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናቸው ልትከበሩ ልትሸለሙ ይገባል ውድድድድድድድዶድ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 3 часа назад

    Echy Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager Alemn mekeleb ymtchel Hager meryw kfu temeryw kfu pasteru kfu hzbu chkany gubo lebnet becha

  • @genzoasf2676
    @genzoasf2676 День назад

    Araya why you not giving attention for Tegaru Muslim women issues regarding Hijab? We expected from you so please being fair for all

  • @atadesse
    @atadesse 2 дня назад

    Thats ok he is released this is no news

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 2 дня назад

      These is a big news ... the old days of tplf are over .. in the age of prosperity we will not allow any public servant to be above the law !!! stop defaming our pms incredible work by doing such chilidish things...

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 2 дня назад

      And if we really want to achieve our goals we must immediately replace peoples like you who are still working in government offices with TPLF MENTALITY

  • @atadesse
    @atadesse 2 дня назад

    He is not butter ge will not melt!!!

    • @rado7282
      @rado7282 2 дня назад

      ቂቤ አይደለም አይቀልጥም ነዉ ? ማንን ነዉ?