Tizita Ze Arada - የዶግዓሊው ድል! Dogali

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 17

  • @zelalemzeleke6128
    @zelalemzeleke6128 10 месяцев назад +1

    ታሪክ የሚያጣላን ምስኪኖች 🙃
    ለነጋሩ አንገርግቦ የቆላቸው ሳይቀር ያከበሩትን ጀግና ፣ የኛ ተራ አስተያየት ....
    አታገን አታጎለው 😉
    thank you sheger 👍

  • @eritreanentertmenthabesha7387
    @eritreanentertmenthabesha7387 10 месяцев назад

    ኣሉላ የሰሜን ጅግና የጅግንነት ኣርማ ❤

  • @Zemen271
    @Zemen271 10 месяцев назад

    ራስ ኣሉላ my hero ❤

  • @etsegenetnegash
    @etsegenetnegash 10 месяцев назад

    ስሜ አሉላ ነው ቅኑ😊

  • @fshayekifle3132
    @fshayekifle3132 10 месяцев назад

    Shifta alula

    • @etsegenetnegash
      @etsegenetnegash 10 месяцев назад

      ወስላታ የክፍሌ ልጅ። ታሪክ የለህ ፣ ሥራ የለህ ወሬ ብቻ

  • @babylon6078
    @babylon6078 10 месяцев назад

    ሃሃሃሃሃ አይ ኢትዮጵያውያን ዝምብላቹ ተረተርት ስትወዱኮ ይሄ ሁሉ ታሪክ ስትቦተረፍ ግን የ ኤርትራ ህዝብ የዛኔ የት ነበሩ ነው ወይስ ሽርሽር ላይ ነበሩ ልትለን ነው ዝምብላቹ ባትጃጃሉብን ይሻል ነበር ኤርትራውያን አሉላ ተብየ ቀማኛ ሌባ በምን አንደሚያውቀው ብታውቁ ይገርማቹ ነበር ባጠቃላይ ከናንተ ከኢትዮጵያውያን የሚመጡብንን ወራሪዎች አንጂ ለ ኤርትራ ህዝብ አንድም የሚጠቅም መሪ መጥቶ አያውቅም ለዛም ነው ሁሌ አግራቹን ሰባብረን የምናባራቹ ።

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 10 месяцев назад

      የጣሊያን እንቁላል ቀቃይ ሁላ! ካንተ በላይ ቡትርፍ አለ እንዴ?

    • @babylon6078
      @babylon6078 10 месяцев назад

      @@AsnakeSinesibhat ሃሃሃ ለጋላ ከምንቀቅል ለጣልያን መቀቀሉ አይሻልም ብለሽ ነው አንደ ጅብ ጥሬ ስጋ ስለምትበሉ ጅብ አንጎል ሆናቹ የቀራቹት ለምን ይመስልሀል ዝምብለሽ በህልም ከመኖር ነቃ በይ ጀለስ

    • @babylon6078
      @babylon6078 10 месяцев назад

      @@etsegenetnegash ተቃጠልኩልሽኮ የናንተ ተረትተረት ዝምብሎ ያቅለሸልሸኛል ለዛ ነው hahah

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 10 месяцев назад

      @@babylon6078 ፐ! የነቃችሁትንማ አየናችሁ እኮ። በየቀኑ ሺህ ሆናችሁ በስደት እየገባችሁ አገራችንን በወንጀል ያጨቀያችሁ ሌቦች! ባንዳነትን ክብር አድርጋችሁ የምትኖሩ ታሪክ አልባዎች። ደሞ ይህም ታሪክ ተብሎ ይወራልኛል። ቱሪናፋ!

  • @zewabo1452
    @zewabo1452 10 месяцев назад

    ከየት ነው ይህን ተረት ተረት የምትለቃቅሙት ይህ ሲሆን ለመሆኑ የኤርትራ ህዝብ የት ነበር? አሉላ እንደሆን ተራ ሽፍታ ቀማኛ እንደነበረ ነው የኤርትራ ህዝብ የሚያውቀው ዘመናዊ መሳሪያ ለመዝረፍ ጥቂት የጣልያን ወታደሮችን ዶጋሊ ላይ ገጥሟል ለመሆኑ አሉላ መጨረሻው ምን ሆነ ለምን በምኒሊክ ግዞት ተደመደመ

    • @eritreanentertmenthabesha7387
      @eritreanentertmenthabesha7387 10 месяцев назад

      ለኣንተ ኣሉላ ሽፍታ ይሆናል ምክንያቱ ኣንተ በዝንዴ ሃይማኖትህ የቀየር ባንዳ ነህ ሌና ለጅግናች ኤረትራውያን ግን ኣሉላ ማለት ጅግና ኣባታችን ለህዝባችን ብዙህ ዋጋ ይከፈሉ ኖው እንውቀው የ ኣሉላ ጅግንነት ማወቅ ከፈለግ ደጎኣሊ ያለ የጥልያን ሃወልት ማየት ይቻላል ወይም ሮማ ያለ ማየት ይቻላል።

    • @zewabo1452
      @zewabo1452 10 месяцев назад

      አሉላን አባታችን የሚል ኤርትራዊ የለም አሉላ ከሃዲ ምሎ ተገዝቶ ራስ ወልደንኪኤል ሰሎሞንን የገደለ ውሸታም ኣጭበርባሪ ነበር የትግራይ ህዝብ ከአሉላ እጅግ የላቁ ጨዋና ሃቀኛ ጀግኖች እንደነ ሃየሎም ኣርአያን አይተናል በዘመናችን

    • @zewabo1452
      @zewabo1452 10 месяцев назад

      አሉላን አባታችን የሚል ኤርትራዊ የለም ራስ ወልደንኪኤልን ምሎ ተገዝቶ ለምኖ ወደ ትግራይ ወስዶ የገደለ ከሃዲ ውሸታም ነው ያንተ አሉላ በዚህ ነው የኤርትራ የኢትዮጵያ ህዝቦች ታሪክ የሚለያየው

    • @eritreanentertmenthabesha7387
      @eritreanentertmenthabesha7387 10 месяцев назад

      @@zewabo1452 እውቀት ኣልባ ራስ ወልደሚካኤል መቸ ኖው ኣሉላ የገደለው መጀመርታ ማውቅ ኣለብህ ።ራስ ኣሉላ ኖው ቀድሞ የመተ ከራስ ወልደሚካኤል ሶሎሙን