Batakiltna bdoro ytsera megb🤣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 окт 2024

Комментарии • 13

  • @matgonchannel8996
    @matgonchannel8996 Год назад

    Waah.. Very nice the recipe. Looks so delicious. Greetings from Indonesia

  • @snururosa
    @snururosa Год назад

    Wow betame yamrale ❤thank you for sharing 💕

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Год назад

    Selam selam tatak eqon dehena metashe wow

  • @mesiArsitube
    @mesiArsitube Год назад

    Selam ye bizalish ye wudii ijish ye beraki belamoya shish gobazi barchii yene melakm 🥰🥰

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Год назад

    የኔ መልካም ዋው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽን ይባርክ

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube Год назад

    welcome wdy ehtyi barch💗💓💓wwwwwwwo💗💓🙏💓

  • @konjonesh
    @konjonesh Год назад

    ስላም ስላም ስላም እንኳን ደና መጣሽ ዋውው በጣም ደስ የሚል አስራር ነው ያካፈልሽን እጅሽ ይባርክ የኔ ባለምያ ቀጥይበት እናመስግናለን

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ውዴ እንኳን በሠላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ እጅሽ ይባረክ

  • @alemkebede
    @alemkebede Год назад

    _ሠላም ጤናይስጥልኝ ውድእናየተወደዳችሁ ኢትዮጵያኖች በሙሉበያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝአሜን ዋው ምርጥ አቀራርብ እና አሰራር ነው ወድጀዋለሁ ባለሙያም ነሽ_

  • @melkamfamily
    @melkamfamily Год назад

    ሠላም እህቴ✋ሠላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር የእኔ ባለሞያ 😍እንኳን ደህና መጣሽልኝ ጥሩ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን🙏 በርቺልን ወደ ፊት ብዙ እንጠብቃለን 🌺

  • @eyrusalemblaey
    @eyrusalemblaey Год назад

    ሰላም ቆንጆ ነው በ ር ች

  • @leilakutaber11
    @leilakutaber11 Год назад

    ፍትህ በምድር ካለ ሰውም ካስተዋለ፡
    መልካም እየሰራ መልካም ጋር ከዋለ፡
    ንጹህ ፍቅር የት ነው እንዲያው ከተባለ!!
    እውነተኛ አፍቃሪ እንዳንቺ ማን አለ!!
    አያልቅ አይጎልብሽ የፍቅር አውድማ፡
    የመልካም ሞደል ነሽ የጥሩነት አድማ፡
    ምንም ብትከፊ ውስጥሽ አያውቅም ቅር፡
    አንች ነሽ ሚዛኗ የእውነተኛ ፍቅር፡
    አያልፍ ወረት የለው ሁሌም የሚጠማ፡
    የርህራሔ ምንጭ የመውደድ ቄጠማ፡
    በፍትህ ፍርድ ላይ ብትቀመጭማ፡
    ፍቅርሽ የትም የለም ትለያለሽ እማ፡
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @rebitube7373
    @rebitube7373 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም የሀገሬ ልጆች በሙሉ ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛ በያላቹህበት🙏🙏ብዙዎች መከፋታችሁን ስትነግሯቸው ይንቋችኋል የባሰውን ባዶነት እንዲሰማችሁ ያደርጋሉ ከቻላችሁ ሁሌም ቢሆን መከፋታችሁን ከፈጣሪ ውጭ ለፍጡር አታማክሩ ፍጡ ይሰለቻል ፈጣሪ ግን ያአባብላል 🙏💚💛