የጋብቻችን ቀን ተወሰነ 😱 ቀለበት አሰረልኝ 💍💍💍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 2,5 тыс.

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 дня назад +180

    ትልቁ ነገር መጨረሻ ነው እና መጨረሻችሁን ያሣምረው ሀዘን ይራቅ ከሠው ልጅ ሙሉ❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 3 дня назад +498

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @ዩቱብ-ሰ8ገ
      @ዩቱብ-ሰ8ገ 3 дня назад

      አሚን🎉🎉🎉

    • @jemila51
      @jemila51 3 дня назад

      አሚን❤

    • @كاميلياكاسو
      @كاميلياكاسو 3 дня назад +1

      አሚንአሚን

    • @Aminat725
      @Aminat725 3 дня назад +1

      አሚን ሣሪየ የኔሁሉንታዛቢ ክፉአይወጣሺ በጣምነው የምወድሺ

    • @ChHj-r5q
      @ChHj-r5q 3 дня назад +1

      አሜን❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 3 дня назад +1265

    መጀመርያ ሀይማኖት ይቀድማል የሚል ብቻ👍👍👌ለምን መቶሽ አታስገቡኝም😢😢

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل 3 дня назад +57

      ምን አገባሽ እራሳቸው ያቃሉ

    • @rahelabebe-zr3ed
      @rahelabebe-zr3ed 3 дня назад +22

      ተጨማለቁ

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 3 дня назад +1

      ይድፋሽበሄሉስምትሸቅያለሽሰገጤ👎👎👎👎👎

    • @MasaraMasara-q8f
      @MasaraMasara-q8f 3 дня назад

      ለምን አያገባትም ክርስናዋ ያስግድዳታልልክናት​@@عاااوالهنل

    • @እሙየFእናF
      @እሙየFእናF 3 дня назад +84

      መጄመሪያ በራሥ መተማመን ይኑርሽ በሄለን ሥም አትነገጅ

  • @user-er7rg6iz5u
    @user-er7rg6iz5u 2 дня назад +39

    እልልልልልልልልልልልልልልል አንኮን ደስ አላች አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤💍💍💍💍gin fikeryeee qalbtuu yifaten 😢

  • @Yohannes1958
    @Yohannes1958 2 дня назад +16

    እንቺ ቅመም ምርጥ ልጅ እርቃንሽን አትሁኚ ይሄን የሚመስል አለባበስ ደግሞ የኛ የኢትዮጵያን ባህል እይደለም የውጪ ነው እንጂ የኦርቶዶክስ አለባበስም ስርአት አለው እራስሽን ሸፈን አድርጊ የኔ ማር በተረፈ መስቀሉን ደረትሽ ላይ ሳየው ደስታዬ እጥፍ ነው ሁሌም ደረትሽ ላይ ይሁን ልብሽ ላይም ይታተም. መልእክቴ ይሄው ነው. ሌላው ስለሰርግ ስለቀለበት ወዘተ..... ምርጫው ያንቺ ነው በዛ ላይ ምንም አይነት አስተያየት አልሰጥም፣

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 3 дня назад +520

    አዚ ቤት ለመጀመርያ ግዜ ነው ኮሜንት ሚፅፈው ለይክ ሱጡኝ🙄🤲♥️🥰

  • @fiker1816
    @fiker1816 3 дня назад +104

    ፍቅርዬ እንኳን ለዚህ ክብር እና ደስታ አበቃሽ የኔ ፈዲሻ🎉🎉❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @AhammedAhammed-p8u
    @AhammedAhammed-p8u 3 дня назад +153

    የመጀመራ ነኝ ዋው አይለያቸሁ የምትሉ ❤❤❤❤

    • @nebiyat-s8l
      @nebiyat-s8l 2 дня назад

      በቅንነት ደምረኝ

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 3 дня назад +22

    ሁሌም ፍቅራቸው ይብዛልን የእኔ ውዶች🥰🥰🥰

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 2 дня назад +6

    ፍቅራቹ በጣም ያስቀናል በጣም ደስ ይላል ነገር ግን የሀንማኖት ነገርስ እንዴት አደረጌቹ እኔ በጣም ጨንቆኛል ክናንቴ የዛሬን ፍቅራቹ እንጂ የነጌ ቤታቹን አላሰባቹም ለማኖኛውም መጨረሻቹን ያሳምርላቹ የምር ፉዓድ የሙስልም ኡማ ሆነክ እንደዚህ ከእርቃኗ ጋር ስትሆን ትንሽ ቅር አይልህም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 3 дня назад +293

    መጀመሪያ ሀይማኖት ይቀድማል የሚል ብቻ 😢😢 የምትሳደቡ ሠወች ደግሞ ገደል ግቡ እሽ ፈቅር ግን ተይ ተይ እሰቤበት ቅድሚያ እሄ ሂወት ነዉ 😭😭😭

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 3 дня назад +5

      በጣም💦💦የዚህ ልጅስ በዛ አሏህ ይመልሰው እስልምና ለሁሉም ነገር ገብ አለዉ

    • @hazyldada1918
      @hazyldada1918 3 дня назад +5

      ቀለበት ለማሰርር እርቃን መሆን ለምን አስፈለገ እምነታችሁሰ ምን ላይይ ደረርሳችሁ ነው

    • @Zahra-b3v6n
      @Zahra-b3v6n 3 дня назад +3

      ማሳዉቅ ነዉ ሀይማኑት እያላቸዉ እማያቆዉ ሰት አሎዉ

    • @amuomi3217
      @amuomi3217 2 дня назад

      አኔመ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 дня назад +3

      እስቲ ስለራሳችን እናስብ በሀይማኖት እነሱ ይጠየቁበት😂😂እኛ መልካም ብቻ እንመኝላቸው❤❤❤❤❤

  • @علياالجميلي-ق4د
    @علياالجميلي-ق4د 3 дня назад +62

    አዉፉ በሉኝ ግን ትዳር የዱንያ ብቻ አይደለም ከምንም በላይ ሀይማኑት ይበልጣል እኔ በጣም ነው ምወዲቹ ግን ወይ ወዲተ ወይ ወደሳ ሆናች ባያቹ ደስ ይለኛል❤❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 2 дня назад +1

      ትክክል ሀይማኖት ይቀድማል

    • @LinaShibiru
      @LinaShibiru 2 дня назад

      አው እህት እኛም ያስጨነቀን ጉዳይ ቢሆን ሃይማኖት ነው ከዛ ዉጪ ደስ ይላሉ

    • @ramsrak3286
      @ramsrak3286 2 дня назад

      ወዳዛ ወደየት አላህ ያምጣት

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 3 дня назад +60

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኮን ደስ ያላችሁ አይለያችሁ

  • @YdgsgsDheየራ
    @YdgsgsDheየራ 2 дня назад +6

    መጀመሪያ ሀይማኖት ይቀደማል ፍቅር አሰቢበት 🙏🙏🙏ከጠፋሁ ይቅረታ

  • @user-pz5dg8hw9d
    @user-pz5dg8hw9d 3 дня назад +9

    ፈጣሪ እስከ መጠረሻ ያሳካላቹ የሃይማኖት ነገርም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትክክለኛዉ መንገድ ትምራቹ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 3 дня назад +46

    እነዚህ ሁለት ልጆች ለማሸማቀቅ የምታረጉ ሰወች እረፍ ለራሳችሁ ኑሩ በነሱ ጉድኅድ አትቀበሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 3 дня назад +3

      ንገሪልኝ በፈጠረሽ 🥹🥹

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 3 дня назад +2

      እኮ እምነታቸው በምግባር የማይኖሩ አስመሳዮች ሁሉ በስራቸው በምግባራቸው የምንቀሳቀሱ አስመሰሉት እኮ ይገርማል

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo 3 дня назад

      ደምሪኝውደ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 дня назад

      ​@@GhZv-zq5dsየልቤን ተናገርሽ ሁፍፍፍ💋💋💋💋💋የኔ ማር❤❤❤❤❤

    • @NamhAlkaldi
      @NamhAlkaldi 2 дня назад +1

      Awe betham❤❤❤❤❤❤❤

  • @umomar4384
    @umomar4384 3 дня назад +70

    #ፍቅርዬ አለባበስሽን አስተካክይ አንችኮ ውብ ሴት ነሽ ሲቀጥል #እምነታችሁን አስተካክሉ በተረፈ #እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ🙏🥺💜

    • @Haymitube012
      @Haymitube012 2 дня назад

      ደምርኝ

    • @AyuMab
      @AyuMab 2 дня назад

      በትክክል ትንሽ ብር ሲያገኙ የሚጠግቡት ነገርስ

    • @Maafiimuhammed
      @Maafiimuhammed 2 дня назад

      Isuako lepirogramu new lemin atireduatim innante bithonu lepirogiram weta yele neger atlebsum lemin tiwashalachu

    • @Yentyube
      @Yentyube 2 дня назад

      በጣም ነው ምአስጠል

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 дня назад

      ​@@Yentyubeደምሪኝ ውዴ

  • @محمدعلي-ي5ض4
    @محمدعلي-ي5ض4 3 дня назад +74

    ፍቅርዬ ፉፉዬ እኳን ደህና መጣችሁ የኛ ፈድሻወች❤😢 ግን ፍቅር ከእምነት ይጀምራል መልስ ብሰጡን ደስ ይለኛል ይሔን ስራ የምታበረታቱ ሰወች አስቡበት በእምነት ቀልድ የለም መቃወም ግድ ይለናል የምትሉ ብቻ 😢😢👍👍❤️❤️ሲቀጥል ፍቅር አለባበስሽን አስተካክይ የምወድሽን ያህል ልጠላሽ ነዉ ::😢😢👍👍❤️❤️❤️🎉🎉🎉

    • @Marigirmanesh
      @Marigirmanesh 3 дня назад +7

      ማርያምን,እኖት,ነው,ከምንም,በላይ,እምነት,ይቀድማል,ከስር,እየሄዳቹው,ምታባራታቱ,ስዎች,,ግን,ጤነኛ,አትመስሉኝም,ቆሞ,ብላቹው,አስብ

    • @EskedarBehailu
      @EskedarBehailu 3 дня назад +4

      ፍቅር ማለት ክርስቶስ ነው በቃ

    • @መሬምይማም-በ4ዐ
      @መሬምይማም-በ4ዐ 3 дня назад +1

      ትክክል

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 3 дня назад

      ዝም

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 3 дня назад

      ​@Marigirmanesh ዝም

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 2 дня назад +3

    በጣም ያምርብሻል ቀሚሱ ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር ነሽ ፉፉይን ተንከባካቢው ዘመናቹህ የተባረከ ይህን ❤

  • @themehadehe8970
    @themehadehe8970 2 дня назад +2

    እንኳን ደስ ኣለሽ ፍቅርየ እንካን ደስ ኣላቹ ❤❤❤መጀመርያ ሳይሆ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤ስወዳቹ ❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 дня назад +63

    እንኳን ደሰ አላችሁ ፍቅርዬና ፉአድ ግን ከዚህ በሀላ ፍቅርዬ አልባበሰሸ እንዳይደገም የእኔ ፈንዲሻዎች በተርፈ ዉድድድድ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @eeee9444
      @eeee9444 2 дня назад +1

      ❤❤❤❤🎉

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt 2 дня назад +1

      ❤❤❤❤❤ ቀለምዋ ስወድሽኮ የኔ ሳቂታ❤❤❤😢😢😢😢

    • @kelemaberha8877
      @kelemaberha8877 2 дня назад

      @@Zakia-jg8lt የእኔ ዉድ እህት እኔም እወድሻአለሁኝ ከበሪልኝ

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 3 дня назад +21

    ይሄ ፍቅር እንዲያልቅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ነው ምትችለው ሴት ልጅ ማቅበጥ የውነት ❤❤❤❤❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 дня назад

      እንዳያልቅ ብለሽ አስተካኪይ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 3 дня назад +35

    የኔ ተናፋቂዎች ለምንድነው ግን እንደዚህ እየጠፋቹ በናፍቆት የምትቀጡን😞😟❤❤❤

  • @ቡርታፍቅር
    @ቡርታፍቅር 2 дня назад +14

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተመስገን ጌታ ሆይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 5:47 5:51 5:54

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 2 дня назад +2

    ሁሉም ነገር አሳልፎ ወጀቡኒና ንፋሱን ሁሉ ፀጥ አድርጎ ለዚህ ቀን ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያብቃን እውነት በጣም ደስ አለኝ እልልልልል እልልልልልል❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @إيمانتويوب
    @إيمانتويوب 3 дня назад +20

    ስታመሹ የቀራችሁ መስሎኝ ነበር የኔ ተናፋቂዉች ደስታችሁን ሳይ ደስ ይለኛን 😍😍😍

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 дня назад +30

    2ሰዓት ሙሉ እስካሁን ዬት ነበራቹ 🥹
    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በናንተ የኔ ጨረቃዎች የኔ ኩሩ የኔ ውቦች ኡፍ ልዋጣቹ እንዴ ቆይ ❤❤😂😂😂

    • @MadinaTube-lo4jo
      @MadinaTube-lo4jo 3 дня назад +1

      ዋጭና እረፊ😂😂😂😂

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 3 дня назад

      😂😂😂😂😂😂 የሚውጥ ይዋጥሽ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 дня назад

      ​@@HamelmalTesfayeአይባልምምምምም❤❤❤❤❤❤❤ፍቅራቸው እኮ ሀፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ነኢማ-ዪቱብ
    @ነኢማ-ዪቱብ 3 дня назад +98

    እዴኔ ሲጠብቅ የዋለ? ሠአት ይከበረልን ❤❤❤

  • @kaltube-in2qi
    @kaltube-in2qi 3 дня назад +4

    የኔ ውዶች እኳን ደስስስስስ አላችሁ የኔ ውቦች እኔ ለናተ በጣም ደስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ እደምናያችሁ ባለሙሉ ተስፋ ነን የኔፈድሻዎች ውድድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድጎንደሪዋ
    @ዜድጎንደሪዋ 2 дня назад +3

    ወይ እማ ወይ ክያየ በላት እማ ክያየ አትበል ለማንኛዉም ደስ ትላላቹህ መጨረሻቹህን አላህ ያሳምርላቹህ አትፍሩ ወደቀጥተኛዉ መገድ አምጣት ፉፉየ ፍቅር ደሞ አትፍሪ ተመለሸረ ማርየ ወደቀጥተኛዉ ምንገድ❤❤❤

    • @راكانالوصابي-ط2ن
      @راكانالوصابي-ط2ن 2 дня назад +2

      የምን ነወ ቀጥተኛ መንገዱ ቀጥተኛ መንገዱ ኦርቶዶኩስ ተዋህዶ ብቻ ብቻ ናት ok

    • @AsterBanshebi-nu6cs
      @AsterBanshebi-nu6cs 2 дня назад

      ​@@راكانالوصابي-ط2نewentn new ehet

  • @Semrawit
    @Semrawit 3 дня назад +26

    እግዚአብሔር ይርዳሽ መጨረሽን ያሳምረው ትዳር የእግዚአብሔር አጀንዳ ነው ግን ከማይበች አጠማመድ ነው የተጣመርሽው እግዚአብሔር የለበትም የራስሽ ውሳኔ ነው ብቻ ክፉሽን አያሰማኝ 😢ፍቅርዬ ልዕልቷ በእምነትሽ ምነው ብዬ ተመኘሁ 😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
      @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 3 дня назад

      ተዋህዶዬ😥😥😥😥😥

    • @HeheOribi
      @HeheOribi 2 дня назад

      እውነት ነው😢😢😢😢
      ተዋህዶዬ ሀይማኖት 😢😢 ፈጣሪ መልካሙን ምንገደ ይምራን😢😢😢

  • @tititube9079
    @tititube9079 3 дня назад +258

    አስተያየት ከተመልካች ተቀበሉ ፍቅና ፍአድ ኮሜንት አብቡ😳😳😳 አለባበስ ይስተካከል የምትሉ ላይክ👍👍 🙄 በዙ ነገር መናገር አልፈልግም ኮሜንቴ እዳይጠፋ😂😂😂😂

    • @linaali8761
      @linaali8761 3 дня назад +5

      አወ ግድ ነው ችግሩ እነሱ አውቆ አጥፊ ነገር ናቸው

    • @medilove1152
      @medilove1152 3 дня назад +4

      Program layem doniya telbes new yemetelut ere eyetesaseben Please

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a 3 дня назад

      ​@lin👌👌👌😍aali8761

    • @GebrealAbata
      @GebrealAbata 2 дня назад +1

      Awo Weyina Tesaqeqku

    • @GebrealAbata
      @GebrealAbata 2 дня назад +1

      Weyina Yasaqqal Fkrye Yikrta Alebabessh Beterefe Ewedachihualehu

  • @GigiBetesalem
    @GigiBetesalem 3 дня назад +19

    የፉ ንግስት ዛሬ ደግሞ ቨጣም አምራለች ፉዬም በጣም አምሮበቸታል ሐሰርጋችሁ እመጣሐሁ

  • @አፊዛ
    @አፊዛ 2 дня назад +3

    ሀብትና ልጅ የዱኒያ ጌጦች ናቸው ለአኬራ ቀሪው መልካም ስራ ነው ይላል አላህ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እባካችሁ በእንደዚህ አይነት ፊትና አትውደቁ ራሳችሁንም ልጆቸቹሁን የእሳት ቀለብ ታደርገላችሁ

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o 2 дня назад +15

    ፍቅርዬ አለባበስሽን አስተካክይ አንችኮ ውብ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል👌👌👌❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሎዛ21እናቴ
    @ሎዛ21እናቴ 3 дня назад +52

    የኔ ባለማህተብ ፍቅርየ ጠንካራዋ
    ፉፉየ የኔ ንፁል ልብ 💓💓💓💓❤️❤️ ሁሌም መደፊት ክፉ ተናጋሪዎችን እግዚያብሔር ልብ ይስጣቸው❤❤❤

    • @EyerusAgechewu
      @EyerusAgechewu 3 дня назад +3

      በትክክል ሠው እሠው ላይ ለመፍረድ መሮጡ

    • @HekmaMohammed-jb2nv
      @HekmaMohammed-jb2nv 3 дня назад +4

      ምኑ ላይ ነዉ ማህተቧ እሙሥሊም ጋ እየተላላጠች

    • @ሰርካዓለም
      @ሰርካዓለም 2 дня назад +2

      @@ሎዛ21እናቴ አሜን ትክክል ሰዉ ሲባል እኮ ምቀኛ ነዉ እነሱ ብቻ ወደፊት

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 дня назад +1

      አሜን ማሬ❤❤❤❤ለነገሩ ቢናገሩም የነሱን ሀጥያት እየወሰዱ ነው😂😂

    • @ሰርካዓለም
      @ሰርካዓለም 2 дня назад +1

      @Hana-nb4ul ትክክል ቢገባቸዉ ግን አይገባቸዉም የኛ ፈድሻዎች ወደፊት

  • @Aminat725
    @Aminat725 3 дня назад +25

    ፍቅርየ የኔልእት አች የሚያምርብሺ ሙሉቀሚሥነው የኔልእልት ያለባህላችን በግማሺባለብሺ ጥሩነው ይሄንሥልሺ የጥላቻ አይዴለም ሥለምወድሺነው የምተሥማሙ👍👍👍👍👍👍

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 3 дня назад +24

    የኔ ብርቅዬዎች አይለያችሁ እስከ ዘለአለም አብራቹ በፍቅር አርጁ❤❤❤❤💑❤❤❤❤

  • @HabsisaKadir
    @HabsisaKadir 2 дня назад +6

    ፍቅርና Fu ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ የምነየችሁ የድርገን አሚን። 🎉

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 2 дня назад +1

    እኳን ደስ አላችሁ ፊፊዬና ፍቅርዬ ልብስሽ ከላይ ሙሉ ቢሆን በጣም ደስ ይልነበር ይሔ አለባበስ አንችን አይመጥንም የኔ ጨረቃ❤❤❤❤

  • @zuriashyazew736
    @zuriashyazew736 3 дня назад +44

    ሀይ ሀይሠላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብሳሪው መላእክት ወርሀዊ መታሠቢያ አደረሣችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ❤❤❤❤❤ፉፉየ ፉፉየፍቅርየ እንደዚህ አትጥፉ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 3 дня назад +1

      አሜን

    • @Eskushatube
      @Eskushatube 2 дня назад

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 3 дня назад +51

    ፍቅርየ አች የጀግና ልጂ ነሽ አባትሽን ለማስጠረት ብዙ ነገር ስትይ ነበር ግን የዛሬው አለባበስሽ ምንም አያምርም ጀግና ማለት እራስን መሰተር ነው so ከሁሉም በለይ እምነት ይቀድማል እሰቡበት ፊአድ አላህን ልትፈራ ይገባል መቸ እደምንሞት አናቅም ኮሜቶች አትሳደቡ አያገባሽም አትበሉ በደንብ ያገባኛል ሊለምን የመጣ ቀለዋጭ ሲጣ ተሳድቦ ይመለሳል ።።።።

    • @Haymitube012
      @Haymitube012 2 дня назад +3

      ደምሩኝ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 2 дня назад +3

      ትክክል ነሽ ዉዴ እኔ ልጁ ያሳዝነኛል ወላሂ ለብር ብሎ ኢሄን አክል ሀይማኖቱን ያቆሸሸ ወንድ ላጤ አሁንስ ፈራዉልሽ ነፍሴ ያረቢ አሟሟቴን አሳምርልኝ መች እንደ ምንሞት አናቅም ለዱንያ ብሎ ኢሄን ያክል አኡዙቢላ

    • @monisabri4082
      @monisabri4082 2 дня назад

      ፍፍየ. ወላሂ. እኔ. በስንምግባረህ. አክብረሀለሁ እወዲሀለሁ. ግን በሀይማኖትህ. በኩል. እባክህ ወዲሜ. አትዲራደረ. እባክህ. ለዝቸ ላጭረእዲሜ አላህንፍራ??

    • @monisabri4082
      @monisabri4082 2 дня назад +1

      ወላሂ. ሁለታቸሁንም እወዲቸኅለሁ. ንገረግን. በሀይማኖታቸኅ. ቀልዲያዛቸሁ. አላህን ፍራፉፉ. ፍቅረ. በዝህልክ. በፍጣሪሺ. እየማልሺ. ፍጣሪ የማይፍቅደወን. ስራነውየምስሩው. በሀይማኖት. ቀልድ. ወላሂ ይደብራል። አላህ. ሂዲይስጣቸሁ

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 дня назад

      ​@@EkimaIemlemአንች ከብት እሱ ፍቅር እንጂ ብር አይደለም ከሷጋር ያኖረው አፍሺን ዝጊ የሄለን ዳይፐር 😡😡😡

  • @hayat-cb8cu
    @hayat-cb8cu 3 дня назад +45

    አላህዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😌

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 20 часов назад +1

    አላህ.አድነዉ.አጋርየሌሌዉ.ብቻኛ.ነዉ.መልእክተኛችን.መሀመድናቸዉ.አላህ.አችንም.ወደተፈጠርሽበት.እሥልምና.ይመልሥሽ.አላህ.ቀጥተኛዉንመገድይምራችበበሁሁሁሁ

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf 2 дня назад +15

    በጣም እኮ ነው የሚገርመው እና ተመልካች ነን መጨረሻውንም እናያለን ማፈርያ እሱ አሰላማላይኩም እሳ እግዝብሄር ይመስገን ከደዚ አይነት ፈተና ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን አሜን በሉ እግዝኦ😢😢😢

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 2 дня назад

      እኔምለው ቤተሠቦቻቸው እደት እደዝህ ዝም አሎቸው ታላቅ እህት የላትም እሚቆነጥጥ ትልቅ ወድም የለውም አሥሮ የሚገርፍ ጭራሽ እርቃኖን መጣችኮ ለነገሩ አሶላሥ ተጋፈው የለ ምን እደቀራቸው ፈጣሪ ይወቅ😢

    • @HeheOribi
      @HeheOribi 2 дня назад

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢

  • @ሳራዪቱብ
    @ሳራዪቱብ 3 дня назад +37

    መጀመሪያሀይማኖትይቀድማል
    አትጃጃሉብን ሀይማኖታችሁን እወቁ
    አትጃጃሉ ከቱቱ

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 3 дня назад +2

      ከቱ ራስሽ ምናገባሽ እነሱ ይጨነቁ ስለ እምነታቸ
      አንቺ ግን ስለራስሽ ተጨነቂ እነሱ ናቸው ሚጠየቁት
      😂😂

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz 3 дня назад

      ​@@HsksnsHaovs😮እኮ😂😂😂😂

    • @SalamAthopia
      @SalamAthopia 2 дня назад

      አይዞሽ ተረጋጊ አትቃጠይ😂😂😂😂

    • @HayatNasir-m8u
      @HayatNasir-m8u 2 дня назад

      ቀስ በይ ስለራስሽ እወቂ

  • @aminaadem-g6v
    @aminaadem-g6v 3 дня назад +220

    ለሀይማኖቱ ክብር የለለው ሰው ለሠው ክብር የለውም

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 дня назад +200

    ፍቅር ፉፉ አንደኛ ናቸዉ የምትሉ❤❤❤🎉

    • @FbcVnzh
      @FbcVnzh 3 дня назад

      እጭ አትጨማለቁ በሐየሰማኖአትቀልድአተፉፉአረምመጃጃል መሸምሠዌነሰለማጃጃል ቡታጅራወቹለቦቹነችሑ ከሥ ንት አድጥሩአሉእጅበጎቾ

    • @SmaamA-t1h
      @SmaamA-t1h 2 дня назад

      😮😢😢

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 3 дня назад +6

    ፍቅርዬ ፉፉዬ የኔ አንደኞች አይዟችሁ በእዉነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛል ሁሉም ለበጎ ነዉ ግን በጣም የምናፍቁን ኮሜታተሮች ጥሩ ቃል ካፋችሁ ይዉጣ ከምር በጣም ነዉ የምንወዳቸዉ እኛ በናተ እንኮራለን የኔ ፈድሻዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖💖

    • @Wezi-y7h
      @Wezi-y7h 3 дня назад

      ደሚሪኝ ዉዴ❤

    • @sarah-xe3ck
      @sarah-xe3ck День назад

      እና እልልል እንበል እንዴ አታፍሩም እንደዚ እያላቹ ልጆቹ ወደ የማይሆን አታስገባቸው ከፍቅር እኮ ሃይማኖት ይበልጣል

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 2 дня назад

    ወይኔ እንደት እንደምታምሩ እቁወች ታዳከጌ ሁለት መልካሙች አየመገናኘት ከክፉ ነገር ይጠብቃች በል የኔ ወልካፍ በል ፍፍ እና ፍንድሻን ስለምትከታተል እይልኝ ፍቅር አሰጣጥ

  • @GhvbvhgVhhgf
    @GhvbvhgVhhgf 3 дня назад +16

    ሁለት ሀይማኖት አንድ ቤት አይሆንም አንዳቺ ቀይሩ እና አንድ ሃይማኖት ሁኑ ግን በጣም ነው ደስ ያለች ፈጣሪ አይለያቹ የ

  • @ተስፉ
    @ተስፉ 3 дня назад +15

    የኔ ልዬወች እንኳን ደስ አላችሁ ተናፍቃችኋል❤❤❤❤💝💝💝💐💐💐💐💐

  • @melisechnigatu198
    @melisechnigatu198 3 дня назад +17

    እኛ ግን ወይ አንድ ላይ ሁናችሁ አሳዩኝ ❤❤❤የኔ ፍቅር በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤ፉፉዬም በጣም ነው የምወድህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FRoz-b7k
    @FRoz-b7k День назад

    አለባበስ አስተካክይ ውዴ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ስጦታወች❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 День назад +2

    ማሻአላህ ሰላሙአለይኩም ብለህ ሰትጀምር ደስ ይላል ግን መጀመርያ ሀይማኖት ይቅደም

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 3 дня назад +21

    ፉፉ እና ፍቅር እንኳን ደሥ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 3 дня назад +64

    ለሀይማኖቱ ክብር የለሌዉ ሰዉ ፈፅሞ ለሰዉ ልጂ ክብር አይኖረዉም ብቻ ፍቅርየ ትክክለኛዉን መገዲ ይምራሽ❤🎉

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 3 дня назад +10

    ፋፋ አንደኘ ፍቅር ሰታምሮ አግዚብሔር ፈቅረቸውን የጠበቅላቸዉ❤❤❤ ደሰ ተላለቸዉ

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 2 дня назад +7

    መጨረሻውን ያሳምረው የኔውዶች🥰🥰🥰🥰

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 3 дня назад +16

    ልእልቴ እንኳን ደስ አለሸ የኔ አለም❤❤💍💍💍❤❤ፉፉዬ እንኳን ደስ አላቹ የኔ ዳይመንዶች❤❤❤❤

    • @Tnde-y3b
      @Tnde-y3b 3 дня назад

      ልብሱልወልቅነው መችም የወለቀእንደሆኢቶቡ እራሱንይስታል

  • @Saadah1Bb2
    @Saadah1Bb2 3 дня назад +19

    አለባበስሽን እሰቤበት ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @samritube645
    @samritube645 3 дня назад +9

    *እንኩዋን ደና መጣችሁ ምርጦቾዬ ፍቅርዬ ስለአለባበስሽ ጠይቀሽናል ከለሩ እና ከታች በጣም ያምራል ከላይ ግን በጣም በጣም ያስጠላል እኛ የተዋህዶ ልጆች እና ሙስሉምች ወርቅ የሆነ የሚያምር አለባበስ አለን እንደዚህ ተገላለልጠሽ እንድናደንቅሽ እንዳጠብቂ እሺ የኔ ውድ አደረሻን ለዋና ቀለበትሽ እና ሰርግሽ እና ለሌሎች ፕሮግራምሽ ይሄን አለባበስ እንዳደግሚው እሺ የኔ ቆንጆ እና ዋናው ነገር ደግም ሀይማኖታችሁ ነው በዚህ መቼም ይቀጥላል እንደማትሉን ተስፋ እናደርጋለን*

  • @ሳሪ
    @ሳሪ 2 дня назад +3

    ፍቅርዪ እንኳን ለዚህ ክብር ደሰታ አበቃሸ❤

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 2 дня назад

    የኔ ቆንጆች እንኳን ለዚህ ክብር አደርሳችሁ ለወደፊትም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maskarmaskar3510
    @maskarmaskar3510 3 дня назад +10

    እንኳን ደስ አላቹ እርጅም እድሜ ከጤና ያኑራቹ❤❤❤❤

  • @MeskelaFekede
    @MeskelaFekede 3 дня назад +25

    መጨረሻቹሁ ፈጣራ ያሳምርላቹ አይለያቹ የሰዉ ልጅ ጅማራዉ ሳይሆን ፍፃሚ ሲያምር ነዉ ደስ ሚለዉ እመቤቴ ታሳምርላቹ🙏🙏🙏🙏

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 3 дня назад +17

    እናተ ደስ ታላችሁ ይሁን ግን ሀይማኖት ይበልጥ ነበር ልጅቱ ታሳዝነኝ አለች ብቻ ይሁን❤❤❤❤❤❤

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 3 дня назад

      እኔም ታሳዝነኝ አለች ❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @Aynu-o3x
    @Aynu-o3x 3 дня назад +2

    የኔ ውዶች እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ ❤❤❤❤❤በቃ እደጉ ውለዱ ፈጣሪ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ❤❤❤❤😢😢😢

  • @fekertemitku3351
    @fekertemitku3351 2 дня назад

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ እርግብ ልክነሽ ግን የሃይማኖታቹ ጉዳይ ያሳስበኛል ❤

  • @Aynu24Tube
    @Aynu24Tube 3 дня назад +34

    ፍቅራቹ እንደምድር አሸዋ ይብዛ የምትሉ የፋንድሻ ፋምልይ like 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ggg-y2u8s
    @Ggg-y2u8s 3 дня назад +16

    እግዚአብሔር መጨርሻችሁን። ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 3 дня назад +14

    እልልልልል ፍቅር መጣሽ❤❤❤❤❤ ዋዉ ህልሜ ተሳካ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LobTop
    @LobTop 2 дня назад +3

    አላህ ትክከለኛዉን መንገድ ይመራን ውድ እህቶች

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 3 дня назад +7

    like እያረጋችሁ yene እርግቦች ደስታችሁ ደስታችን ነው እወዳችኋለሁ 🎉❤

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf 3 дня назад +9

    እኳን ደስ አላችሁ ፉፉ እና ፍቅርዬ መጨረሻችሁ ይመር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @setedegnuw4503
    @setedegnuw4503 3 дня назад +12

    ስውዳች የስደት እህታችሁ ነኘ አበርታቱኘ በፈጣሪ አትለፉኘ ደምሩኘ የአርብ ሀገር እህቶቸ ግን ተመልሳችሁ አታንሱት አሉ ማሮቸ ❤የማዳም ጭቅጭቅ ሰለቸኘ🎉😢😢

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 3 дня назад +84

    ፍቅር አለባበስሽ😤😏ጌታ ሆይ አረ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን😢ምናረገዉን አናዉቀዉም ና ይቅር በለን😢

  • @AlfiAlfi-u6p
    @AlfiAlfi-u6p 2 дня назад

    ፍቅርዬ በጣም ነው በጣም አምሮብሻል ቀሚስም በደሙ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚህ ቀን ያበቃሽ ፍቅርዬ

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 2 дня назад +2

    አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው
    አይለያችሁ በደስታ በፍቅር ዘላለም ኑሩ❤❤

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 3 дня назад +92

    የዛሬ የፍቅር አለባበስ ያልተመቻችሁ ብቻ ላይክ አድሬጉኝ እንዳይደገም ፍቅርየ ካንች አንጠብቅም❤

  • @Mmlk-wy3so
    @Mmlk-wy3so 3 дня назад +12

    እግዚያብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ አበቦቸ 💥💥💥💥

  • @GggFg-t3e
    @GggFg-t3e 3 дня назад +28

    አሥልማት ያላህን መገዲ ያላህንቃል አሥተምራት ሁለትሀይማኖት አይሆንም🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 3 дня назад +1

      ሳህ

    • @Hiwi-y5w
      @Hiwi-y5w 3 дня назад

      Min

    • @Wubalem-k4v
      @Wubalem-k4v 3 дня назад

      Kkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂 hirmishini awuchi

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 3 дня назад +1

      ሳህ ልብ ካለዉ

    • @Egziabherymesgen21
      @Egziabherymesgen21 2 дня назад

      ክክክክክክ አልቀረብሽም🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜😜😜

  • @OsmanOsman-fd5
    @OsmanOsman-fd5 2 дня назад +5

    Kifu Ayagignch yemitl layke adirgu❤❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 2 дня назад

    ፍቅረየ የኔውድ እንኳን ደሥአላችሁ. የዛሬው አለባበስሽ እዳይደገም. ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JfifiJdkkd
    @JfifiJdkkd 3 дня назад +12

    የኔ ብርቅየወች እንካን መጣችሁልን ❤❤❤

  • @rulazaidan2594
    @rulazaidan2594 3 дня назад +11

    እ ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰🥰💕💕❤❤💕💕🥰🥰🥰

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 3 дня назад +28

    የኔወቹ መጣችሁ መዳምዬ አትጩሂብኝ ልይበት አልሰማሽም ሆሆ ጭራሽ እኛም ዘና ማለት የማይምርኝ ነው የሚመሥላት ደፍር😂😂😂😂😂

  • @Hiku-s9t
    @Hiku-s9t 2 дня назад

    የኔ ዉዶች ገና ብዙ እንጠብቃለን እንኩዋን ደስ አላቺሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 2 дня назад

    የኔ ቆንጆ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @aminaadem-g6v
    @aminaadem-g6v 3 дня назад +11

    ሀይማኖት ከምንም ከማንም ይቀድማል ከእናት አባትም ቢሆን ልቦና ይስጣችሁ

  • @GuHu-i6l
    @GuHu-i6l 3 дня назад +17

    እኳን አብሮ ደስ አለን ለዚህ ማዕረግ ላደረሰን አልሀምዱሊላ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @nebiyat-s8l
      @nebiyat-s8l 3 дня назад

      አሜን ደምሪኝ ውዴ አዲስ ነኝ ሰደት ሰለቸኝ አገሬ ገብቸ እንድሰራ

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 3 дня назад

      አሜን 😘😘🥰🙏

    • @GuHu-i6l
      @GuHu-i6l 3 дня назад

      ​@nebiyደመርኩሽ😢😢at-s8l

  • @ኩንፊየኩን-መ8ጰ
    @ኩንፊየኩን-መ8ጰ 3 дня назад +6

    ፋፋዬ ፋ በል ምንም እንዳትፈራ ፈጣሪ ካንተ ይሁን ❤❤❤❤❤እወዳቹዋለሁ የኔ ፈልቅልቅ

  • @Aaaa-of9fv
    @Aaaa-of9fv 2 дня назад +2

    የኔ ቀበጥ ፍቅርዬ የምሳሳልሽ የኔ ልእልት ፋፋየ ወደምነት አይለያቹ አበባወች ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤💍💍🔐

  • @GanatMangasha
    @GanatMangasha 2 дня назад +3

    የኔውድ ይህአይነት አለባበስ ላችአይደለም አስተካክይ

  • @LidyaDaniel-fd4sb
    @LidyaDaniel-fd4sb 3 дня назад +37

    በፍቅር እና በፉፉ የምትደሰቱ ልክ እንደ እኔ ካላችሁ ዛሬ ደስ ብሎኛል ❤ ላይክ አድርጉኝ

  • @S0fiya-s6y
    @S0fiya-s6y 3 дня назад +40

    አረአላህንፍራነገትምታለህአረታውወጣትነትህንበኢባዳእናበቁረአንአሳልፈውአረተው 😢😢😢😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 дня назад +82

    በጉጉት ሲጣብቅ ያዋለ ሰው አላ ግን እዳኔ😮😮😢😢😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊ከላ ለይክ😊😊😢😢😮

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 2 дня назад

      አረ አላህን ፊሪ የተፖሰተዉንም ሳይ ደብሮኛል ራቆትዎ 👎👎

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 2 дня назад +2

    አቦ ኩመታሮች ለራሳችሁ እወቁ መቸም እኛ ቅመሙች የሰዉቢት ገብተን መዋኘት የግላችን ነዉ የራሳችን በሽትቢት እያሳለፍን እራሳቸዉ ወሰነዉ እዜህ የደርሱት እንደነሱ ጠ መጨርሻቸዉን ማየት ነዉ

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 2 дня назад

    የኔ ወርቆች እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፍቅርዬ የኔ ውብ የኔ እቁ ፀሎት አድርጊ በእምነትሽ ጠክሪ እሽ እመብርሀን እናቴ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ በምልጃዋ አትለይሽ ቤተክርስቲያን ሂጅ እግዚአብሄር ሁሉን ነገር ያስተካክልልሻል በርች ከደጁ አትራቂ እሽ የኔ ልዕልት ልብሱ ከታች ያምር ነበር ግን ከላይ በጣም ወረደ ለሁለተኛሽ አስተካክይ እሽ የኔ ሙሉ ሴት አች እኮ ውብ ነሽ😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GigiBetesalem
    @GigiBetesalem 3 дня назад +6

    ፉዬ ከእንኳን ደስ አላችሁ የተፈተነ ፍቅር ስለሆነ ከዚህ በኋላ ምንም አይጠጥማችሁም ተደሠሜመጡተሳሰቡ ለጆቼ ከእኩል ፍቅር ነው ያላችሁ