Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የጎጃምን ፀሀይ አወጣችሁ እግዛብሄር ከናተ ጋር ይሁን
የ
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ከድራማው የቀረፃው ያሣቀኝ ዴሥሥትሉ ቀጥሉበት እዳታቋረጡ በአላህ ❤❤❤❤❤
በቅንነት ደምሪኝ ኢማንዬ
😳😳
ሀይለኛዋ ሴት "ሙናዬ መንበሩን" ትመስላለች ፤እንደ ዳይኖሰር የጠፋውን ጥበብ መልሳችሁታል ፤እናመስግናለን ።
ልጅቷ ተመልካች ነው የምትመስለው ትወና ዜሮ
ምርጥ ናችሁ በጣም ነው ምታዝናኑትበርቱልን😂😂😂😂😂
ችግራችሁ መጀመር እንጂ መጨረስ የለም በጣም ውብ ናችሁ!
ትክክል ቢያስተካክሉ
Tikikil newu👍🤛
ደምሩኝ
በትክክል
እስክዛሬ በማንም ሞዛዛ አይኔን ሳደክም እነዚ የ ት ተደብቀው ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 susi ❤
አይይ የሴት እናት መሆን ከባድነው ክሰሽኝ ተባለችኮ ክክክክክክ በጣም ነው ምወዳችሁ በርቱ የገጠሩን ትዝታ እየቀሰቀሳችሁብኝ ነውጅ
በስመዓብ ትወና ባለ ቀይ ሻሽ አድናቂሽ ነሽ የኔ እህት በርች፡፡
ግሩም ትወናና ተዋኝ!
እኔ ቃል ያጣውላት የልጁ እናት ትወና ሁሉም ላይ ጎበዝ ነች የልጅቷ እናት የማለዳ ኮኮብ ላይ ተወዳድራ ነበር መሰለኝ
"ግን እኮ እናንየ..."😂😂😂so interesting.May The Almighty God bless you.
ክክክክክ
የከተማው አርቲስቶች ባማረው መድረክ ሜካፕ ተለቅልቀው እንኳ እንደዚህ አይተውኑትም በውሃ ታጥበው በገጠሩ ሜዳ የገሃዱ አለምን ገፀባህሪያት ይተውኑታል ።
የማይቀየጥ ቀየጥሽ አለቻች በጣም ነው ደስ የሚለው ያምራል
የኔ ገጠሮች ስወዳቹ ያደኩበት ናፈቀኝ የአዉነት በርቱ❤❤❤❤❤💚💛❤❤💚💛❤💗💗💗💗💗💗💗😍😘😘👂
የኔ ውዶች ሥታምሩኮ ዘና ነው እምታረጉን ውድድድድድድድ ❤❤❤❤
ቀጣይየኔውድወች
አቤት ደስ ስትሉ በተለይ የልጅ እናት 👍👍👍
በርቱ በጣም ጎበዞች ናችሁ ድምፅማ አለ💃💃❤❤👏👏👏👏
ወይኔ የሳቄ ምንጮች ስወዳቹህ በርቱ በጣም ጎበዞች ናቹህ ትችላላ ቹህ እዉነት
ጭናው መጣች አትልም ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😍😍😍😍!!!!
ክክክክ እንኳን ስላም መጣችሁልን የኔ ምርጦች እውነት ስወዳችሁ በርቱልን
ኽረ ወይኔ የልጁ እናት በሳቅ ገደለችኝ
ይች ቀጭን ልጅ እኮ ወላሂ ትችላለች ማነው ስሟ ወላሂ 1ኛ ናት ሁሉም 1ኛ
መልካም ትባላለች
በሳቅ ሞትኩ የእርግጫው ነገርስ😁😂😂የተኙበትን ሳያሳዬን አላለችም😃😄😄😆
Ethioia Tikidem Green Yellow and red Flag ❤❤.
❤❤❤ከፈረንጅና ከህንድ ኮርጀው ከሚተውኑት ይልቅ እንደዚህ ባህላችንን በሚያደምቅ መልኩ የሚተውኑትን ነው ማየት፣ በርቱ ❤
ታይቶ አይጠገብም ተከታታይ ቢሆን ጥሩ ነበር
ወይኔ ትርጎ ካራቴ ስወድሽ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
you are very amazing. This is origional and need to be continued.
ካራቴው ተመችቶኛል
የተማረ የት እንደሚተኛ ያውቃል እህ!አርጋዧ ግን አተዉንም።
እኔ የቆምኩት አልሻልምወይ ከሞተው ወዮ በሳቅቅቅ 🤣🤣😂😂😂😂😁
ነርቪን አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂አቤት ሲያምሩ ውበታቸው እኮ😘😘😘😘😘😘😂😂😂
እውይ በጣም በርቱ ቁጭ የጎጃም ባህል ነው
የልጅቷ ገፀ ባህሪ ምንም ትወና የሚባል ነገር አልፈጠረባትም በደንብ አሰሯት
Teru eyeta new Ereguz negh bayewa cherash lezeh bota yelechem mekelitewan betefeleg teru new
ወንዝ እሻገራለሁ ብሎ እንብቅ አለ 😂😂😂😂😂😂😜
Mariyamn betam gerami nachu bertuln betelay yewodu lij enat wawww👏👏👏👏👏
ባየር አብርሪ ደናዋላችሁ እላለሁ ገጠረ ማንነቴ 🇪🇹❤️ 🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️
😁😁😂😂
ጥሩዬ አንደኛ ነው በርቱ
እንድዩ,በሳቅፍርርርርርስስስስስስስስስስአልኩ,ኣለም,ለሀገራችን,እና,ለህዝባችን
በርቱ በውት ግብዝ ናቹህ ❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💚💚💚
ምርጥ ናችሁ ውድድድድድድድድድድድድድድ.....
ክክክክክ በሳቅ ደከምኩ ክክክኵ ምርጥ ድራማ ነዉ 😄😆😆😆😆😆😆
Batam new Des ymetlute Ymer 😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እሱ እረኛ እሷነገረኛክክክክክክክክክክ
በጣም ጎበዝ ናችው ክክክክክክክ ወሰላታ እውነት
Arif New bartu
አቤት ትወና ወላሂ ትችላላችሁ 🥰 ጎባኔ ላይ የሰራሽው አንደኛ ነሽ 🥰ሁላችሁም አንደኛ ናቸሁ,🥳
ያቺንማበፍፁም አንረሳትም ሀሀሀሀሀሀ
@@mrpagol2918 እኮ😁🥰
@@qonjo6613 እኔስአህያነኝልጅ ወልጀነው!አንቺእንደነ በቅሎ ውጦዝምነው አለቻትኮ
@@mrpagol2918 😂😂😂ምንም አይጠገቡም ኮ 😁
Thank you Ethio lezelam Tinoralch.melkam.Ethio.
የሴቷን እናት ድምፇ መልክ ጋር ሳሲያምር
ወይኔ የአህያ ታናሽ ወንድም ነው የምትመስለው አረጋገጧ
😁😁😁😁😁
ግፍሺ ክክክ
Don't say Gojam They are Ethiopian comedy.They are reflex about Ethiopian traditional real ideologist message.Thank you.do not say Gojam or what ever.they Just anaouc The Ethiopian calculator.
አማራዬ የኔ ውብ
ወንዶች እኮ የዋህ ነን የወደድነውን አንረሳም
እሰይ እኮን አገኝሆችሁ ቲክታክ ላይ አይቻችሁ
Ethiopia hageray selameshe yebeza.
Geter tiz alegni
እንኳን ደህና መጣችሁ የምርጦችዬ ስወዳችሁ በርቱ
Betam Gobez nat setyowa! Tichiyalesh
እረ ይመቻችሁ ቀጥሉበት ያምራል በጣም
ውውውውይ መጨረሻውላይ የቀረበው😂😂😂😂🙏
Karate 🤣🤣🤣🤣የተኙበትን ሳያሳዩን አላለችም 🤣🤣🤣
ወይኔ ትከከለኛው ቤተሠብእድህናየው🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁
የባሀል ድራማ ቀይ ሻሽ ያሰረችው 1 ትተውነዋለች የገጠሩን
እየሄደ ይሁን እየመጣ የማይታወቅ ልጅሽ 🤣🤣🤣እሮብና አርብ እግር 😀😀😀
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
የሴትዮዋን ልጅ ቀይሯት ፕሊስ ምንም አትችልም
እታነቃለሁ አላለም እኔም ወደ አባቴ አላለም 😃😃😃😄😄😄🤕🤕
ካራቴ የመጣው ከየት ነው ከኛ ነው!
Alezeyawuma bezewal lij ledar
በጣም ነው ደስ የምትሉት
ዋዉ አይ አጨራረስ የኔ አንደኘች🇪🇹🙏🇪🇹👌👌
ከከከከከከ አይ ፍቅር ገዳይ
እርግጫው አሳቀኝ😂😂😂
እደት ነው ትምህርቱ የኔ የኔ አለም ስትላት እናትዮይቱ ጭናው መጣች አላለችም
ክክክ
በሳቅ ግድብ ያደረገኝ ድራማ
እንደኔ ማየት ብቻ ሳይሆን ላይክ ያረገ ይግጨኝ👍
ሙናዬ መንበሩን እና በላይነሽ አመዴን ተክታችኋል በርቱ
እንኳን አንድ ወድ ስድስት አምስት አይተኛትምክክክክክክ
ቀኔን ድምቅ እኮ ነው የምታረጉት 🍀☘️💛❤
ጎበዝ በርኬ
ወይኔ ካልቾዉ🤣🤣🤣🤣🤣♥️♥️♥️♥️🤭🤭🤭
ጥረሰዋ ገጠጠ ያለችው በጣም ትችላለች በረቱ
ቆይ ግን ለምንድ ነው ግን የሁሉን ድራማ መጨረሻ የማታሳዩን? ክፍል ሁለትን እባካችሁ ልቀቁልን
በጣም ደስ ይላል
በጣም ምርጥ ነው
ልጅቱ አትችልምሌሎቹ ዋው
ወንዝ እሻገራለሁ ብሎ ጥርቡቅ አለ አላለችምክክክክክክ
ጥሩሽዬ የኔ ወርቅ ስታምሩ በርቱ
በቀረፃ ገጠመኝ ስታሳዝን አወዳደቋ
Gobez well come . gode fela, zendero.
እሮብና አርብ እግር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ ሴት መሆኔን አታስጠሎኝ በናታችሁ የ ሴት ቤተሰብ አገቱን ሴደፋ ያመኛል እፍፍፍ ።
የውነት የገጠር ልጆች ናቸዉ ?ቲፒካል ይመስላሉ በጣም የሚደነቁ ናቸው በርቱ ደስ ትላላችዉ አደቃችዋለሁ
መቸም አማራ ማር ነው አንደበቱ
Kikiki
በጣም ነው የምወዳችሁ❤😍😍
እሱ እረኛ እሳ ወሬኛ አላለቺም 😅😂🤣😅😂🤣😅😂🤣🤣🤣🤣
በልምምድ ወቅት ያሳያችሁን በጣም አሪፍ ነው ይልመድባችሁ
ሀገሬን ስለምታሳዮኝ አመስግናለሁ በረቱ
ሁሉቱ ሴቶች ትወና በጣም ነው የምትችሉት! ጭናው መጣች ክክክክ
ወደላው ስልክ የሚዳሰሰው ክክክክክክክክክክክክ ምን አይነት ችሎታ ነው
የጎጃምን ፀሀይ አወጣችሁ እግዛብሄር ከናተ ጋር ይሁን
የ
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ከድራማው የቀረፃው ያሣቀኝ ዴሥሥትሉ ቀጥሉበት እዳታቋረጡ በአላህ ❤❤❤❤❤
በቅንነት ደምሪኝ ኢማንዬ
😳😳
ሀይለኛዋ ሴት "ሙናዬ መንበሩን" ትመስላለች ፤እንደ ዳይኖሰር የጠፋውን ጥበብ መልሳችሁታል ፤እናመስግናለን ።
ልጅቷ ተመልካች ነው የምትመስለው ትወና ዜሮ
ምርጥ ናችሁ በጣም ነው ምታዝናኑት
በርቱልን
😂😂😂😂😂
ችግራችሁ መጀመር እንጂ መጨረስ የለም በጣም ውብ ናችሁ!
ትክክል ቢያስተካክሉ
Tikikil newu👍🤛
ደምሩኝ
ደምሩኝ
በትክክል
እስክዛሬ በማንም ሞዛዛ አይኔን ሳደክም እነዚ የ ት ተደብቀው ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 susi ❤
አይይ የሴት እናት መሆን ከባድነው ክሰሽኝ ተባለችኮ ክክክክክክ በጣም ነው ምወዳችሁ በርቱ የገጠሩን ትዝታ እየቀሰቀሳችሁብኝ ነውጅ
በስመዓብ ትወና ባለ ቀይ ሻሽ አድናቂሽ ነሽ የኔ እህት በርች፡፡
ግሩም ትወናና ተዋኝ!
እኔ ቃል ያጣውላት የልጁ እናት ትወና ሁሉም ላይ ጎበዝ ነች የልጅቷ እናት የማለዳ ኮኮብ ላይ ተወዳድራ ነበር መሰለኝ
"ግን እኮ እናንየ..."😂😂😂
so interesting.May The Almighty God bless you.
ክክክክክ
የከተማው አርቲስቶች ባማረው መድረክ ሜካፕ ተለቅልቀው እንኳ እንደዚህ አይተውኑትም በውሃ ታጥበው በገጠሩ ሜዳ የገሃዱ አለምን ገፀባህሪያት ይተውኑታል ።
የማይቀየጥ ቀየጥሽ አለቻች በጣም ነው ደስ የሚለው ያምራል
የኔ ገጠሮች ስወዳቹ ያደኩበት ናፈቀኝ የአዉነት በርቱ❤❤❤❤❤💚💛❤❤💚💛❤💗💗💗💗💗💗💗😍😘😘👂
የኔ ውዶች ሥታምሩኮ ዘና ነው እምታረጉን ውድድድድድድድ ❤❤❤❤
ቀጣይየኔውድወች
አቤት ደስ ስትሉ በተለይ የልጅ እናት 👍👍👍
በርቱ በጣም ጎበዞች ናችሁ ድምፅማ አለ💃💃❤❤👏👏👏👏
ወይኔ የሳቄ ምንጮች ስወዳቹህ በርቱ በጣም ጎበዞች ናቹህ ትችላላ ቹህ እዉነት
ጭናው መጣች አትልም ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😍😍😍😍!!!!
ክክክክ
እንኳን ስላም መጣችሁልን የኔ ምርጦች እውነት ስወዳችሁ በርቱልን
ኽረ ወይኔ የልጁ እናት በሳቅ ገደለችኝ
ይች ቀጭን ልጅ እኮ ወላሂ ትችላለች ማነው ስሟ ወላሂ 1ኛ ናት ሁሉም 1ኛ
መልካም ትባላለች
በሳቅ ሞትኩ የእርግጫው ነገርስ😁😂😂የተኙበትን ሳያሳዬን አላለችም😃😄😄😆
Ethioia Tikidem Green Yellow and red Flag ❤❤.
❤❤❤
ከፈረንጅና ከህንድ ኮርጀው ከሚተውኑት ይልቅ እንደዚህ ባህላችንን በሚያደምቅ መልኩ የሚተውኑትን ነው ማየት፣ በርቱ ❤
ታይቶ አይጠገብም ተከታታይ ቢሆን ጥሩ ነበር
ወይኔ ትርጎ ካራቴ ስወድሽ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
you are very amazing. This is origional and need to be continued.
ካራቴው ተመችቶኛል
የተማረ የት እንደሚተኛ ያውቃል እህ!አርጋዧ ግን አተዉንም።
እኔ የቆምኩት አልሻልምወይ ከሞተው ወዮ በሳቅቅቅ 🤣🤣😂😂😂😂😁
ነርቪን አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂አቤት ሲያምሩ ውበታቸው እኮ😘😘😘😘😘😘😂😂😂
እውይ በጣም በርቱ ቁጭ የጎጃም ባህል ነው
የልጅቷ ገፀ ባህሪ ምንም ትወና የሚባል ነገር አልፈጠረባትም በደንብ አሰሯት
Teru eyeta new Ereguz negh bayewa cherash lezeh bota yelechem mekelitewan betefeleg teru new
ወንዝ እሻገራለሁ ብሎ እንብቅ አለ 😂😂😂😂😂😂😜
Mariyamn betam gerami nachu bertuln betelay yewodu lij enat wawww👏👏👏👏👏
ባየር አብርሪ ደናዋላችሁ እላለሁ ገጠረ ማንነቴ 🇪🇹❤️ 🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️
😁😁😂😂
ጥሩዬ አንደኛ ነው በርቱ
እንድዩ,በሳቅፍርርርርርስስስስስስስስስስአልኩ,ኣለም,ለሀገራችን,እና,ለህዝባችን
በርቱ በውት ግብዝ ናቹህ ❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💚💚💚
ምርጥ ናችሁ ውድድድድድድድድድድድድድድ.....
ክክክክክ በሳቅ ደከምኩ ክክክኵ ምርጥ ድራማ ነዉ 😄😆😆😆😆😆😆
Batam new Des ymetlute Ymer 😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እሱ እረኛ እሷነገረኛክክክክክክክክክክ
በጣም ጎበዝ ናችው ክክክክክክክ ወሰላታ እውነት
Arif New bartu
አቤት ትወና ወላሂ ትችላላችሁ 🥰 ጎባኔ ላይ የሰራሽው አንደኛ ነሽ 🥰ሁላችሁም አንደኛ ናቸሁ,🥳
ያቺንማ
በፍፁም አንረሳትም ሀሀሀሀሀሀ
@@mrpagol2918 እኮ😁🥰
@@qonjo6613 እኔስአህያነኝ
ልጅ ወልጀነው!
አንቺእንደነ በቅሎ ውጦዝምነው አለቻትኮ
@@mrpagol2918 😂😂😂ምንም አይጠገቡም ኮ 😁
Thank you Ethio lezelam Tinoralch.melkam.Ethio.
የሴቷን እናት ድምፇ መልክ ጋር ሳሲያምር
ወይኔ የአህያ ታናሽ ወንድም ነው የምትመስለው አረጋገጧ
😁😁😁😁😁
ግፍሺ ክክክ
Don't say Gojam They are Ethiopian comedy.They are reflex about Ethiopian traditional real ideologist message.Thank you.do not say Gojam or what ever.they Just anaouc The Ethiopian calculator.
አማራዬ የኔ ውብ
ወንዶች እኮ የዋህ ነን የወደድነውን አንረሳም
እሰይ እኮን አገኝሆችሁ ቲክታክ ላይ አይቻችሁ
Ethiopia hageray selameshe yebeza.
Geter tiz alegni
እንኳን ደህና መጣችሁ የምርጦችዬ ስወዳችሁ በርቱ
Betam Gobez nat setyowa! Tichiyalesh
እረ ይመቻችሁ ቀጥሉበት ያምራል በጣም
ውውውውይ መጨረሻውላይ የቀረበው😂😂😂😂🙏
Karate 🤣🤣🤣🤣የተኙበትን ሳያሳዩን አላለችም 🤣🤣🤣
ወይኔ ትከከለኛው ቤተሠብእድህናየው🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁
የባሀል ድራማ ቀይ ሻሽ ያሰረችው 1 ትተውነዋለች የገጠሩን
እየሄደ ይሁን እየመጣ የማይታወቅ ልጅሽ 🤣🤣🤣
እሮብና አርብ እግር 😀😀😀