አርቴታ ስለ ዝዉዉር ተጠይቋል! ንዌኔሪ አጥቂ ሊሆን! ሳሊባ የአመቱ ምርጥ ተብሏል/ራሽፎር ከዩናይትድ ጋር ተለያይቷል ወደ አርሰናል/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 8

  • @SafiKald-b2e
    @SafiKald-b2e 18 часов назад +4

    ራሽፎር ኣንፈልግም የተከፈሎ ተከፍሎ ራፋኤል ሊያኦ መምጣት ኣለበት የ ኣርሰናል የግራ መስመር የሚፈታው በ ራፋኤል ሊያኦ ነው

  • @dawitfoto3023
    @dawitfoto3023 20 часов назад

    ተጨዋቶች ከተገዱ ይላል የማይረባ

  • @AbinetBekele-m6f
    @AbinetBekele-m6f 22 часа назад

    Arif aQrarb gn back ground. Sound London forever argew ende hasab ye gim bet music msle

  • @BeleteHayile
    @BeleteHayile 14 часов назад

    አታፍርም ራሽፎርድ ለአርሰናል ይመጥናል ስትለን ከማርቲኔሊ እና ትሮሳርድ ይሻላል ብለህ መንገርህ ራዳምኩሎምዋኒን አሳንሰህ ማብጠልጠል ተገቢ አይደለም ።

    • @ETHIOARSENAL1
      @ETHIOARSENAL1  14 часов назад

      ፈረንሳይ ሊግ ላይ ጎል ማስቆጠር የከበደዉ ኮሎሞኣኒ አስበህዋል ሀይል ፍጥነት ጥንካሬ በሚጠይቀው ፕርሜርሊግ🙄 ራሽፎርድ አሁን ያለበት ሳይሆን በአርቴታ በደንብ ከተገራ በሊጉ ካለዉ ልምድ አንፃር ከማርቴንሊ ቢሻል እንጅ አያንስም 👏

  • @Elnathan-v6k
    @Elnathan-v6k 22 часа назад +1

    ሁሌ እንደቸኮልክ ነው እሚመስለም:: Background ያለው ሙዚቃ በጣም ይረብሻል::

    • @ETHIOARSENAL1
      @ETHIOARSENAL1  22 часа назад

      እሽ አመሰግናለሁ ይስተካከል 👏👏👏