የፈተዋ ጥያቄ ና መልስ በኡስታዝ አህመድ አደም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ፈትዋ፣ዳእዋ፣ግጥምና ስለ ሞባይል አጠቃላይ አጠቃቀም እና ሌሎችንም ፣

Комментарии • 119

  • @SeragAli-qu2nz
    @SeragAli-qu2nz Год назад +1

    ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዙና❤❤❤❤❤

  • @sahadasahada379
    @sahadasahada379 3 года назад +2

    ጀዘኩሙሏለፐህ ኸይሬን ኡስጠዙነ

  • @hayetihamed1575
    @hayetihamed1575 3 года назад +3

    ሹኩረን

  • @azmerageta8771
    @azmerageta8771 3 года назад +14

    አላህ በሰማንበት ተጠቃሚ ያርገን የረቢ

  • @SadZcx
    @SadZcx 6 месяцев назад +1

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ እረዝም እድሜ ይስታችሁ ያረብ

  • @الحمداللهعليكلحل-ص5ك
    @الحمداللهعليكلحل-ص5ك 3 года назад +2

    ማሸአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር እሰታዚ

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 10 месяцев назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 года назад +1

    ሱብሐንአላሕያርብ

  • @VudChx
    @VudChx 10 месяцев назад

    ኡስታዝ ጀዛከላሁም ኸይረን

  • @mickymouse4574
    @mickymouse4574 2 года назад +2

    ጀዛኩምከይር

  • @QweEwq-tz7en
    @QweEwq-tz7en 3 года назад +2

    ጀዛኩሏ፡ኸይር

  • @DhJs-i9c
    @DhJs-i9c Год назад +1

    ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ዉስታዜ

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 2 года назад +2

    ሰለላሁ አለሂ ወስለም

  • @ሀቢባአበይሙድ
    @ሀቢባአበይሙድ 7 месяцев назад +2

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰብ ላይክ😢

  • @fatumaassen3474
    @fatumaassen3474 2 года назад +1

    ጀዛኩሙሏህ

  • @AbuMohamod-j4e
    @AbuMohamod-j4e 3 месяца назад

    አሰላም አለይኩም ኡሰታዝ ባል አግብቸነበር ከዛም በሸረኣ ተፈ ታሁ እኔ ሰላልፈሁሸ አለኒካየ አለኝ አለዴ

  • @hayubintbaba1081
    @hayubintbaba1081 2 года назад +1

    ጀዛኩሙ ሏህ ኸይር

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 7 месяцев назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @abdoa1182
    @abdoa1182 Год назад +3

    ሠላምአለይኩምያጀመአወድምእሕቶቸይሕንኮሜትየምታዪትበሙሉየኡዝታዝአሕመድንቁጥርተባበሩለኸይርነውታጅሩተካፋይእድሖኑ

  • @maraim661
    @maraim661 3 года назад +2

    ጀዛኩም ኸይር

  • @ራህሚነኝየሰሚራእህት
    @ራህሚነኝየሰሚራእህት 3 года назад +2

    ጄዛኩሙሏሁ ኸይረን

  • @SeidMohamed-p6k
    @SeidMohamed-p6k 5 месяцев назад

    ጀዛከላህ

  • @madenamadena35
    @madenamadena35 Год назад +1

    ሱብሀንአላህ

  • @makkamohammad827
    @makkamohammad827 2 года назад +1

    ጃዛህአላህከይር

  • @ሀሊመትውሎ
    @ሀሊመትውሎ Год назад +1

    ጀዛከሊሕኸይር❤

  • @AlematMekonen
    @AlematMekonen 9 месяцев назад

    ጀዛካላህ ከይር ኡስታዝ ❤❤❤❤

    • @AlematMekonen
      @AlematMekonen 9 месяцев назад

      ያለፈን የወደፍት ቀድዋ እንደት መፆም ይቻላል

  • @መድናመኮነን
    @መድናመኮነን Год назад +2

    ያረብሁለመናዉንአገራልኝ

  • @fattfatt2004
    @fattfatt2004 3 года назад +2

    ጀዛኩምላ ሄረን

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk Год назад +1

    ሀያትና እድሜ ይስጥልን ኡስጣዝ

  • @rahmetgizaw7655
    @rahmetgizaw7655 Год назад +1

    ASelamualyekum worahmetullahi woberekatuhu endet nachihu ustaz megnita ategnagnet endet new wond liji bejerbaw tengalo metegnatu yewodedalini jezakumullahu keyer

  • @ዳሩነኝሥደትኛዋ
    @ዳሩነኝሥደትኛዋ 3 года назад +1

    ማሻአላህ. እህቶቼ አላህ ያገራን

  • @OuyhjkGribv
    @OuyhjkGribv 10 месяцев назад

    ጀዘኸሙላኸይር

  • @Fatmah-qt7yv
    @Fatmah-qt7yv 10 месяцев назад +1

    አላህይረዳን

  • @meselechtadesseobsie1406
    @meselechtadesseobsie1406 Год назад

    ጀዛከላከይር

  • @jkkhan6788
    @jkkhan6788 7 месяцев назад

    ማሻአሏህ

  • @rabyaaaaa7472
    @rabyaaaaa7472 2 года назад +1

    የአላህ

  • @zehramohammed4470
    @zehramohammed4470 7 месяцев назад

    በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @ttttchfhg6315
    @ttttchfhg6315 2 года назад +1

    ያረብ

  • @GmeelaGmeela-m4j
    @GmeelaGmeela-m4j 11 месяцев назад

    ጄዛክአላህ ኸይር

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 10 месяцев назад

    ጀዛካላህኸይር

  • @KeyiroZeyine
    @KeyiroZeyine 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤🎉

  • @zwelloyoutube3217
    @zwelloyoutube3217 3 года назад +4

    በርቱ ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @tyyfyyu6714
    @tyyfyyu6714 2 года назад +2

    👌🥰🥰👍☝️

  • @tofecmmmm8787
    @tofecmmmm8787 Год назад +2

    ❤❤❤❤

  • @taibahmohaoad5381
    @taibahmohaoad5381 2 месяца назад

    አስላም አሌኩም ወራህመትላሂ ወበርካቱ

  • @bortokankader3006
    @bortokankader3006 2 года назад +1

    አሠላሙ አለይኩም ኡሥታዝ ፈትዋ መጠየቅ እፈልጋለሁ

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 10 месяцев назад +2

    ሁለት ሁለት ሱራነውየሚቀራው ወይስ በፋቲሀ ብቻ እምታቁ ንገሩኝ በአሏህ😢😢😢

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 2 года назад +1

    ጀዛኩሙሏህሀይር ያኡስታዝ አረእኔምጥያቄአለኝ

  • @Zebura-xd8tt
    @Zebura-xd8tt 5 месяцев назад

    Yareb eregim edime oustazuna

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 2 года назад +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሆ ወበረካትሁ

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 Год назад

    ሡሡባህንአላህ❤. አላህየ. ከመጥፎነገር. መልሠን

  • @NnniHwjra
    @NnniHwjra 8 месяцев назад

    Alah.yechemerlachu

  • @marimajamale7876
    @marimajamale7876 3 года назад +3

    አህለን ኡስታሁዝ
    ማሻ አላ
    ማሻ አላ
    ማሻ አላ
    ማሻ አላ ጀዛሁኩም አላህ ካይር

    • @MaMa-n9c6z
      @MaMa-n9c6z 10 месяцев назад

      አሠላሙሊኩም የኡሥታዝ ቁጥር ካወቃችሁ በአላህ ሥጡኝ

  • @taibahmohaoad5381
    @taibahmohaoad5381 2 месяца назад

    ዉሥታዝ ጀዛኩም አላህ ኽይር .ጥያቄ ነበር አንድ ስዉ የረመዳን ቀዳ ያለበት .በስደቃ ማዉጣት ኢቻላል .

    • @RehanaRehana-yy9uq
      @RehanaRehana-yy9uq Месяц назад

      ቶማስ፣በርቁ፣ሀይ፣ቤተሰብ፣እናናለን፣ኮልፌ፣ግን፣በውስጥ፣ናእ፣ነግርካለሁ፣ይቅርብክ

  • @Eነኝuser-ry9ze5gp9o
    @Eነኝuser-ry9ze5gp9o Год назад

    አሰለሙ ዓለይኩም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ ኡስተዝ ጥየቄ ነበራኝ እነ በአላህ ስልከቸውን ምተቁ ላኩልኝ በራከለሁ ፈኩም

  • @Rahemte
    @Rahemte 4 месяца назад

    ጥያቂ ውስታዝ

  • @FadilaRajato
    @FadilaRajato Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlimaAlima-y1t
    @AlimaAlima-y1t 9 месяцев назад

    .አሰላምአሌኩም ሺህ በጆሮ መድሀኒት መውሰድ ፆም ያበላሻል ወይ

  • @emmanemman5064
    @emmanemman5064 2 года назад +1

    ጥያቃመጠየቅእችላለው

  • @fehuyoutube
    @fehuyoutube 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም እህቴ ደምሪኝ እመልሳለሁ አብረን እንደግ

  • @RaniWassei
    @RaniWassei 7 месяцев назад

    አሰላም አለይኩም ራህመት ወሏ ወበረከቱ ሸህ ከዛሬ ስምንት አመት በፊት ሳውዲ አረብያ ሰልሜ ነበረ ግን ኢትዮጵያ ስገባ ቤተሰብ ሀይማኖቴን እዲቀይር እና እዳገባ አስገደዱኝ እኔምእቢ ብየ ለሁለት ወር ያህል ቤተሰብን እርቄ ተቀመጥኩኝ ግን ወደወትሮ ሀይማኖቴ ተመለስከ የኢስላም ዘመድ ወንም ጓደኛ የለኝም ነበር ቤተሰብም ልጃችን አልደለሽም ሲሉኝ ፈርቸ ነው ከዛ አገባሁ ወለድኩ መልሸ ስደት መጣሁ እና አሁን በሰው ሳይሆን እራሴ ፈልጋው ትክክለኛ ሀይማኖት መሆኑን አውቄ ሰለምኩ አልሃምዱሊላህ እና እኔ መስራት እፈልጋለሁ እዚህ ግን ሰው ኒክህ ካላወረዳቸሁ የምትሰሪውን ይካፈልሽል አሉኝ እደት ያዩታል ሸህ ጀዛኩምአላህ

  • @QwQw-ul9yy
    @QwQw-ul9yy Год назад

    አሠላሙአይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ በአላህቁጥሩንስጡኝ እምታቁ ጥያቄአለኝነበር

  • @emand4278
    @emand4278 2 года назад +1

    Era osetaze yabalia zamadwochese kabade nachawe nikaben gelebabe yalabasa labanawe belawe yameyamenu nachawe dua aderegulegn

  • @ሷሊሀ-ጨ6ዐ
    @ሷሊሀ-ጨ6ዐ Год назад +1

    ያጀመዓ የዚን እስተዝ ቁጥር ላኩልኝ በአላህ

  • @MustefaIsa
    @MustefaIsa Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም? ያጀመዓ
    አንድ ጥያቄ እኔ ከአንድትን ሴት ጋር ተዋደናል እና እሷ እናትም አባት የላትም ና ሁለታችንም ተስማምተናል እና በቃድሸሪዓ ንካ ማሳሰር ይቻላል ወይ?

  • @Fatimah-n2p
    @Fatimah-n2p Год назад +1

    ቁጥረ አፈልግ ነበረ የት ነዉ የማገኘዉ እምታቁ ስጡኝ

  • @የሸጋውእናትi-x7u
    @የሸጋውእናትi-x7u 10 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ አዲት ሴት ባልቴቢቱ ጋ ተጣልታ ባልዮው በስልኬ እዳትደውይ አላቅሺም አታቂኝም አላት እደዚህ ስላለ ኒካው ይወርዳል አይወርድም

  • @مريممريم-ق2ض3ك
    @مريممريم-ق2ض3ك 7 месяцев назад

    ሰላም ዋለኩም ጥያቄ ነበረኝ መጠየቅ ይቻላል

  • @Biduf-ji5rj
    @Biduf-ji5rj Год назад

    የዚህን ኡስታዝ ቁጥር ስጡኝ እምታቁ በአላህ

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 3 года назад +2

    እንደማመር

  • @Fatiiyaa
    @Fatiiyaa Год назад +2

    ቁጥር ሰጡኝ በአላህ ጥያቄ አለኝ

  • @rehima4840
    @rehima4840 Год назад +1

    ቁጥሩን የምታቁ የኡስታዙን ተባበሩኝ

  • @akka4642
    @akka4642 2 года назад +1

    አሠላማ አለኩም ሸህሠላምናቹሁ ጥያቄአለኚ እኔ እምኖረዉ ሀረብ አገርነዉ እና ባሌ አገርነዉ ያለዉ እና እኔናእሡ ተጣለን እና እሡ ቤተሠቦቼጋም ተጣላ አባቴ ን ሠደበዉ ከዛ እኔም እቢአልኩት እናፍታኚ ካልሺ ብርአጪዪለኛል እኔ ምን ላዲርግ

  • @Amani-n8j
    @Amani-n8j 8 месяцев назад

    ወላሒ እኔም እፈልግ ነበረ ቁጥረሩን

  • @ሷሊሀ-ጨ6ዐ
    @ሷሊሀ-ጨ6ዐ Год назад +1

    اسلام عليكم

  • @AminaaSaciid-bh9wj
    @AminaaSaciid-bh9wj 10 месяцев назад

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ቹጥራቹሁን አንዴት ማገኝት አንችላለን ወይሳፖ ወይም ቴሌ ቢኖረ ???

  • @tube-if1oc
    @tube-if1oc Год назад

    በአላሕየኡስታቁጥርየምታዉቁንገሩኝ።በአላሕአስቸኳይሁኖብኝነዉ።

  • @nafisabusser5659
    @nafisabusser5659 Год назад

    ጥያቄ ነበርኝ ግን እንዴት ቁጡረቸውን ለገኝ እችለለው

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 2 года назад +2

    እባካችሁቁጥር

  • @ልማርለድኔ-ጐ6ሸ
    @ልማርለድኔ-ጐ6ሸ 3 года назад +1

    እረባአላህቁጥርላኩልኝ

  • @SuryaShafi
    @SuryaShafi Год назад +1

    አረ ተጨማሪ

  • @muhamedendirejemal4595
    @muhamedendirejemal4595 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም

  • @FEkERTube75
    @FEkERTube75 Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም ውስታስ ጥያቄ አለኝ ዱባይ ጓደኛ ነበረችኝ እና አና እዚህ መተህ ብሰራ ሹፍርና ስራ እዚህ አሪፍ ኢከፍላሉ ብላ እዛ ሂጀ እንድሰራ ጋበዘችኝ ባስቦርት እንድጀምር ብር ላከችልኝ እና ባስቦርቱን ከ አመሥት ወር ቡሀላ ወጣልኝ እሷን አምኘ እዚሆ ያለኝን ስራ አቁሜያለሁ ከዚያ እንደጨረስኩ አሳወኳት እሷም ሀሳቧን እንደቀየረች ነገረችኝ ከትንሽ ቆይታ ቡሀላ ብሩን እንድሰጣት ጠየቀችኝ እና ብሩን መመለስ አለብኝ እጄላይ ምንም ብር የለኝም ስራ እስካሁን አላገኘሁም የለኝም ስላት በአላህ እጠይቅሀለሁ አለችኝ ምን ትሉኛላቹህ?!

  • @mohammedfkd8682
    @mohammedfkd8682 2 года назад +2

    በአላህ የምታቁ ቁጥሩን ንገሩኝ

  • @HaniiZaynu
    @HaniiZaynu 10 месяцев назад

    አሽረል አዋኪር በስንተኛው ቀን ነው?

  • @hayaah-mi3gs
    @hayaah-mi3gs 10 месяцев назад

    በአላህ የኡስታዙን ቁጥር የምታቁ ተባበሩኝ ጥያቄ አለኝ

  • @zaharaali-m9j
    @zaharaali-m9j Год назад +1

    ለኔም ቁጥር እፍልጋለሀ

  • @SekinaSultan
    @SekinaSultan 11 месяцев назад

    ጥያቄ ነበረኝ ቁጥራቹን እንዴት ላገኝ እችላለሁ

  • @MnM-ym2rg
    @MnM-ym2rg 8 месяцев назад

    ፐፕይግ

  • @abduAwel-z4r
    @abduAwel-z4r 10 месяцев назад

    As,wr wb እንዴት ናችሁ ኡስታዝ የምትገኙበትን ስልክ ቁጥራችሁን አሳዉቁኝ

    • @FatumaYimam-u9l
      @FatumaYimam-u9l 10 месяцев назад

      እኔምአሳውቁኝ

    • @AmiAhmed-e5f
      @AmiAhmed-e5f 10 месяцев назад

      ለእኔም የሚገኙበትን ስልክ ቁጥር አሳውቁኝ

  • @نُورَّبِنِتِمَحِمُدُ-ف9ط

    👍👍👍👍

  • @AaZz-j4v
    @AaZz-j4v 10 месяцев назад +1

    የኡሥታዝቁጥራቸዉን የምታቁ

    • @FatumaYimam-u9l
      @FatumaYimam-u9l 10 месяцев назад

      እኔምእፈልጋለሁ

    • @AmiAhmed-e5f
      @AmiAhmed-e5f 10 месяцев назад

      እኔም የቴሌግራም ቁጥር ካላቸው እፈልጋለሁ

  • @MnM-ym2rg
    @MnM-ym2rg 8 месяцев назад

    በጉርብዘፈንሀራምነውአይዴለም

  • @semirahelil4049
    @semirahelil4049 2 года назад +1

    አፎን ስልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር

    • @MnM-ym2rg
      @MnM-ym2rg 8 месяцев назад

      እሰላመማሊኩምተሸፎኝነበርኩ. ለፊቴመዳኒት. ፈልጌሴዴርያ. ካልታየአይሆንም. ገልጨአሳየሁት. ግንአላዳነኝም. በጣምእየተጸጸትኩ. ነውከፍራይኖርብኛሎይ. ያብራሩልኝ

  • @TghFhdf-iu2us
    @TghFhdf-iu2us 6 месяцев назад

    ግሩፕ ካላችሁ አስገቡኝ ኡስታዝ

  • @OplUppv
    @OplUppv 5 месяцев назад

    ለምድነውበሸህአህመድአደምሰም ይቱብየምትከፈቱት የሳቸውንትክክለኛይቱብሰጡኚ

  • @OuyhjkGribv
    @OuyhjkGribv 10 месяцев назад

    😂😂😂

  • @OuyhjkGribv
    @OuyhjkGribv 10 месяцев назад

    😂😂

  • @asjrakahusani2818
    @asjrakahusani2818 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @FatimaFatima-fm4gn
    @FatimaFatima-fm4gn 2 года назад +1

    👍👍👍