Thanks Betty For bringing as Ur guest the author of " YEKETEMAW MENAGN" Yeneger Getachew. on Biography of ,EILAS MELKA GERSU , BEMEWDEDE KENE ATEBELCHIM. i'm just kiding U said U still U love lasting MUSIC so Please Please Can U make ur Next Guest 1. Zeritu Kebede, Tigist Bekele, Michael Belyneh Bizuayhu Demisse , Dan Admasu....and other Ye ELIAS Ashara arefobachewl not At time based on ur yearly Sechdual, if U love listening to Music They deserve to talk with U
እንግዳሽ የተረጋጋና አስተዋይነት የታደለ ሰው ነው። እንደዚህ አይነት ሰው ደግሞ ነገሮችን በጥንቃቄ የማየትና የመመዝገብ ብቃት አለው ብዬ አስባለሁ።
ቤቲ ቀሽት በረች አንች ጀግና ነሽ አቀራረብሺ ሚረጥ ስነምግባርሺ ሚረጥ በዚህች ይቀጥ 👌💖💖💖🙏
Translate to English
glad to have u back #Betty
ቀጥይበት ደስ ይላል።
ቤቲዬ በጣም ነው ማደንቅሽ ምወድሽም
ቤቲ የወድኩት ድምፅሽን ይሁን አንቺን አይገባኝም ግን ወድጄሻለው ደጋግሜ ኮመንት ፅፌልሻለው መልስ ግን አላገኘውም የሷን ፕሮግራም ምትከታተሉ ደሞ ላይክ አርጉኝ አይታው መልስ እንድትሰጠኝ
ቃለ መጠይቁ ትንሽ ድፍን ሆነብኝ።መፅሀፉ ላይ የምትጠይቂያቸውን ጥያቄዎች በዳበሳ ከመጠየቅ አረፍተነገሩ ቀንጨብ እየተደረገ ቢጠየቅ ጥሩ ነበር።(excerpts)already የተፃፈ ነገር ስለሆነ ፈራ ተባ ማለቱ ያስጨንቃል።
Welcome
Bettye Tebareki🙏🙏🙏
Betty I like you ! You are honest. Please tell those Hodam Protestant.
Thanks Betty For bringing as Ur guest the author of " YEKETEMAW MENAGN" Yeneger Getachew. on Biography of ,EILAS MELKA GERSU , BEMEWDEDE KENE ATEBELCHIM. i'm just kiding U said U still U love lasting MUSIC so Please Please Can U make ur Next Guest 1. Zeritu Kebede, Tigist Bekele, Michael Belyneh Bizuayhu Demisse , Dan Admasu....and other Ye ELIAS Ashara arefobachewl not At time based on ur yearly Sechdual, if U love listening to Music They deserve to talk with U
ኤልያስ መጸፍ ያልፋለገዉን እና እዉቅና ያልፋለጋባቸዉን ነገሮችን ጽፎም ገንዘብ ወይም ጥቀም ሊያገኝ የማይፋልግባቸዉን ነገሮችን ሁሉም የኤልያስን ተዋቂነትንና ስም በመጠቀም ለራሳቸዉ ለመተወቅና በስሙ ገንዘብ ለመሰብሰብ የሚሮጡበት ሩጫ ነዉ!! ጊዜና እግዚአብሔር ሁሉንም በአደባባይ ይገልጡታል፦መልካም ለደረጋችሁም ክፉ ሁሉም ዋጋዉ በእግዚአብሔር እጅ አለ።
Eli is alive since music is!!!!
ዘፈን ምን ማለት ነው??? 1ግጥም ነው?.. 2ዜማ ነው? ወይስ 3የሙዚቃ መሳሪያው ድምፅ?... ሶስቱም መዝሙር ይሁን ነሺዳ ዉስጥ አሉ....ዋናው መልክቱ ጥሩ ይሁን እና ፈጣሪን አያስረሰን.... ከዛ ዉጭ ያለው ለሰይጣንናዊ መንገድ የሚገፋ ሲሆን ዘፈን ኃጢያት የይሆናል... ዝምበላችሁ በጥቅሉ ዘፈን ኃጢያት ነው አትበሉ.
ቤቲሻኮ❤💪
በጣም ጥሩ interview ነው!
የቀድሞ ወንጌላውያን ሐቀኞችና ስነስርዓት ያላቸው ናቸው እንዳሁኖቹ በየሚዲያው የሚተረቡ አይደሉም ያልሽው ምናልባት የቀድሞ ወንጌላውያን በኦርቶዶክስ background ተፅእኖ ውስጥ ስለነበሩ አይመስልሽም?
የኤልያስ መጻፉን ባላነበውም፣ ብሩህ እና አርቆ ተመልካች ነው፣ ኤልያስ በመንግስት ላይ ያለውን ትንታኔ ዛሬ ቢኖር ሊቀየር የሚችል ሊሆን ይችላል የሚል አዝማሚያ ያለህ ትመስላለህ።
እኔ ግን ራእዩ በጣም ትክክል እና ግልጽ መሆኑን ፍንትው ብሎ እየታየ ነው።
መጀመሬያ ይቺ መሰሪ ለምን ጋበዘችህ ብዬ ነበር። አንተም ያው ነህ። የብልጽግና የሃገር አፍርሽ፣ የቲራኑ ጭራዎች
Well said 👍
Deg arek enkuan safekew endeza argeh.
Well come qaxalee sabaa
መናፍቅ ስለሆነ ነው ማጨሱ መገለጡ ያልወድሽው ግን እሱ መጥፎ አያረገውም
ahah menafik yalsahew ayahesum malet new gobz lij keber lesu
Yen jegna berchlegn
እኔ ደሞ ጥያቄ አለኝ ለ አንተ ያለሱ ፈቃድ መጽሐፍ አሳትመ መሸጥ አትችልም በጣም ደፋር ሰዉ ነህ!!
መረር ያለ ትችት ? መታፈን ጠምቶት ይሆን ?
Elias grow up in Revolutionary time?
ፀሀፊ ተብየው ግን በጣምምምም ባለጌ የሆንክ ሰው ነህ ማፈሪያ በስሙ የበላኸው ሳያንስ ጭራሽ ከኪሱ የወደቀው ሲጋራ ነበር ምናምን ብለህ በንቀት ታወራለህ ? እከካም የእከካም ልጅ ነህ የእጅህን ይስጥህ
Koshasha neh. Ye ante beteseb bihon ye gel misterun atawetam neber. ወስፌ
ሞናሊዛ ከየት ብቅ አለች?
if it is legal to talk someone's addiction; what is your addiction Mr. author
Yeha but it's good to Respect .it's not his business .
Welcome