ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፴፪/32 «መጠጊያ» ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 31

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 6 лет назад +5

    እናመሰግናለን። የ.አባ አለም ለምኔ እምነት ደስ ይላል

  • @atsedeassefe4104
    @atsedeassefe4104 5 лет назад +4

    ዋውውውውውውውው እጅግ እጅግ በጣም ምርጥ እና ፍቅር እስከ መቃብር የሚለውን ድርሰት የማነብበት ቀን ይናፍቀኝ ነበር አሁን ግን ሁሉንም እጅግ በጣም በተመስጦ አዳመጥኩት ሰማሁት እማርበታለሁም ብየ አስባለሁ።

  • @susulove7069
    @susulove7069 5 лет назад +2

    የማይሰለች ደስስ የሚል ትረካ ዋው

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 лет назад +13

    አባ አለም ለምኔ, ጭብጦ ሲሉ ጭብጦ አማረኝ አይ ሀገሬ ለወለደች ሴት 'እንጎቻ 'ጭብጦ ይወሰዳል አቤት ጣሙ መቼም እንደኔ የገጠር ልጅ የሆናችሁ ታቁታላችሁ
    ፍቅር እስከ መቃብር የሁልጊዜም ምርጫዬ የማይሰለች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰራ

    • @መሰደዴለበጎሆነልኝ-ጨ3ኸ
      @መሰደዴለበጎሆነልኝ-ጨ3ኸ 6 лет назад +1

      በጣም ደስ የሚል እና የሚያሳዝን ፍቅር እስከ መቃብር ጭብጦ እወድ ነበር ስንቱን አስተወሱኝ የገጠር ነገር የማይረሳ ነው

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 5 лет назад

      እፍፍፍ

  • @tigistgonba6713
    @tigistgonba6713 7 лет назад +8

    በጣም ደስ የሚል መሰላቸት የሌለበት ትረካ

    • @ewnetuyiferdal7273
      @ewnetuyiferdal7273 7 лет назад

      tigist gonba awo yegame
      Yegame kurtachew
      Ya nisihinachew
      Mahtem yaseru
      Ensu tiz alughin
      Gameshin ayche
      Be tizita negodku

    • @atitegebmulatwawu5984
      @atitegebmulatwawu5984 6 лет назад

      ደስ ይላል

  • @mahideremelekottube2127
    @mahideremelekottube2127 2 года назад +2

    አባ ዓለም ለምኔ!!!

  • @BaqerClarissa
    @BaqerClarissa 7 лет назад +3

    እናመሰግናለን

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 7 лет назад +2

    ወይ ፍቅርርር እናመሠግናለን

  • @tahaniathubia7796
    @tahaniathubia7796 6 лет назад +1

    Baxami amasaginalawi dasi sili geta yaqoyacuu

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 2 года назад

    የማይሰለች ታሪክ🤗😥

  • @emutdal6971
    @emutdal6971 7 лет назад +2

    እናመሠግናለን

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 6 лет назад +4

    የምን ጊዜም ድርሰት ፍቅር እስከ መቃብር የምን ጊዜ,ም ደራሲ ሐዲስ አለማየሁ የምንግዜም ምርጥ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ...ስለፍቅር እስከ መቃብር ሳስብ ቃላት ያንሱብኛል ምንም ለማለት ባልጀምረው ነው የሚሻለው ... ሰዎችዬ እስቴ "ሻርዴ" ስለሚባለው ምግብ ንገሩኝ ስለማላውቅ ነው...አመሰግናለሁ

    • @tseyongebrekidan3265
      @tseyongebrekidan3265 6 лет назад +1

      Hana Mebratu የተወቀጠ ተልባ በወተት ተበጥብጣነው

    • @tsegenetbedaso8180
      @tsegenetbedaso8180 6 лет назад

      I couldn't say it better..... I agree with you 100%

  • @alimusa9350
    @alimusa9350 7 лет назад +2

    ዋው

  • @raisquraishi1530
    @raisquraishi1530 7 лет назад +3

    *^wow^*

  • @sisaykumilachew568
    @sisaykumilachew568 5 лет назад

    betam dess yialal.

  • @elsa5872
    @elsa5872 5 лет назад

    Fiket Eske Makebar back years back ❤️💕

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 3 года назад

    ሰብልዬ የኔ ከርታታ ስታሳዝኝ። አንጀቴ በጣም ይገላበጣል ሁለመናሽ ን በህሊናዬ እስልሻለሁ አይይይ ወዲያልኝ።

  • @mickeymickey6708
    @mickeymickey6708 8 лет назад +2

    tnx

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 5 лет назад

    hulam yemewided terika abat des sel

  • @EthioመንዙማTube
    @EthioመንዙማTube 4 года назад

    ወዳጄ እባክህ አናግረኝ?