የዋህነትና ብልህነት በዚህ ዘመን ያስፈልጋል// በመጋቤ ሐዲስ ኢንጅነር ነቅዐ ጥበብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 38

  • @ዘገብርኤል19
    @ዘገብርኤል19 5 месяцев назад +4

    እኔ ምለው የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ እኚህ መምህር ኢንጂነር ብቻ ሳይሆኑ ሳኮሎጅስትም ጭምር ናቸው እንዲህ የራቀውን አቅርቦ የረቀቀውን አጉልቶ የሚያተምረንን ከክርስቶስ የሚያገናኘንን መምህራን አባቶች ያብዛልን ይጠብቅልን ለኛም መልካም ፍሬን የሚሰጥ መልካም መሬት ያድርገን በጭንጫ ላይ ወይም በእሾህ መሃል እንደበቀለው ዘር ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን ።።።።
    መምህራችን ለርሶም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YenenshYeUraleLij
    @YenenshYeUraleLij 4 месяца назад

    ሰለማይነገር ሥጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን🌿🌿

  • @birhanedegefa5700
    @birhanedegefa5700 2 года назад

    አሜን🤲🤲🤲 ቃላ ህይወትን ያሰማልን

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 4 месяца назад

    ወርቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያስማልን::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @seleamwitseleamwit513
    @seleamwitseleamwit513 4 месяца назад

    አሜንአሜንአሜን ቃልህይውት ይሰማለን

  • @Rakibe37
    @Rakibe37 5 месяцев назад

    የሕይወት ቃል ያሠማልን መምኅራችን❤

  • @abrehaafewerki
    @abrehaafewerki 2 года назад +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ለእርስዎ የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 года назад +1

    ማስተዋል እና ጥበቡን ይስጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 года назад +1

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan baxam inamasaganalan idimem xenam yisixilan inamasaganalan wanidimachin

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 2 года назад

    አሜን አሜን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад

    ልብና ይሰጠን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር 🌹🌹
    በእውነት ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዎሉን
    ይስጠን 😢😢

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 года назад

    አሜን

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 года назад

    amen amen amen kale hiyiwetin yasemalen

  • @ቤተልሔምቲዩብ
    @ቤተልሔምቲዩብ 2 года назад

    ለመምህራች ነቅዐ ጥበብ ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን💚💛❤💒💒💒🕊🌹🌹🌹

  • @ሰላማዊትሰላማዊት
    @ሰላማዊትሰላማዊት 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ገ6ጀ

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋልን ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @fruitinlondon2942
    @fruitinlondon2942 2 года назад

    Amen amen 🙏🏽 kale Hiwot yasemalin

  • @vcd5555
    @vcd5555 Год назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን 👏

  • @firehiwotteklu7447
    @firehiwotteklu7447 2 года назад

    Tebarek
    Ewunet nw
    Cristina ....

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 10 месяцев назад

    Bewnet kale hiwet yaaemaln

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @almazteshome8816
    @almazteshome8816 2 года назад

    ቃለህይወት የሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጥን ሀገራችንን ሰላም የድርግልን እግዚአብሔር የአንድነት ፍቅር ሰላምን የድለን

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 2 года назад

    እውነት እግዚአብሔርን ማስተዋልን ያድለን

  • @hiwothylekiros9344
    @hiwothylekiros9344 2 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 2 года назад

    እውነት ነው አሜን ፫

  • @mesaybelay5965
    @mesaybelay5965 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን 💚💛❤️🙏

  • @Mark_studio-2
    @Mark_studio-2 Месяц назад

    እንደ ርግብ መሆን በሚገባን ሰአት እንደ እባብ እንሆናለን
    እንደ እባብ መሆን በሚገባን ሰአት ደግሞ እንደ ርግብ እንሆናለን ከክርስቶስ ፍፁም ተቃራኒ ሆነን እየኖርን ነው
    የትኛውም ዓይነት መከራ ቢመጣብን ወደ ቀናው መንገድ ልንቀርብ አንችልም ስለዚህ መከራው እየከፋ የሚቀጥል ነው

  • @ameenaameena4364
    @ameenaameena4364 2 года назад

    Amen.🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 2 года назад

    Kale hiwetn yasemaln

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele 9 месяцев назад

    ኦፍ እግዚአብሔር ይስጦ መምህር በትንሹም በትልቁም ሰይጣን ነው ማለት እንዴት ይሰለቻል

  • @JemBer-hm4ik
    @JemBer-hm4ik 5 месяцев назад

    🎉❤❤❤

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt 4 месяца назад

    ቀውስ ውሻ ተደፋ

  • @habtamuhagos3356
    @habtamuhagos3356 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወርቅሰው
    @ወርቅሰው Год назад

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነ