Ethiopia has legitimate rights to claim Asab. Please go and see the 1964 OAU Cairo declaration about the border the colonized nations will have after freedom. As you remember Asab was not part of Eritrea in 1991. By all means it was totally wrong to give Asab to Eritrea according to1964 OAU Cairo declaration.
Ermi be magibiya lay yemmitixaqmawun fucat(fuchat) baleela darajaawun baxabbaqe yemiidiyaawun quality bemmiyaasxabbiqi muziiqaa bittiqayyirawu or when i hear such kind of whesiling, i fear that it may down the level.
Are you serious, Abrha Belay, what Tsadkan did was right? Again, hand on heart, do you seriously believe that EDF will expel Shaebia? Is that what we observed since Pretoria?
Abraham belay banda who invented Eritrea who invented 7 hagere what about Ethiopia military, Ethiopia government and fesam Ethiopia hizibe new be tigray gonocide yetefetsemebin donkora banda ante bushiti donkoro
እደዚህ መንግሥት ፈተና ብዙ ነው ሁሉም ክልል ፅንፈኛ ከውጭ ፀረ ኢትዮጵያ የሆኑ ብዙ ናቸው እግዚአብሔር ምረትህን አውርድ
አንተ ንፁ ኢትዮጳዊ ነህ አብረሃ ተባረክ
You blessed mr Abraha Thanks ermi for the invitation of this gust
Dear Abreha, really your analysis about the role of Melese led TPLF conspiracy against Ethiopia is interesting and amazing. I thank you so much
ምን አይነት ሰው ነህ አብረሃ አንደበትህን እግዛቢሄር ይባርከው
እውነት የሚናገር ሰው አየው ስለአፋር ህዝብ ከልብ የእውነት ታሪክ ነው
ጥሩ ኢትዮጵያዊ እንግዳ ነዉ የቀረበው. እናመሰግናለን እርሚ
Wow I wish to see senay and this guy live together. Anyway good job Ermi.
ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ጠስሚልበይ አስቲኻኒ።ከመይ ከምዝረኽበካ ግን?
ኤርሚ እንዲህ አይነት የተደበቀ እውነትን የሚገልጡልንን እውነተኛ ዜጎችን ሰለምታቀርብልን እናመሰግናሐን።
ፅድት ያሉ ብሩህ ዓይምሮ ያላቸው ትግራዋይ ብዙ ናቸው:: አብርሃ እ/ር አብዝቶ አሁንም አሁንም ይባርክህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ:: ጥሬ ሀቋን ነው ቁጭ ያደረከው::
መለስ "የፈንጂ ወረዳውን ሚሊሻ ነዳንበት "
ሲል በ80ሺ ጦር መስዋዕትነት ላይ አፌዞበታል አብርሃ ምስጢሮችና ታርኮችን በመፅሐፍ ለትውልድ የማስተላለፍ ግዴታ ስላለብህ አስብበት
አብረሐም በላይ ምርጥ ሰው ❤❤❤
Thank you Abraha Belay! And Ermias
አቶ አብርሃ እናመሰግናለን:: ኑርልን ለመላው ኢትዮጵያን:: ሌላውን እንተወው
ትግራይ ተከባ በታጣቂ በኣዝማሪ በጋዜጠኛ በጉርሻ ኣነፍናፊ በጫማ ላሽ በኤርትራ ተላላኪ በዋልጌ ቄስና መኖክሴ ወዘተ ስትቀጠቀጥ ምንም ኣስተዋፅኦ ያልናበረው አሁን ስለትግራይ መዘገቡ ጥላቻን የሚቀሰቅስ ስለሆነ ከዝህ ብትርቅ ይመረጣል
Ato Abraham is the witness of truth, Ermias. Thank you for your dip question to know facts about enemy TPLF.
Thank you, Ermias, Abraham Belai is a real intelligent and brave man that Addis Compass has ever invited, l really enjoyed this gentleman to my core.
ሓቀኛ ሰው ናቸው ።በጣም የሚገርም የአሁኑ ግድያና አፈና ይብሳል ።
ደጋግሜ ሰማውት ,ይገርማል
ይዲረስ እዉነት ለጠማዉ ለትግራይ
Ato Abraha Belai(Ethio media),
Thank you very much for your stand for truth!!!!
Yemanew tultula😊
ኤርትራ ስትገነጠል የኤርትራ ራስገዝ ብቻ እንጂ አስብ አስተዳደር ራስገዝን አያካትትም።
❤❤❤ 2:07
afar wanaw yefar wanakatama djibouti new
🎉
አፋር ህዝብ እንዴትም ብሎ ከሻአቢያ አምባገነን ቀይባህርን አስመልሶ የራሲን ታሪክ መፃፍ ይገባዋል ሌለው የኢትዮጵያ ህዝብ ደገፈምአልደገፈም ፡ መብቱ ነው አፋርግን ግን ግዴታው ነው ኢንሻአላህ 😊
Addis compass prosperity party media
አሰብን ብቻ ሳይሆን ጅቡቲን በህግ ማስመለስ ይቻላል።
Abraha Belay , you were always right….but , we were late to understand you…..
የአባይ ግድብ X-project በሚል ተቀምጦ ነበር እናም በአንተ አፍ መለስ አይነሳም . የእሱ የልማት ውጤቶች የአባይ ግድብ ብቻ ነበር ? የመንገድ,የኤሌክትሪክ ,የቤቶች ግምባታ,የጤና ጣቢያ.....እሱ ከመድረሱ በፊት የነበረውን መረጃ ተመልከት .
We were deceived by Eritrean agents
Ethio media ,የኔ ተመራጭ የኢንተርኔት ዜና እና ትንታኔ ነበር አብርሽ መሃል ላይ ጠፍቶ ነበር ተረሳሳን
የጂሚ ካርተርና የኣፋር ታጋዮች ያልካቸውን ኣስተሳሰቦች ሪፈረንስ ካላሳያችሁ እንዴት ተቀባይነት ያገኛል ? በትግራይና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው ደመኛ ተከታታይ ጦርነቶች መንስኤስ እንዴት ማሳመን ይቻላል ? የሰውየው ሃሳብ ልብወለድ ይመስላል !!!
Bipolar stand
Abraham told me today the whole truth about the elites of TPLF ( the Eritrean ultra nationalist ) which was in my mind for decades, thank you, sir.
ፕሮፌሰር ተስፋጼን ያለው በኤሪትራና በኢትዮጵያ ችግራቸው በሰላም በውይይት መጨረስ አለበት ነው ያለው ብረቱ ይቁም ማለቱ ነው
ጀነራል ጻድቃን የራሱ ድክመት ሊኖርበት ይችላል በኢትዮጵያ ስትራትጂክ ጥቅም ላይ ግን የሚደራደር ሰው እንዳልሆነ ይሰማኛል:: በተለይ ሻቢያ ጥርስ የነከሰበት ሱው ነው
ስብሃትና መለስ የኤርትራዊ ደም ኣላቸው 50 ፐርሰንት ኣካባቢ ሊሆን ይችላል ያደጉት ግን ትግራይ ውስጥ ነው የኤርትራዊነት ስነልቦና የሚያዳብሩበት አንዳች ምክንያት የለም ለኤርትራ መስዋእትነት የሚከፍሉበት ኣንዳች አሳማኝ ምክንያት ማቅረብ አስቸጋሪ ይመስለኛል ። አቶ አብርሃና አቶ ኤርምያስ እነዚህን ሰዎች ከአቶ ስየ ከአቶ ገብሩ አስራትና ከጀነራል ፃድቃል በላይ እናውቃቸዋለን ብለው ራሳቸውንም ማሳመን የሚችሉ ኣይመስለኝም እነዚህ ሰዎች ደግሞ መለስና ስብሃትን ከኢትዮጵያ ይልቅ ለኤርትራ ያደላሉ ብለው ኣልተናገሩም በማያሰጋ ሁኔታ ላይ ሆነውም ቢሆን ስህተት ሰርተዋል ማለት ይቻላል ግን እንዳላችሁት ultra ኤርትራውያን በመሆናቸው ነው የምትሉት ግን በማጣቀሻም አላስደገፋችሁትም በጥላቻም ያስመሰልባችኋል ። ይህን ብልም እነዚህ ፖለቲከኞች የፈፀሙዋቸው ታላላቅ ስህተቶች በመካድ አይደለም ።
የጥላቻ መልስ ስሙ በቀላሉ ናና ክፈለው ወንድ ሁን ረሳሕ!
Abraha Belay, you are real smart Tigraway
Ethiopia can revoke the self determination of eritrea since it was made by transitional govt of Ethiopia!!!!!
ለአቶ መለስ “እርስዎ ከኢትዮጵያ ይልቅ ለኤርትራ መንግስት ያደላሉ” ተብሎ በጋዜጠኞች ለቀረበላቸዉ ጥያቄ “እኔ ለሁለቱም አላደላም አሉ” እየተባለ ሲፈተል የነበረዉን አስታወሰኝ።
ermi djibouti yemanat man feremelat eritra ethiopia feremalat
ምእራብ ትግራይ?????
አይ ኤርሚ አላህ እድሜህን ያርዝመው እንቁ ፕሮግራም።
Ethiopia has legitimate rights to claim Asab. Please go and see the 1964 OAU Cairo declaration about the border the colonized nations will have after freedom. As you remember Asab was not part of Eritrea in 1991. By all means it was totally wrong to give Asab to Eritrea according to1964 OAU Cairo declaration.
Justice doesn't have identity. Meles & Sibhat defended the right of independence of Eritrea - they both respected justice.
We need to hear this guy again n again
Yezihen hakegna Ethiopiawi RUclips betetokumugni.
Ediot Banda hagere topia demo ylal banda
ትግልሕ እምነትህ ብዙ የትግራይ ወጣት ስለተገነዘው ሰለተረዳው ልትኮራ ይገበሓል ተመስገን ነው ።
Ermi be magibiya lay yemmitixaqmawun fucat(fuchat) baleela darajaawun baxabbaqe yemiidiyaawun quality bemmiyaasxabbiqi muziiqaa bittiqayyirawu or when i hear such kind of whesiling, i fear that it may down the level.
ኤርሚያስ ባሕር አትጠቀሙ ያላቹህ ከ ኤርትራ ጀምሮ ማንም አትጠቀሙ ያላቹህ የለም ያተያልሆነውን የባሕር ለዘልአለም አታስብ
አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ እያለቀ ያለው በእብይና ብልፅግና ነው ከዚህ ስርዓት ለመገላገል ምን እናድርግ እንደመወያየት የጥላቻ አጀንዳን ለውይይት መምረጣችሁ ተከፋይ ተላላኪ ናቸው እንዴ ብለን ለመጠራጠር አብቅቶናል:: ወቅታዊ ጉዳዮችን አታድበስብሱ ህዝባችን እያለቅ ነው
አንድ የአማራ የልዩ ሀይል አባል ለአንድ ሺህ የኦሮሞ ልዩ ሀይል አባላት ይበቃል እያልክ ሀብታሙን ለማስደሰት ስትታትር አልነበር? ነውረኛ።
የውሸት ታሪክ አትስሙት ውሸታም የተረትተረተ ሰዎች አቤት ውሸት ማስረጃ እስኪ አቅርብ ጎበዝ ተዋንያን ምስኪኑን አጎምዠው አንተው ናና አሰብን አስመልስ ደደብ
መለስ ወንድ ነው ተቃጠል አየ ስልጣን አናስቀምሰ ስላሉህ ተቀደድ ኤርትራውያን ን ማሸነፍ አታስብ ኤርትራን ዳግም አታስቧት !!!!!
የትግራይ ህዝብ የማንም መጫወቻ ኣይሆንም ስለሆነም ከሻቢያ ጋርም ሆነ ብልፅግና ጎን ሊቆም ኣይችልም:: መጀመሪያ ብልፅግና ሻቢያን ጋብዞ እንደጨፈጨፈው እና እንደጎዳው ኣምኖ ይቅርታን መጠየቅ ኣለበት ካሳም መክፈል ይገባዋል:: ሻቢያ ዘመን የማይሽረው የትግራይ ህዝብ ጠላት በመሆኑ ከእርሱ ጎን ቆሞ ሌላን የሚወጋ ሳይሆን የጊዜ ጉዳይ እንጂ የእጁን እንደሚሰጠው ማስረገጥ ይገባል:: የብልፅግናው 'ፌዴራል መንግሥት' ደግሞ ትግራይ የኢትዮጵያ ኣካል ናት ብሎ ካመነ በሁሉም የፌዴራል ተቋሞች ዉክልናዋን መስጠት ከፓርላማው ጀምሮ እስክ ሚኒስተሪያል ካቢኔቱ ድረስ ማስተካከል ይኖርበታል:: ይህ ብቻም ሳይሆን በፕሪቶሪያው ስምምነት ድንበሮችን የማስከበር ኃላፊነት የተሰጠው ለፌዴራሉ መንግስት እስከሆነ ድረስ ትግራይ ዉስጥ ዘልቆ የሚበጠብጠዉን ሻቢያ በህግም ሆነ በኃይል የማስወጣትና ድንበሩንና ህዝቡን የማስከበር ዉዴታም ግዴታም እንዳለበት ሊታወቅ ይገባል:: ይህ ባልሆነበት ሁኔታና ግዴታዉን የማይወጣ ከሆነ በኦፊሴል ትግራይ ሃገርቷን ሰጥቶ የራሷን ኣካሄድ እንድትሄድ መፍቀድ ነው ያለበት::
የትግራይን ህዝብ ለወታደራዊ ፍጆታ ብቻ የምትፈልገው የሚገባ ኣይመስለኝም: በኣገዛዞች ሸዉራራ ኣተያይ ኤርትራም በምኒልክ ተቆርሳ ለጣልያን ስትሰጥ ሁለቱ የትግራይ ህዝቦችን ለያይቶ የማዳከም ፕሮጀክት ዉጤት ነበር:: ዉሎ ኣድሮ ምን ይዞ እንደመጣ የምናዉቀው ስለሆነ ኣርቀንና ሰፋ ኣድርገን በመመልከት ይህ ኢትዮጵያዊነቱን ለኣፍታም ተጠራጥሮ የማያዉቀዉን ህዝብ ባይተዋር ባይደረግ ጥሩ ነው::
ስለዚህ ኣቶ ኣብርሃ በላይ ያደረገው ማብራሪያ ጥሩ ነው በተለይም የህወሃትን ቅጥረኛ የሻቢያ ተላላኪነቱን ያብራራበት ክፍል እጅግ ኣስደስቶኛል:: ኤርምያስም በጋዜጠኛ ስም የስለላና ማዉጣጣት ስራው እንዳለ ሆኖ ቢያንስ የህዝቡን ችግር ለዉይይት ማምጣቱን ሳላመሰግን ኣላልፍም::
ይህ ሰዉየ ሚናገረው ፊክሽን ፊልም ነው
Are you serious, Abrha Belay, what Tsadkan did was right? Again, hand on heart, do you seriously believe that EDF will expel Shaebia? Is that what we observed since Pretoria?
ተረተረት
አብርሃ በላይ ፤ ድሮም ሳውቀው ጀግና ነው ። አሉላ አባ ነጋ ነው ።
በጦርነቱ ወቅት ፤ቅር ብሎኝ ነበር ፤ ያ ጦርነት tplf የከፈተው፤ ያ ጦርነት ብዙዎቻችን ፡ለኢትዮጵያዊያን ያልቆምንሉት ፤ ጥግ ፤ጥግ ይዘን እሳት ጫሪ እና አውራጅ ሆነን ተተራምስን ። ይቅር በለኝ ፤ይቅር ብዬሃለው ። አብርሃ በላይ ዕውነት ነው ።
ዕውነት እና ዕውቀት የያዘ ነው ።
እብረሃ በላይ ፤ የውስጥ ለቅሶህ ፤ ልብህ የተጨነቀጭበት ፤ የኢትዮጵያ እናቶች ከሃዘን ተላቀው፡ እናይ ዘንድ ይርዳን ።የኢትዮጵያ ህዝብ ከእብሪት እና ዕልህ ተላቆ እውነቱን ማወቅ አለበት ።አመሰግናለሁ፡
አብረሃ በላይ /አሉላ አባ ነጋ/
Aye Ermyas Legesse wetereh le biltsegena eyeserah newe yawe bultsegina bayasetawessehim!
የህዳሴ ግድብ የእስራኤል ፕሮጀክት ነው
Cooking stories and fabricating info does not make you look knowledgeable or educated but exposes your ignorance.
Abraham belay banda who invented Eritrea who invented 7 hagere what about Ethiopia military, Ethiopia government and fesam Ethiopia hizibe new be tigray gonocide yetefetsemebin donkora banda ante bushiti donkoro
ይሄ ሰውየ ግን ከየት ነው የመጣው ከህዋ ነወ እንዴ የመጣው ? እንዴት ደረቅ ውሸት
ይዋሻል የፈባሪ ያለህ ያስብላል:: ስለ አባይ የመናገር ብቃት የለህም::
Thank you Abraha Belay! And Ermias
We were deceived by Eritrean agents