የሃሳብ ገጽ | "ጠቅላይ ሚንስቴሩ ሳይናገሩ ያደረጉት አንዳች ነገር የለም"! March 29,2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #ሮሃ_ቲቪ ለመደገፍ በዚ ሊንክ የበኩሎን አስተዋጽሆ ያድርጉ👇
    #Roha_tv support fund link 👉 gofund.me/230e...
    #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Комментарии • 53

  • @tokiyoon9685
    @tokiyoon9685 Год назад +6

    ሮሃ በርቱልን የህዝብ ድምፅ ስለሆናቹህ እናመሰግናለን

  • @SEn8etPlaystore-vl5cx
    @SEn8etPlaystore-vl5cx Год назад +7

    ሮሀ ሚዲያ እግዚአብሔር ያክብራችሁ እንደናነተ አይነት የሚዲያ አካላትን ያብዛልን ፈጣሪ!
    ሁሌም ከተባዳዮች ጎን ናችሁ ።🙏🙏🙏🙏

  • @amallalashi-6400
    @amallalashi-6400 Год назад +3

    በርቱ

  • @besufkadalemayew536
    @besufkadalemayew536 Год назад

    ትክክል በርቱ የህዝብ ድምፅ ናቸው።

  • @arayaelma1647
    @arayaelma1647 Год назад +1

    I like your discussions true Ethiopians.

  • @tamene1525
    @tamene1525 Год назад

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ

    በትክክል ስለ ጥያቄ መዘግየት ስለ አብይ ዋውውው እንዲህ አይነቱን ሙህር ነው ማቅረብ

  • @kassa4882
    @kassa4882 Год назад +2

    The prime minister must resign.

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 Год назад +1

    I really admire your political analysis. He is very wise and intelligent . We need more people to speak up. የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ እንደሚታወቀው ሀገሩን አሳልፎ እንደማይሰጥ ይታወቃል። ዶክተር ዐብይ የታሪት እውቀት ሳይሆን ድርቀት እንዳለበት ነው የሚነግረን። ንቁ ንቁ ንቁ ተደራጁ ተደራጁ ተደራጁ ከዚህ እየባሰ እንደሚሄድ ነው ምልክቶች ሁሉ የሚያሳዩት ።

  • @myhopeGod
    @myhopeGod Год назад +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 Год назад +1

    Abiy Ahmed must goooo

  • @kibenashbekele5121
    @kibenashbekele5121 Год назад +1

    ሰወየውውውው የናቱን የደም ግብር ሊያደርግ ነው ወደኢትዬፕያ የመጣውውው ይህንን ዘንዶዶዶ እንላቀቀውውው

  • @emuyetola8690
    @emuyetola8690 Год назад +2

    Belsegna Party 👹👹❌️❌️

  • @bobbysmith1425
    @bobbysmith1425 Год назад

    By the way Amharas, Really Really will be Solution,by saying She said and he said in the Oromo’s Apartheid Ruling parliament
    Amharas please stand together and protect yourself and your family and your people

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤😢❤❤❤😢❤😢😢❤😢❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 Год назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ አይነት ወረርሽኝ ገብቶ ወጥቷል እስከ ቅርቡ ኮቪድ ድረስ ለሁሉም ክትባት አለዉ ክትባት የጠፋለት ወረረሽኝ የሆነብን ግን ብልግና የሚባል በሽታ ነዉ አንድ ሁነህ ተነሳ ሀበሻ ነኝ የምትል ክትባቱ እርሱ ነዉ።

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Год назад

    " እያመመው መጣ ላለው እያበደ ሄደ በለው! " " ኦሮሚያን አንገነጥልም ኢትዮጵያን እንፈልጋታለን!? " ለልደቱ አያሌው አብይ አህመድ አሊ መልሷል።
    " ኦሮሚያን እየገነባን ኢትዮጵያን እንረዳለን" ሽመልስ አብደላ። በሕገመንግስታችሁ መሠረት ተገንጠሉ ኢትዮጵያን ወርሰናታል" አዳነች አበበ ደስታ
    ★ አዲሲቷ ኢትዮጵያ ትህነግ ሲመራ በእኛ የተፈጠራችሁ... በእኛ የምትኖሩ... ያለ እኛ የምትጠፉና የምትበታተኑ ። ★በኦሮሙማ ዘመን በእኛ ነፃ የወጣችሁ .... ሁሉም ነገር በእኛ የሆነ... ሁሉም የእኛ ነው (ኬኛ) ስለዚህ ታሪክን በመሰረዝ፣ በመንቀል፣ በመደለዝ፣ በማውደም፣ በማስመረር፣ በመደብደብ፣ በማሳደድ፣ በማፍረስ እኛን ትመስላለህ! አለዚያ ጨርቅህን ጥለህ ታብዳለህ፣ ትመነምናለህ ትጠፋለህ፣ ተሰላችተህ በምሬት ደጀን ወደሚሆነኝ ወደ ሕዝቤ ብለህ በፍቃደኝነት ትበተናለህ ኦሮሙማ ከሃይማኖትም በላይ ሲሆን ከአቃፊነት አናቂነት ተሸጋግሯል ይሉሃል ይህ ነው።
    * The new normal ? አዲስ ሕግጋት ወይም የምትቀበለው ግዳጅ!? *ሁሉን መቀበል፣ የድሮን ባሕል ዕምነት ትሁፊት ማናናቅና መተው። *አሁን በመደመር እሳቤ የሚሰሩትን ሁሉ አብሮ ለመኖር ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ነው ብሎ ዝም ማለት።
    * የሚፈርሱት ሁሉ ለዕድገትና ብልፅግና በ፲፮ኛው ክፍለ ዘመን የገዳ ዘመን የነበረ የጠፋው ብልፅግና ተገኘ ብሎ መደሰት። * ዘመኑ ኦሮማይዜሽን ነው! * "የ፫ሺ ዓመት የአቢሲኒያ የሰሜነኞች ኢምፓየር አከተመ፣ የስበት ማዕከልነቱ የበሻሻ ጫካ ያህል ሆኖ ፴-፵ ዓመት ወደኋላ ተንኮታኩቶ ወድቆ ተጠናቋል። * የቀጣዩ ፫ሺህ ዓመት ሥርዓት " የኩሽ የኦሮሙማ ኢምፓየር ጀምሯል ብሔር ብሔረሰቦች ሆኑ የኦሮሙማ ልጆች"
    (ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ) የት ሄደ? ደህና ነው? ስታገኘው ሠላም በልልኝ።
    * ሀገር መምራት ስላልቻሉ ሥልጣን ለመልቀቅ ዝግጁ ነዎት ወይ? ምላሹ አብረን እንለቃለን ነው።
    ★ጥያቄው መሆን የነበረበት ኢትዮጵያን መምራት ስላልቻሉ ለሚቀጥሉት ሁለት የምርጫ ዘመን የከተማ ልማት ሚ/ር፣ የተፈጥሮ ደን እና እንስሳት ሚ/ር፣ የግብርና እና የአትክልት ፍራፍሬ የአበባ ምርታማነት ሚ/ር፣ የማዘጋጃ ቤቱ ከንቲባ የበላይ ተቆጣጣሪ ሆነው እንዲያገለግሉ ዋስትና ብንሰጥዎ በፍቃደኝነት ቦታውን ለሚመጥን ለመስጠት ቢተባበሩን" ቢባል ጥሩ ነበር። ሰውዬው ጭብጨባና ፎቶ ካለ ማይክራፎን ከሰጠኸው ምንም ችግር የለበትም! ።
    * የጠቅላዩ ጅልነት ከሥልጣን መልቀቅ የሚያደርስ ስሕተት እንዳልሰራ አልተናገረም! ። ሥልጣን የማያስለቅቅ የሕዝብ ቅቡልነት እንዳለው፣ የሠራውን ሥራዎች ዘርዝሮ ለጠያቂውም ይሁን ለህዝብ ማሳመንም እራሱን የሚከላከልበት አንድ መስመር አልመለሰም! ። ስለዚህ ከሥልጣን የመባረር ምክንያቶች ሞልተው መትረፋቸውን አምኗል። እያለቀሰ ወንበሩን የሙጥኝ ብሎ በሥጋት ሌት ከሌሊት ፈነቀሉኝ እያለ የሚቃዠው ለዚያችው ፬፻ ዶላር ክፍያ ነው? ሰውዬው ሌጋሲውን ይዞ ከልጆቹ ደስታን ቢካፈል የሚመክረው እንዴት አንድ ጤነኛ ወዳጅ የለውም?! ኢትዮጵያ እዚህ ከንቱ ላይ ወድቃ እየመነመነች የማይታያቸው ደናቁርት ድህነትን ጌጥ፣ ልመናን ክብር፣ እርዛትና ርሃብን ልማድ፣ ውርደትን እንደ ፀጋ፣ ወዶና ፈቅዶ ይህ ሁሉ ጅላጅል ፓርላማ ውስጥ ሲገለፍጥና ሲያጨበጭብ ማየት በጣም ያናድዳል!ያሳፍራል!
    *ጠቅላዩ ሥልጣንና ዝና እንጂ የሕዝብ ሠላም ወጥቶ ሠላም ማደር ሥጋት ግድ አይለውም። በላስቲክ ተጠልሎ ማደር ችግር የለውም ከበሻሻ ጫካ መጥቶ እየሰራት ያለች ከተማና መናፈሻ ፓርኮችና ቤተመንግስቱ ደህና ይሁኑ፣ የማይፈልጋቸው ሰዎች በግዛቱ እንዳይገቡ፣ ነዋሪዎቹንም እንዲባረሩ ጠንክሮ እየሰራ መሆኑን ተናግሯል። "በዚያኛው ዘመን ቤተ ሰሪ ይበዛል የሚኖርበት ግን አይኖርም! " ፈካሬ እየሱስ አለው የሚተገብረው ግን ወይ በምፅዓት በቅስፈት ነው ወይም የመረረው ነፃ ወጪ ትውልድ ነው? ። " አይሆንምን ትተሽ ይሆናልን በያዝሽ"
    * "በእኔና በጦጣ መካከል ፺፫ ከመቶ ተመሳሳይነት አለ" ያለው ማን ነበር? አትፈርስምን ጠርጥር መንጥር ይሰማል?!

  • @kibenashbekele5121
    @kibenashbekele5121 Год назад +1

    ለምን መጠየቅ ብቻ ሳይሁን ገና ይሰቀላል እንደዚህ የሚሉ ውሹችችች የባርያ ልጆችችች ናቸውውው ሰው ሊሁኖ የማይችሉሉሉ ናቸውውው

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 Год назад +2

    አይ ጋላ ጋሎቹ ጋሎቹ ጋሎቹ ጋሎቹ አይችሉም ድሮም ህዝቡ እስኪ እንያቸዉ ብሎ እንጂ ያዉቀዋል።

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Год назад +1

    ግሩም ትንታኔ! ለምን ምስራቅ ከመአዛ ጋር ያልመጣሽው? ቅዳሜ ሎስአንጀለስ ነች ተብሏል እናም ሄደን ልናገኛት ታስቧል

  • @natisisay-rl6zz
    @natisisay-rl6zz Год назад +1

    ጥያቄው አልዘገየም መልስ ግን ኮሜዲ ነው ተንቀናል በቁም ተደፍረናል እለ

  • @abeba2241
    @abeba2241 Год назад

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ መልሱን የመለሰዉ ጥያቄዉ ከአሥር ቀን በፊት ያየዉ አይስልም ፊቱ ቲማቲም እየመሰለ ነዉ የመለሰዉ 😂። ክርስቲያን ታደለ ገብርዬ❤

  • @kibenashbekele5121
    @kibenashbekele5121 Год назад

    ሰላምምምምም አዎዎዎዎ መአዝዬዬዬዬዬ ጉበዝዝዝ እህቴቴቴቴቴ ሙራሌሌሌሌሌ

  • @solomonbaraki4272
    @solomonbaraki4272 Год назад

    ወ/ሮ አዳነችም ሆነ አቶ ሽመልስ በጥንድ ቢሰሩም፣ እነሱም enough is enough ሊሉይችላሉ
    ጠ/ሚሩም ይህን አጋጣሚ ተጠቅሙው ሂላፊነት ወስደው ፖርላማው ውስጥ እንዲናገሩ ጠይቀው ይሆናል።

  • @teddy7551
    @teddy7551 Год назад

    Adp s mercenary, not party, please Amhara people wake up

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 Год назад +2

    ትቀልዳላችሁ ወይስ ሽንገላ ነዉ የያዛችሁት ወወይስ አለማወቅ እዚች ሀገር ላይ ለሚሰራዉ ጥፋት ዉንብድና የድንቁርና ስራ በሙሉ የበሻሻዉ ተጠቂ መሆኑን ለመናገር ፓለቲከኛ መሆን አይጠበቅም።

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 Год назад

    እሱ የኢትዮጵያን ሕዝብ እመራለሁ ብሎ ነው ሥልጣን ላይ የተቀመጠ ሰው ስለ ኢትዮጵያ ብልፅግናም ሆነ ሰላም መስፈን የውጪ ዜጋ ሊመሰክር አይችልም!! ገፈቱን እየቀመሰ ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው መመስከር የሚችለው:: እውቀት አልባ የሆነ ሰው በመጀመርያ እንዲህ ያለ ቅጥፈት ባላወራ ነበር:: ለውሽት የተፈጠር ሰው ሥለሆነ ካሁን በሗላ ራሱን እንጂ ማንንም ልያታልል አይችልም::

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 Год назад

    1. ብርጭቆውን ራሱ በድንጋይ በመምታት መስበር ይቻላል።
    2. ብርጭቆውን ከነውሃው በማሽቀንጠር መወርወር ይቻላል።
    3. ሙቀት በመስጠት ማትነን እንዲሁም ማፈንዳት ይቻላል።
    ስለዚህ ጠባቡ አቢይ ምሳሌው የአፈር ነው።
    4. *** አየር ክብደት አለው። አየሩን አምቀህ ካስገባኸው ውሃውን ትደፋዋለህ። እንዲያውም ግፊቱ ብርጭቆውን ይጥለዋል።

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Год назад +1

    ማሙሽ አብይ የሰፈር ጉልቤ!! 😮

  • @teddy7551
    @teddy7551 Год назад

    abiy olf don,t have the mandate to rule Ethiopia

  • @mingutade5568
    @mingutade5568 Год назад

    ቀጠቀጣችሁትኮ😁

  • @semahagnmannegerew4580
    @semahagnmannegerew4580 Год назад

    አብይ ከተጠያቂነት አያመልጥም 100%

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 Год назад

    የውሸት ነጎድጓድ ከደንጋይ ነጎዶጓድ እጅግ ከባድ መርግ ነው የሰውን ልጅ በማንነቱ የሚጠሮግ በመሆኑ❤
    ከዚህ የበለጠ ማፍረስ እናንተና እኔ በመቅረታችን ይሆን ተስፋችሁ
    ሰትዮዋ አንድ መረን ያለፈ እየነካካ ሲያስቸግራቸው ይህን ቴነካኝና እሒን ቡቴነካ እያሊ እየፎከሩ ከቦታው አደረሱት

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Год назад

    የፓርላማው አባላት መሳቅ የሚያሳየው ምን ያህል የወረዱ ወራዳ መሆናቸውን ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው ሰው ያጣች ሀገር

  • @tekatesfayasgedom7965
    @tekatesfayasgedom7965 Год назад

    እንዴት ነው ነገሩ? 6 ሚልዮን ህዝብ 2 ዓመት ሙሉ ያለ ምግብና መድሀኒት ሲዘጋ ተገቢ ነው ብለን ስናጨበጭብ ቆይተን፣ አሁን ሰዎች ወደ አ/አ አትግቡ ተባሉ እያሉ መጮህ አያስተዛዝብም? ወደ አ/አ አትገቡም የተባሉት ሰዎች እኮ ቢያንስ ወደ ሌላ ከተማ መሄድ ይችላሉ፡፡ ካላችሁበት እንዳትንቀሳቀሱ ሰማይንና ምድርን ዘግቼ ምግብና መድሀኒትና ከልክየ የጠወለገ አሟሟት እንድትሞት አገርጋለሁ የተባለው ህዝብ ምን ይበል?

    • @tea9003
      @tea9003 Год назад +1

      ሂድና ህወሀትን ጠይቅ "ጦርነት ባህላዊ ጨዋታ አይደለም እንዴ “ ጥጋብ ገና ብዙ ዋጋ ያከፍልሀል። አሁንም የበረደ አይመስልም። ዋናው ተጠያቂ እራሱ ህዝቡ ነዉ። በTPLF መጠቀም ብቻ ሳይሆን ጣጣዉን መቀበል ግድ ይላል። ዝም ስትባሉ...ክፉ ትናገራላችሁ።

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      እሱ በራስህ ምርጫ የደረሰብህ መከራ ነው። አቢይንና ህውሀትን ጠይቅ። እኛ ግን በመሰረትነው ከተማ ስንከለከል እንጮሀለን፤ እንታገላለን።
      የራስህ ችግር ላይ አተኩር።
      እናንተ ያመጣችሁት ጣጣ ነው፤ ይህ ሁሉ።

    • @tekatesfayasgedom7965
      @tekatesfayasgedom7965 Год назад

      @@andenetashenafi814 ወንድሜ፣ የአንተን ችግር የራስህ ጉዳይ ነው ካልኩህ፣ የእኔን ችግር የራስህ ጉዳይ ነው ካልከኝ ችግሮቻችንን መፍታት አዳጋች ይሆንብናል፡፡

  • @haregotayalew666
    @haregotayalew666 Год назад

    KE ERITREA SWELTNO FINFINNE MN ALEW GENA ANTE RASU TWETALEH.

    • @abeba2241
      @abeba2241 Год назад

      የሐሳብ ደሃ እስቲ እንደ ሰዉ አስብ

  • @teddy7551
    @teddy7551 Год назад

    Shane s organized by Abiy olf , who s talking with who, I hope Ethiopians u will be fooled again -again-again!

  • @teddy7551
    @teddy7551 Год назад

    Amhara people there s no Ethiopia, stop ur illusion & fight to free yourself!

  • @besufkadalemayew536
    @besufkadalemayew536 Год назад

    አብይአህመድ አባገነን መሪ ነው፣ ቁጥር ሁለት፣ኢሳያስ አፎወርቂ በሉት።የደም ንጉስ ነው