Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አማት ና ምራት ደስ ይላሉ ።የፍቅር ስለሆነ እንደሚዋደዱ የሚያሳየው
አያድስብሽ/ህ ሆ
አማት እና መራት ደስ ሲሉ ማዘር ስትገረፊ ታወርያለሽ አላሉም
ሴቶቹ ግን ሲችሉበት። ብልህ ናቸው። እማዬቱም ጥሩ እማዬ መስላለች። ግን እኮ ሴቶች እውነተኛው ኑሮአቸውም ይኸው ነው።
ማኪ ሳቋ ደስ ይላል::
ውይ ጭቅጭቅ ኡፍፍፍ አማትና ምራት 🧐🧐🧐🧐🧐🧐
ያው ሴቶች እኮ ይኸው ናቸው። ከተኩላ ሚዳቋ አይመጣ።
ወይኤዱ ሥወድሽ የሆንሽ የምትዋጪ ነገር😢😢😢
አንተ! ዋ! እዩዬ እንዳይሰማህ፡ የማይችሉት ባለጋራ
ካላገባሽ እያሞረትሽ ነው ስታምሪ ከክፉ ይጠብቅሽ
እዩዬ ባሏም አይደል እንዴ? ደግሞ ምንድን ነው "እያሞረትሽ" ማለት?