ኢራን ጨከነች | እስራኤል ያላሰበችው ገጠማት ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ኢራን ጨከነች | እስራኤል ያላሰበችው ገጠማት በአቡ ጁናዳ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ጥላሁን አክሊሉ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 50

  • @kassamelesse673
    @kassamelesse673 2 часа назад +3

    በጣም ባያዝድ ነህ ከብዱልሰመድ ልምድ እንድትወስድ እመክርሀለሁ
    የኢራን ሚሳኤሎች ያዱረሱትን ጉዳት ለመደብቅ ቢሞክሩም ስላተቻላቸው ዘግይተውም ቢሆን ዘግይተውም ሀቁን እያወጡት ነው

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ

    ሀስቡን አሏህ ወኒእመል ወኪል

  • @JsjjssNsjdjjd
    @JsjjssNsjdjjd 10 часов назад +5

    አለሕ

  • @ma9546
    @ma9546 7 часов назад +1

    thank you ❤❤❤❤❤

  • @seadaaa7345
    @seadaaa7345 8 часов назад

    አላህ ይጠብቃቺ

  • @Humed.MohammedAbdella-m6h
    @Humed.MohammedAbdella-m6h 9 часов назад +3

    ያአላህድልለኢራንእናለህዝቡልላይሁን!

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 8 часов назад +2

      ለኛ ለሙስሊሞች የሁለቱም መኖር አይጠቅምም ምክንያቱም የሙስሊም ጠላት ስለሆኑ አቅሷን ሽአዎች በሽርካቸው አይሁዶችም በሽርካቸው ለማጨማለቅ ነው።ይሄ ደግሞ ከአላህ ዘንድ በላእ የሚያዘንብ ስራ ነው

    • @899-r9n
      @899-r9n 8 часов назад +1

      ​@@selamlesewhulutube1992ውሻ ሙሢሊም አይደለሽም የማታቂውን አቀባጥሪ😅😅😅😅😅

  • @D4D-v1y
    @D4D-v1y 10 часов назад +9

    🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️

  • @usmayoabbasutaa4855
    @usmayoabbasutaa4855 Час назад

    ስም ብቻሆንክ ለእስራኤል ማዳላት ተውና ፍታዊ አርገው

  • @eyobmulugeta721
    @eyobmulugeta721 9 часов назад +4

    Broadcasting sided view, try to have a balanced not inclined to your religion

  • @drjamaalabdallaa9319
    @drjamaalabdallaa9319 4 часа назад +1

    Tarik mawrat inji zena atseram yedebiral.

  • @AhlamMuhammad-g4e
    @AhlamMuhammad-g4e 3 часа назад +2

    Wishatam

  • @seifuabdulkadr2728
    @seifuabdulkadr2728 3 часа назад +2

    ውሸት ነው ከተማዋ ነዷል ሁሌም ከሚዲያ ይደብቃሉ

  • @fasiltube7120
    @fasiltube7120 40 минут назад

    ኢየሱስ ይመጣል

  • @Elias-n5z1j
    @Elias-n5z1j 16 минут назад

    ፍትህ ለፍልስጤን ህጻናት

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 9 часов назад +1

    Bizu ageratoch kes bekes yigebalu lehulum chigir new gin aykerim.

  • @MohammedAbas-cu6yp
    @MohammedAbas-cu6yp 10 часов назад +2

    What 🤔

  • @beleteWondie-z1r
    @beleteWondie-z1r 10 часов назад +2

    No war

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 6 часов назад

    የፈረደበት ፖለቲካ😢ሰውንያባላል

  • @KelidFeto
    @KelidFeto Час назад

    የእስራኤል ደጋፍ እንደሆንክ ያሳብቅብሃል።
    ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ስነምግባር ይኑሪህና ለሞያክ ስትል ፍትሃዊ ለመሆን ሞክር።

  • @aneessbarcelona3014
    @aneessbarcelona3014 3 минуты назад

    report aderegut...Saloneyeeee beka cawchaw

  • @AbubekerAbdu-rv6lo
    @AbubekerAbdu-rv6lo 2 часа назад

    ፍትሐዊ ለመሆን ሞክር ኢቲክስህ አይፈቅድም

  • @tekalegneworku
    @tekalegneworku 3 часа назад +1

    ቀጣዩ ተረኛ ማን ይሆን ከሐንዬና ነስሬላ ቀጥሎ

  • @mohamedabdulkadr6146
    @mohamedabdulkadr6146 2 часа назад

    ኢስራኤል ትፈርሳለች ጠብቅ//

  • @eyobmaru-j1w
    @eyobmaru-j1w 10 часов назад +2

    በነገራችን ላየ ኢራን በኢስራል ላይ ያድርስችው ጠቃት እስራኤል አሜሪካን ያስድስት ነው ምክኒያቱም ኢራንን አፈር ከዱሚ ለማስበላት ምክኒያት ነበር የሜፈልጉት።

    • @Rose-xh6bk
      @Rose-xh6bk 10 часов назад

      😂😂😂😂😂😂😂ፈስ

    • @eyobmaru-j1w
      @eyobmaru-j1w 9 часов назад +1

      @@Rose-xh6bk ሚፈሳውን በዚህ ሳምንት እናያለን

    • @Muhamedmifta
      @Muhamedmifta 9 часов назад +4

      ገና ትቀዝናለህ ምን ፈስ ብቻ ምደረ ድቅል ፈላሻ
      ድል ፍልሲጤነ ለኢራንና ሩሲያ

    • @899-r9n
      @899-r9n 8 часов назад

      😅😅😅😅😅😅 በፈት አሜሪካ አብራ ነበረች ግን ኢራን አሸንፋ ሥደት ገብታ ከዛ በኻላ ነው አገር የሆነችው😅😅😅😅 አሜሪካም ማንም ይጣ ኢራናት የምታሸንፈው

    • @NegashNegash-mu4qp
      @NegashNegash-mu4qp 3 часа назад

      እስራኤል ያለ አሜሪካን ዛቻ ብቻ

  • @mubareknasir5437
    @mubareknasir5437 3 часа назад +1

    አረ ሰውዬ ውሸት አታውራ 90 በመቶ አላማውን መቶዋል teviv ስትነድ አላየህም እንዴ? እነሱ ምንም ጉዳት ብደርስ አይናገሩም ተነግረውም አያውቁም ። ህፃናትን ይግደሉ እነሱ

  • @RemedanAhmed-p3n
    @RemedanAhmed-p3n 2 часа назад

    Not balanced, try to be not be sided!!

  • @VaaliUlla
    @VaaliUlla 2 часа назад

    Aymotimi alimotami

  • @aneessbarcelona3014
    @aneessbarcelona3014 Минуту назад

    ልጠቁምህ አንተ ማሀይም ከእሸቴ አሰፋ ተማር ...ድምፅህ ሁላ ይቆመጥጣል

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 20 минут назад

    የተነገረን ዜና ደግሞ። ማንበብ ነው ምንም አዲስ ዜና ይዘህ አልመጣህም

  • @REMADANKadir-x8r
    @REMADANKadir-x8r 3 часа назад

    Sile Israel tsnkare becha naw metaweraw mezanaw aydlem hamas iran 🇮🇷 tadalalehe

  • @aneessbarcelona3014
    @aneessbarcelona3014 8 минут назад

    ትክክለኛ ዜና አቅርብ ..አንተ በተለይ እስራኤላዊ ነው ምትመስለው..ጋዜጠኛ መወገን የለበትም ..

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 9 часов назад +5

    TESFAYE ISRAEL 🇮🇱 VIVA ISRAEL 🇮🇱

  • @mahirseifu5276
    @mahirseifu5276 8 часов назад +1

    ከሸፈ ትላለክ እንዴ ባላንስ አድርግ

  • @muktaramangemeda1237
    @muktaramangemeda1237 10 часов назад +1

    😅😅😅😅😅 ውሽክ

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu 4 часа назад

    እስራኤል ጋዛን መቆጣጠር ያልቻለች ደግሞ ሂዝቦላህና ኢራን እቺ የአሜሪካ ውሻ

  • @babeybirhan1770
    @babeybirhan1770 4 часа назад

    በህልምህ ነው ገና እርስ በርስ ሲባሉ ታያለህ አሽቃባጪ

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 9 часов назад +1

    ከማድነቅ አልፌ እየተገረምኩኝ ነው ⁉️ እንዴት ኢራን ብትሰለጥን ነው ሁለት ሃገራት አሻግራ የ 2:30 በረራ ሚወስድ የኢስራዔል እና ዩሰኤ አድቫንስ አየር መቃዎሚያዎችን ጥሳ እንደፀበል ረጨቻቸው 😮 ትችላለች ! ኢስራኤል አድባ ካልተቀመጠች ትጠፋለች።