መፅሀፈ መሳፍንት (መፅሀፍ ቅዱስ በድምፅ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 16

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa 2 дня назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaithaile6378
    @senaithaile6378 22 дня назад

    Thank you so much for this wonderful job you did! ተባረክ

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 Год назад +1

    በተወዳጅ ተደማጭ ድምፅ የተቀዳ ጥሩ አንባቢ ❤

  • @teferayewubdar6455
    @teferayewubdar6455 2 года назад +2

    God-bless you more man of God-bless you more and more and more

  • @brookwolde3194
    @brookwolde3194 Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤

  • @tigistzed4346
    @tigistzed4346 7 месяцев назад +2

    ሰላም ለናተ ይሁን ወገኖች አስተያየት ነው ለምን መጽሀፍ ቅዱሱን ንባብ አትጨርሱትም እባካችሁ ተባረኩ

    • @-theariammedia6178
      @-theariammedia6178  7 месяцев назад +1

      በጣም ይቅርታ ስለነበረው ክፍተት፤ ከዚህ በኋላ ግን ለአንድ ሰውም ቢሆን ለመቀጠል ወስነናል። ተባረክ❤👋

    • @eagle4452
      @eagle4452 7 месяцев назад

      ​@@-theariammedia6178 ሰላም ወንድማችን አንባቢው አንተ ነክ 🤔 እግዚአብሔር ይባርክህ ሰአት ወስደህ የ ሂወት ቃል ስላነበብክልን አነባበብክ እና ድምፅክ ለመስማት ደስ ይላል ትላንት ማታ ጅምሪ ዛሪ ጠዋት ጨረስኮ አሆን ደሙ ሊላ ልሰማ ነው ።
      ⛪ የ ኔ ሀሳብ ስለ ንባቡ ሆሉንም መፃፍ ነጣጥለክ ብታነብልን መልካም ነው የምንፈልገውን መርጠን እንድናነብ ይረዳናል ።ባልሳሳት 👉🏽መጽሓፈ ዜና መዋል 2 ካልዕ 👈🏽 ሙሉውን ነው ያነበብከው
      እንደዚሆ ቀጥል ሙሉውን መፃፍ ቅዶስ ሸምድደክ ብትለጥፍ ጥቅም የለውም።
      ለ ዚህም ነው መፃፍ ቅዶስ ሲፃፍ ሆሉም አርስት እና ቆጥር የተሰጠው
      ለማጥናትም በቀላሉ የምንፈልገውን ለማግኘት ስለሚጠቅም

    • @eagle4452
      @eagle4452 7 месяцев назад +2

      ​​@@-theariammedia6178 መፅሀፈ መሳፍንትን አንበበክ ጨርሰክዋል እኮ ። እዚ ላይ የ አስተያየት ሰጭው ጥያቂ አልጉባኝም 🤔
      መፅሀፍ ቅዱስን በስም ለያይተክ ማንበብክ እጅግ ጠቃሚ ነው ሰው የሚፈልገውን መርጡ እንዲሰማ ያግዛል
      ለዚህም ነው መፃፍ ቅዶስ ሲፃፍ አርስት እና ቆጥር የተሰጠው ።
      ሙሉውን መፃፍ ቅዶስ ሸምድደክ ብትለጥፍ ማን ገብቶ ይሰማል ።
      👉🏽⛪ በተረፈ ግዚ ወስደክ የሂወትን ቃል ደስ በሚል ድምፅ ስላነበብክልን ተባረክ

  • @habtamumelese200
    @habtamumelese200 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ሁሉንም መፅሀፍት አቅርቡልን?አመሰግናለሁ

  • @zainabargun8383
    @zainabargun8383 3 года назад

    No 1

  • @eagle4452
    @eagle4452 Месяц назад

    ምናለበት ከ ጀርባ ያለውን Saund ብታጠፍት

  • @Zid_family
    @Zid_family 4 года назад +1

    #02

  • @HaqiqTube-ሀቂቅቲዩብ
    @HaqiqTube-ሀቂቅቲዩብ 4 года назад

    #01

  • @abdureshifa7513
    @abdureshifa7513 4 года назад +1

    #03