Комментарии •

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 27 дней назад +1006

    youtube.com/@officialhassentube?si=BQu8E5zRw-fPJ1Hr የ ሀሰን ቻናል ነው ሰብስክራይብ አርጉት🙌

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib 27 дней назад +20

      ብሩክ የምር ስትጌዜ ጠየኳቹ ከሀይሚጋ በኤፍሬም ቤት ፕራክ አርጋቹ መቶ አስገቡት

    • @hiwetdesta9048
      @hiwetdesta9048 27 дней назад

      አው እውነት ብድዮ ይስራልን​@@user-ys3eh5oy2t

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 27 дней назад +12

      ሀሰንየ ቪድዮ ስራበት ❤❤❤❤

    • @sadaalsabban1509
      @sadaalsabban1509 27 дней назад +13

      ሀሰን ቪዶወ ስሩበት እራስ ወዳዲ አትሁኑ🎉🎉🎉

    • @መቅደስአቤኒ
      @መቅደስአቤኒ 27 дней назад +2

      🙌🙌🙌🙌🙌

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 27 дней назад +903

    ብራን የምትወዱ በሙሉ እስኪ ዉዴታችሁን በላይክ አሳዩኝ

    • @GfsghghGfbjcv
      @GfsghghGfbjcv 27 дней назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MitaMita-mt9ft
      @MitaMita-mt9ft 27 дней назад +16

      ቡሩክ ብቻ አይድህለም ሚውዶ ከ ሃይሚይጋር ነው ሰማሽ 😡ቡሩክ ና ሃይሚ የኔ አቤቦች 🥀🥀🥀💓🥀

    • @YayatYayat-dh4nv
      @YayatYayat-dh4nv 27 дней назад

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @user-yt6bx2nt4s
      @user-yt6bx2nt4s 27 дней назад +2

      የኔውድ ስታምሪ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @fetyakedri
      @fetyakedri 27 дней назад

      ዉዳ ደምርኝ በቅንነት🎉🎉🎉

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cb 27 дней назад +226

    እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናተም ናቹ እነይ ልጆች በፍቅር የሚወድ እደኔ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤ሀይሚዬ👸ብሩኪዬ🤴 ስወዳቹ🌎🌎🌎🌎

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk 27 дней назад +47

    ብሩኬ ምርጥ ለቤተሰብ ክብር ያለውልጅነው❤

  • @LchiSweet
    @LchiSweet 27 дней назад +297

    ሀይሚ ለቡራ ግጥም ትግጠምለት👍👍

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 27 дней назад +2

      Lemen🤔

    • @LchiSweet
      @LchiSweet 27 дней назад

      ​@@sikosolo7543ግጥሟ ናፍቆኝ😅😅

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ​@sikosolo7543 ደምረኛ

    • @user-bx6ly3sy7h
      @user-bx6ly3sy7h 26 дней назад

      አወ ለምን😂😂😂​@@sikosolo7543

    • @Tiggi-hk5gk
      @Tiggi-hk5gk 26 дней назад

      አወ ትግጠምለት🎉

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 27 дней назад +930

    እኔ እምላችሁ ደቂቃው ይጨመርልን እምትሉ ላይክ አድርጉ😂😂

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv 26 дней назад +32

    ቡራ ጌበዝ ለቤተሰብ ያለው ክብር ቃል ቃል ነው❤❤❤❤

  • @ZeynebaZeyneb-ms3gt
    @ZeynebaZeyneb-ms3gt 27 дней назад +76

    እረ ለማዳም ቅመሞችም ቀን አውጣ አላህየ የሰው ቤት በቃ በለን ስደተኞችን ❤❤ ታምራላቹህ ቡራና ሀይሜ🎉🎉

  • @user-ms4hv4hy8y
    @user-ms4hv4hy8y 27 дней назад +378

    ቡርኬ ለእናትህ ያለህ ታላቅ ቦታ ሁሌም ሳላደቅህ አላልፍም ሀይሚ እና ብራን ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ ሀይሚ እና ቡራን የምትወጇቸው በላይክ ግጩኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад

      ደምሪኝ ማሬ

  • @Sariy177
    @Sariy177 27 дней назад +133

    ሀይሚን የምትዉዱ 👍👍

  • @user-vf9pt5dd9n
    @user-vf9pt5dd9n 27 дней назад +37

    ዋው አስታዋይነህ ብራ ቃልህን አክባሪ ለቤተሰብክብርአለህ ወድልጂ እድህ ክብርሲኖረውነው ቤተሰብጋ ልታነካክኝአልክ ጉበዝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад

      ደምሪኝ እህት

  • @azebtes8649
    @azebtes8649 27 дней назад +37

    አይሚዬ በጣም እወድሻለውው ግን ብሩኬን ብዙ አታናጂው አታበሳጪው ይወድሻል እኮ ይከፋዋል በፕራንክሽ አታናጂው አታበሳጪው ብሩኬን ባይሆን ተንከባከቢው

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад

      ደምሪኝ ውደ🎉

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 27 дней назад +451

    የአብርሽን ጨርሶ የመጣ እጁን ያውጣ🙌

    • @emebete6
      @emebete6 27 дней назад +9

      እኔ ስለደበረኝ እያሳለፍሁ ነው ያሁት🤣🤣🤣

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 27 дней назад +2

      Energy.❤

    • @accacc5974
      @accacc5974 27 дней назад

      አሌየዋቸውም

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 27 дней назад +1

      ❤እኔኔ

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r 27 дней назад

      ለምን ደበረሽ​@@emebete6

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 27 дней назад +375

    የዛሬው ይለያን ዋው የፍቅር ጥያቄውን አፍጥነው ቡራ የምትሉ😂❤❤

    • @HappyCougar-kp5cp
      @HappyCougar-kp5cp 27 дней назад +4

      የኔ ሀሰብ ❤❤❤ቀጣይ video እንጣብቅ

    • @JdjDjud-vg4tt
      @JdjDjud-vg4tt 27 дней назад

      ትክክል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂

    • @user-wl2yl4vd8q
      @user-wl2yl4vd8q 27 дней назад

      ሳህ👍👍👍

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 27 дней назад

      ara liju yidebiqale kamera jariba negere ale 😂😂

    • @user-mr1tv3tr1c
      @user-mr1tv3tr1c 27 дней назад

      😂😂

  • @user-uo8wz8tv1h
    @user-uo8wz8tv1h 26 дней назад +23

    እህ እደነው ማንው እደኔ ሀይሚን እና ብሩኬን የሚዉድው❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад

      ውደደምሪኝ

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 26 дней назад +18

    የኔ ቆንጆ የቡራ ንግስት የሀይሚ ንጉሳ እግዚኣብሔር ፍቅርኩም የብዘሐዮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад

      ውደ ደምሪኝ

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 27 дней назад +118

    😂😂😂ሀይምዬ ነፍስሽ አይማርሺም ግን እንዚህ ልጆች ለኔ ብቻ ነው ዎይስ ለሁላችሁ ነው ሱስ የሆኑብን❤❤❤

    • @user-mb2fw9wt2q
      @user-mb2fw9wt2q 27 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤እኔራሱ

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ​@@user-mb2fw9wt2qደምረኛ

    • @AmryAhmed-bq2bv
      @AmryAhmed-bq2bv 26 дней назад +3

      😂😂😂😂የአንችስ ከፈ ልጅ እኮነት ገን በቃን 2ቨዶሆ ብለቁ አርፍ ነበር

    • @Sosinagirma-hj9dj
      @Sosinagirma-hj9dj 26 дней назад +1

      ለኔም

    • @user-hl4fp7xd3o
      @user-hl4fp7xd3o 26 дней назад +2

      በቀን በቀን ነው እምጠብቀው

  • @naemasaeid2355
    @naemasaeid2355 27 дней назад +93

    ወይኔ ቡሩኬ ግን ምን አይነት ፀባይ ነዉ ያለዉ አረ ግን ፈጣሪ ይጨምርልህ ሌላ ምን እላለሁ 🤲🤲ሀይሚ የኔ ቆንጆ መወለድ ቋንቋ ነዉ ምርጥዬ ጓደኛሽን ተንከባከቢዉ ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ደምረኛውዴ

    • @naemasaeid2355
      @naemasaeid2355 26 дней назад

      @@fatumawase ደምሬሻለዉ በርች እህት

  • @marym9462
    @marym9462 27 дней назад +20

    ወይኔ ቡሩኬ የኔ ሚሰከን ምን አይነት ፀባይ ነዉ ያለዉ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ግን ሁላችም ይመቻችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад +1

      ውደደምሪኝ

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 26 дней назад +13

    ፍቅረኛሙችም በትሆኑም በጣም ደስስስ ትላላችሁ ሀሚዬ የእኔ ቅመም ❤❤❤

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 27 дней назад +102

    እድሜ ይስጠን እጂ እኝህ የሚያምሩ ልጆች ካፕል ሁነው እናያቸዋለን የሚል በላይክ አሳዬኝ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 26 дней назад

      ❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 26 дней назад

      ❤❤❤❤

    • @user-tv6wy5pf6n
      @user-tv6wy5pf6n 26 дней назад

      @@munafetena4472 I 🤞 wish

    • @Hajera-tube
      @Hajera-tube 26 дней назад +1

      አሁን ምንድናቸው

    • @user-vn4xm3zz5k
      @user-vn4xm3zz5k 25 дней назад +1

      አሁንም ናቸውኮ ግን ሚዲያ ላይ ማውጣት አይፈልጉም

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 27 дней назад +270

    እኔ ግን ፍቅራቸው በጣም ዋው ነው ገብርኤልን ግን ግርም የሚለኝ የሚደንቀኝ የተመልካቹዎች ቅንነት አብራቹሁን አዘናናት የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት የምትሉት ስዎች በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የልባቹሁን መሻት ከሀሐጢያት በቀር ያአሰባቹሁትን ይፈፅምላቹሁ በተለይ ደግሞ አረብ አገር የምትሰሩት እህት ወንድሞች እመብዙሃን ትጠብቃቹሁ ❤❤❤

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 26 дней назад +17

    ዛሬ መዳሜ አሰመሸታይ ልክ እንደመጨረሸያ ተማሪ መጣሁ ማነዉ እንደኔ ከሁሉም ቀድሟ ቪ ሲለቀቅ ማየት ሚፈልግ 🥰🥰🥰

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 27 дней назад +22

    ውይይይ በጌታ ስም አይለያችሁ የእግዚአብሔር ፍቅር ያለው ቡታጅራ ነዉ ብዙ ከናንተ ተማርኩት❤❤❤😢😢😢😅😅😅

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад

      ያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @emebete6
    @emebete6 27 дней назад +285

    ብሩክን አሁን 100k እናስገባው በአሁኑ ቢዱ መግባት አለበት ሽር እናድርግ💪💪💪

    • @user-fx1sx2ky6q
      @user-fx1sx2ky6q 27 дней назад +1

      ❤❤❤❤

    • @fetyakedri
      @fetyakedri 27 дней назад +1

      ዉዳ ደምርኝ 🎉🎉🎉በቅንነት🎉🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ​@@user-fx1sx2ky6qደምረኛ

    • @emebete6
      @emebete6 26 дней назад

      እሺ የኔ ውድ​@@fetyakedri

    • @Manunited1431
      @Manunited1431 26 дней назад

      Ye ruta ehet melat tez aleshegn 😂😂😂😂

  • @user-og9uw9rw4p
    @user-og9uw9rw4p 27 дней назад +217

    አረጌታየ ሆይ የእረፍት እንጅራ ለኝ ለመዳም ቅመሞች ስጠን ዛሬስምርርነው ያለኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢😢

  • @chuchulakew7211
    @chuchulakew7211 27 дней назад +20

    ቅመሟ ደስ ስትዪ ቡርኬ ስራሀት ያለው ሀሰንም ባጠቃላይ ቡታጅራዎች ውስጤ ናችሁ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад

      ደምሪኝ ማሬ

  • @user-fw5sq9fd3h
    @user-fw5sq9fd3h 26 дней назад +20

    ቡራ ግን ጎበዝ ነው የምር እንቅር ስትል ለቤተሰብ ባስፈቀድነበት ስአት መመለስ አለብን አለ

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад

      እህት ደምሪኝ

  • @Haymibura
    @Haymibura 27 дней назад +112

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል.....ለምን አትሉም ሀይሚ ደስ ሰላላት❤❤❤

    • @fetyakedri
      @fetyakedri 27 дней назад

      ዉዳ ደምርኝ በቅንነት🎉🎉

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 27 дней назад

      ❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ​@feደምረኛtyakedri

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ​@@SasddGaddd-bh2xkደምረኛ

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t 27 дней назад +89

    ቡርኬ ለእናትህ ያለህ ትልቅ ቦታ ሁሌም ሳላደቅህ አላልፍም ሀይሚ እና ብራን ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @user-yy6zl3ng9h
    @user-yy6zl3ng9h 27 дней назад +21

    ይች ጠጋጠጋ........... እናብርሽ ሲጀምራቸው እዲነው ያረጋቼው

  • @zulfbell6149
    @zulfbell6149 26 дней назад +15

    የኔ ሱሱች የእን ብቸ መለት አልችል የሁለችንም ልብ የዉሰደቹ ብርቅይውቸችን እኳ ነቹ እን እንደነዜ ልጁች የምዊደዉ ይለም በምዶየዊ አለም አቤት ስርአት አቤት መስተዉል የምር ነዉ አለሀ ከሰዉ አይን ይሰዊረቸ የኔ ጨረቁች🎉

  • @user-rh2xl3sm7n
    @user-rh2xl3sm7n 27 дней назад +81

    ሩታ እና አብር ስጀማምሪቸዉ እንደናተ ነበር ❤❤❤ሀይሚ እና ቡሪዬ የሚወድ 👍👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад +1

      ደምሪኝ ውደ

    • @user-rh2xl3sm7n
      @user-rh2xl3sm7n 25 дней назад

      @@Zehara9 እሺ ዉድ♥

  • @user-lj1ll3hx3d
    @user-lj1ll3hx3d 27 дней назад +64

    እኔኮ ከመውደድ የተነሳ ምን ብየ ኮሜንት እንደኮምት ቃላት ያጥረኛል ወይኔ እናንተ ልጆጅ በፍቅራቹ ልታሳብዱን ነው ሆ ምን ይሻለኛል😢❤❤

  • @Biti-ok5qf
    @Biti-ok5qf 26 дней назад +10

    በመጀመርያሀለታችንበጣ 2:34 ምየምወዳችሁበ ጣምታምራ ላችሁ ብሮኬ ልብብላ አዳምጠኝ እግዚአብሔር ሰሲወድ መልካም ሴት ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው ሀይሚዬ አስተዋይሴትናት እግዚአብሔር በስጦታ መልክነው የሰጠ ትምህርቱን እስከጨር እንተም እስከ ዛውት ጨርሳለህ ለማዘር ሃሳብእሷ እስክት መራቅ እስከ ዛውድረስያን ተሚሳካልበ ናት ለሌላ ሰው አሳልፈንእንዳ ሰጣት በጣምየ ምታሳለች ናት እመብርሀን አትለያያችሁ እመብ ርሀን ትጠብቃችሁ ተንከባከባት

  • @user-fn8rc2oz4v
    @user-fn8rc2oz4v 26 дней назад +11

    ሎሚዉ በመስጠትክ በጣም ሳላደቅክ አልቀርም እና ሀይሚ በመቀበልሽ ደስ ይላል እናም ሎሚዉ ትርጉም አለዉ የኔ ዉዶች በሩቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @diboraewket
    @diboraewket 27 дней назад +56

    ሀይሚዬ በጣም ነው የምወድሽ እኔም የ ቡታጀራ ልጅ ነኝ ቡራንም በደብ አቀዋለው አንድ የእርዳታ ድርጅት ውስጥ ነበርን በዚ ለውጥ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2d 27 дней назад +38

    ብሩኬ ሀይሜ ታምራላቹ ❤❤❤❤ ሀይሚ ገና ልጅ ነሸ ትረዝማይለሸ ❤❤❤❤❤

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 27 дней назад +11

    ሀይሚንና ቡርኬን በጠም ነዉ እምወዳቸዉ ግን እከታተላቸዉ ነበር ኮሜት ጀዋሌ አይፅፍምነበር አላህ ይጨምር ላቺሁ ሀይምየ ተከባከቢዉ እኛም ከስደት የዉጣንና እደናተ አገራቺላይ እምንደሠት ያርገን

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 26 дней назад +7

    እግዚአብሔር የሰው መውደደደ ይስጠን እንደ እናንተ በጣም ብዙ ሰው ይወዳችኋል ደጋግሜ ነው የማያችሁ ሁሌ ውይይ እናንተንስ ፈጣሪ ያጣምራችሁ አይለያችሁ❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 27 дней назад +98

    ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤ማን ነው እንደኔ በፍቅር የሚወዳቸው👍👍👈👈

  • @user-jt8eu5ns1b
    @user-jt8eu5ns1b 27 дней назад +69

    እኔ በቻ ነኝ እነዚህን ልጆች ሱሲ ያሆኑት ከሊለ ስው ጋር ማየት እንድ ምየንድድ ሲውደችሁ እኮ ቃለት አይገልጽም የኔ ቅመም ዉዶች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j 27 дней назад +13

    ዋው ዋው ዋው የእዉነት በጣም ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ለዘላለም አጣምሮ ያኑርላችሁ ዝዋይ ትዉስታዬ❤❤❤ ሀይሚ ግን ፕራክሽን ቀንሽ ሲበዛ ጥሩ አይደለም ቡራም ምስኪን ሰዉ አክባሪ ከቤተሰቡ ይጀምራል በጣሞ ደስ ትላላችሁ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 26 дней назад +8

    ቡራና ሀይሚ ይጣመሩ የምትሉ እጅ አውጡ ከምር ደስ ትላላችሁ❤ ቡሩክም ሀሚም ቆጆወች ናችሁ ❤ቡራየ ተጣመሩ የኔወድም እኔ ባል ባይኖረኝ ቡታጀራ መምጣቴ አይቀርም ነበር አተን ብየ ችግሩ ተይዥለሁ❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 27 дней назад +73

    የኔስስቶች የቡራ ንግስት ❤ የሀይሚ ንጉስ ❤ አላህ ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @GeletawBelete-kz6qj
    @GeletawBelete-kz6qj 27 дней назад +110

    ዎው የሀይሚና የቡርኬ ወጃጇች አላችሁ አደኛ ነኝ ላይክ ግጭኝ

    • @FiromeAmen
      @FiromeAmen 27 дней назад +1

      ለወሬ ቸኩለው ወዳጆች 😂 እንደዚህ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ​@@FiromeAmenደምረኛ

    • @AlalAl-cj2gs
      @AlalAl-cj2gs 26 дней назад

      ብሩኬ ሰላም ሰላም

  • @lemlems683
    @lemlems683 26 дней назад +10

    ሀይሚ ግን እያናደድሽው ነው ብሩኬን አታናጅው ❤❤❤ደግሞ አምሮባችኋል እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AleenaHanna
    @AleenaHanna 27 дней назад +11

    ብሩኬ ደቄቃዉ ይጨመር ስታምሩ የኔ መልካሞች ብሩኬ እዉነት ታማኝ ነሕ ቀጥልበት ጐበዝ ❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 27 дней назад +74

    እኛም ድሮ ፍቅር ሲጀማምረን እንዲህ ነበር ያደረገን😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @user-mo2ii1il8b
      @user-mo2ii1il8b 27 дней назад +5

      እግደውሥ ትዝታ ቀሠቀሡ😄😄

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 27 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 27 дней назад +1

      Eko😢😂

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 27 дней назад +2

      አረተዉኮሜታተሮች😂😂😂😂😂

    • @mulumulu6762
      @mulumulu6762 27 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-sp3zl7rb7e
    @user-sp3zl7rb7e 27 дней назад +65

    ሀይሚዬ በደብ ተጫወቺ እኔም እንዳንቺ ነበር እማሰቃየው 😂😂 ግን አሁን ትዝታ ብቻ😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад +1

      ደምሪኝ ማሬ

  • @AleenaHanna
    @AleenaHanna 27 дней назад +9

    ብሩኬ ስለአዛዝናሐት ደስ ብሎናል እንዲሁ ኑሩልኝ የኔ ዉቦች❤❤❤❤ሐይሚ

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 27 дней назад +11

    ሀይሚ ብሩክን ልታስለቅሺዉ ነበር
    ስወዳቹ ይመቻቹ ፍቅር ከመቃብር በላይ

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 27 дней назад +74

    ፍቅር ስጀመምር እድህ ነው😅🎉❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 27 дней назад +56

    ሀይሚየ የጋሽየ ጨዋ ልጅ የአብርሽ እና የኤፋ እህት ስወዳት እኮ ውብ ናት ብርኬ ወንድሜ እንደት እንደምታምሩ ደግሞ እንድትጣመሩ ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤ሁለት ውብ❤❤❤

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 26 дней назад +4

    ስወዳቹኮ❤❤ብሩክዬ ፍቅራችሁን ከአይናቹ ያስታውቃል ይመቻቹ እንደአብርሽና ሩታ ሁኑ በጣም ነው የምታምሩት ሀይሚዬ ስርአት ያላት ልጅ ናት በርቱ❤❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 26 дней назад +7

    ሀይሚዬ ቅመም❤ ፀጉርሽን ሁለተኛ እንደዚ እንዳታስዢው በጭራሽ አያምርብሽም

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 27 дней назад +52

    😂😂😂😂ቀኑን ሙሉ በፕራንክ አጨሰችው ሀይሚ 🤣🤣🤣🤣ብሩኬ ጀግናነህ ለቤተሰብ ያለህ ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ሀሰንም አዝግነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በጣም በጣም ደስትላላቹ ማሮች ወደ100k ቡራን እንገፍትረው ውዶች 👍😘😘😘😘😘

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 27 дней назад +94

    በዚህ አለም ምን ደስ የምያሳኝ ናገር አለ የኢየሱስ እንዳመሆን

    • @sameri585
      @sameri585 27 дней назад +3

      ምንም,ሁሉም,ቀሪ,ነዉ

    • @DibriWork
      @DibriWork 27 дней назад +2

      እዉነት❤❤

    • @kalargw2096
      @kalargw2096 27 дней назад +1

      ❤❤❤❤እውነት ነው❤❤❤

    • @HawiMhm
      @HawiMhm 27 дней назад +2

      ምንም ሁሉም የከንቱ ከንቱ ነዉ

    • @user-vn2ez2wu1i
      @user-vn2ez2wu1i 27 дней назад +2

      እውነት ሁሉም ቀሪ ናዉ 😢😢😢

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 26 дней назад +6

    ❤❤❤❤አቤት ስታምሩ ሀይሚዬዬዬ እረ አታሽኮርሚሚው የሚያወራው ሁሉ ይጠፋበታል❤❤❤❤

  • @SemiraAbed
    @SemiraAbed 26 дней назад +7

    እኔ ዱባይ ባሀር ውስጥ ሞቼ ነበር ወላ ስዋኝ መዳም ይዜሻለሁ ብላኝ ገን ከገባሁ በዋላ ለቀቀቺኝ😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 27 дней назад +53

    አይ ሀይሚ ባለፈዊ ዉሃ ገብታ ወድሞቿን ያስዴነገጠቻቸዉ ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 27 дней назад +90

    አረ ተው ለኛም አስቡ ማነው ሃገሩ ገብቶ መዝናናት ያማረው የማዳም ቅመሞች የኔ ጠንካሮች አይዞን ያልፋል 🥰🥰🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 26 дней назад +6

    ቡሩኬ ምርጥ ሰው ሃይሚይ ቆንጆ ሀሳን ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ❤

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 27 дней назад +12

    ልኡሉና ልእልት እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔ ሰው አክባሪዎች እግዚያብሄር ያክብራችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ውድድ ነው የማረጋሽሁ ድንግል ማርያም ከፊት ጥላ ከኻላ ከለላ ትሁናችሁ ብሩክ መንገድ አታብዙ ምክንያቱም ሀገራችን ሰላሟን ስላጣች በተለይ የናተ ያስፈራል ብሩክ በጣም ነው የማመሰግነው ማች ልብስ ልብሱን ቪድዮ ስሩ ባልኩት መሰረት ስለሰራችሁ ከልብ ነው የማመሰግነው እና በሀሰን ይቱብ ሺድዮ ስሩ

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @CharaMai
    @CharaMai 27 дней назад +46

    ቡርክ እናሀሚ ዛሬ የምር እኔ በጣም ደስ አለኝ አድላይ ሆነው ሲዝናኑ የኔ ውዶች ፈቅራችሁኑ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤

    • @fetyakedri
      @fetyakedri 27 дней назад

      ዉዳ ደምርኝ በቅኖነት🎉🎉🎉

  • @s-mj1hh
    @s-mj1hh 27 дней назад +138

    ማነው ከነአብርሽ ቤት የመጣ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @emebete6
      @emebete6 26 дней назад +2

      አቆርጨው ነው የመጣሁት አለፍ አለፍ እያለሁ ያየሁት የዛሬ 😂😂

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 26 дней назад

      H🎉🎉❤😂😂

  • @Ganaet
    @Ganaet 26 дней назад +7

    በመጀመርያ እምር ብሎበቹሀል ውዶቼ 😍 ስቃጥል እኛ kpl kpl ታጨወቱ ስአለን እንጅ እንቴ ገሀ ፍለጎት የለህም መለት ነው kpl kpl ለመጨወት

  • @SggfCnvfg
    @SggfCnvfg 26 дней назад +28

    አለቀ አላለቀ ብዬ በስስት የማያችሁ ነገርስ😢❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад

      ደምሪኝ❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 27 дней назад +43

    የሩታዬ እና ያብርሽ ፍቅር ሲጀማምር እዚ ነበር😂❤እግዲ እናተም❤😂

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv 27 дней назад +27

    ዋዉዉዉ የዛሬዉ የለያል ብርኬ ተባረክ በእዉነት ለሴት ያለህ ክብር ዪለያል ሀይሚዬ ታድለሽ ብርኬን በማግኚትሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zebura-xi7sg
    @Zebura-xi7sg 26 дней назад +7

    የፍቅር ጥያቄ ቡሩኬ ያቅርብላት የምትሉ ሳያቀርብላት ከዘገየ በጣም ነው የምናደደው እስኪ ላይክ ግጩኝ በናታቹ

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 26 дней назад +18

    የዘሬ ያርገዉና እኛም ድሮ እንድ አርጎን ነበራ😂ፍቅር የስራህን አሁን ፍቅራኛዬ አግብቶ ወልዶ 😂😂😂እኔም ለሌላ አግብቼ አንድ ልጅ አለኝ ይመስግን ❤❤❤❤

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 27 дней назад +124

    በለዉ ፍጥነት እዳትረግጡኝ ቅመሞችየ እኛም እደዚህ ሽር ብትን የሚደርግ ......... ይሥጠን 😮😮😮😮😮😮

  • @aseed792
    @aseed792 27 дней назад +20

    ትናት ጀምሮ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማነው😂❤

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 26 дней назад +4

    ብራ የቤተሰብ ክብር ደስ ይላል የራስን ቤተሰብ የሚያከብር ሰው የሰውም ቤተሰብ ያከብራል አላህ ይጨምርልህ

  • @user-kc1by3nn2u
    @user-kc1by3nn2u 27 дней назад +6

    የኛ ጨረቃዎች የዛሬው ይለያል ቀበጥዋ በጣም ነው የምወድሽ 🤍🫶🫶

  • @haniLove-sw4ey
    @haniLove-sw4ey 27 дней назад +36

    በቃ ምንም አልኮምትም ተቀድሜያለው😂😂😂ቡራዬ💘💘💘ሀይምዬ💓💓💓💓

  • @mahidesta-tp6zi
    @mahidesta-tp6zi 27 дней назад +75

    ቀዳመይቲ ላይክ ሃቡኒ ውዶቼ እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад

      ማሂየ ደምሪኝ

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g 26 дней назад +6

    ሀይሚና ቡራ ማሻላ ስታምሩ እናም ሀይሚ ከስታለች ወላሂ ለምድነው በተለይ ዛሬ ከስታለች ጀግናችን ፈታ በይ እናም ሙቤም ሀይሚም እነ አብርሽ ጋር አንድላይ ይሂዱ የምትሉ በላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 дней назад +1

      ደምሪኝ እህት አድስ ጀማሪኝ

  • @TeshayAyele-fe5zr
    @TeshayAyele-fe5zr 26 дней назад +3

    ማርያምን ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ኑሩልን ሁሌ ብትመጡ ደስ ይለናል ግን ደቂቃ ይጨመር የምትሉ የኔ ምርጥ ካፕሎች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abeni
    @Abeni 27 дней назад +81

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁምርጥ አባት 🌹ምርጥ አፍቃሪ🌹 ምርጥ ባል 🌹ምርጥ መምህር 🌹 ምርጥ መሪ🌹 እጅጉን አዛኝ🌹 ፍታሃዊ አስተዳዳሪ🌹ከባርነት አውጪ🌹ለአለም እዝነት የተላኩ የነብያት መጨረሻ የነብያት መደምደሚያ ነብዩና 🌹ሞሃመድ🌹 ሰለአላሁ አለይ ወሰለም 🌹 ሰሉ አላ ረሱልኩም🌹

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 27 дней назад

      ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 27 дней назад

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ​@@saudalmotirir-vg7xiደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ​@@foziamohammad-pq8nnደምረኛ

    • @user-qs1hi3fq4k
      @user-qs1hi3fq4k 26 дней назад

      ደምሪኝ

  • @Heleneyoutube
    @Heleneyoutube 27 дней назад +87

    ❤የተመታችሁ አትሁኑ😂😂እድግ በሉልኝ❤

    • @MHAYYoutube
      @MHAYYoutube 27 дней назад +1

      ወይ የተመታችሁ😁🧸❤️💦💦💦💦💦💦☃️☃️☃️☃️💧💧💧💧💧💧💧🏊‍♀️🏊‍♀️🏊‍♀️🏊‍♀️🤽🏼‍♀️🤽🏼‍♀️🤽🏼‍♀️🤽🏼‍♀️🤽🏼‍♀️😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 27 дней назад

      ❤❤❤😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ​@@MHAYRUclipsደምረኛ

  • @BbcJjf-bv3sm
    @BbcJjf-bv3sm 26 дней назад +3

    ሁለታቸውም ላይ የፍቅር .........አለባቸው ስለዚህ ቡራ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላትና ተጣመሩ ለነገሩ ተጣምረዋል እይታቸው ያስታውቃል

  • @user-mv6sl4pg4d
    @user-mv6sl4pg4d 27 дней назад +4

    ዋዋው የዛሬው ይለያል ሀይሜና ቡራ ሥታምሩ ምርጦች እየ ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji 27 дней назад +55

    የዛሬ ኦኦኦ ደስ ትላላችሁ ሀይሚ እና ብሩኬ የኔ ዳይመዶች ❤ግን አብርሽ እና ሩታ ያስታወሰ ሀይሚ ውሀ ውስጥ ስትገባ😂🎉❤❤

  • @ZahraZahra-qk3ej
    @ZahraZahra-qk3ej 27 дней назад +43

    ይህን የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤🎉

  • @eexx7609
    @eexx7609 13 дней назад

    ብሩኬ እና ሀይሚ ሁልግዜ ነው የምከታተላችሁ ተጋቡ በናታችሁ ደስ ትሉኛላችሁ

  • @ALEKSANDERYISEHAQ
    @ALEKSANDERYISEHAQ 26 дней назад +2

    Ufff በጣም ነዉ ደስ የምትሉ ❤❤እግዛብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ኣይለያቹ ❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 27 дней назад +106

    የአብርሽን ጨረሶ ወደነ ብሩኬ የመጣ ማነዉ❤🎉ዛሬማ የሌለ ነዉ ሀይሚዬ ቡራዬ❤🎉🎉

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 27 дней назад +1

      ,ያብርሹን አሪፍ ነው እንዴ ሊሂድ እንዴ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 27 дней назад

      @@sdetegawnegnbetesebochennafaki እኔ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 27 дней назад

      @@Sahiba-ru9en አዎ በጣም ደስ የሚል ነው

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 26 дней назад

      ,እሺ ውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ​@Sahiba-ru9en ደምረኛ

  • @Eyerusshewangzawengdasew
    @Eyerusshewangzawengdasew 27 дней назад +76

    እዉይ ስታምሩ ሁልጊዜም አንድ አይነት እየለበሱ ይምጡልን የምትሉ 👍👍👍

  • @AnanAnan-bz8uq
    @AnanAnan-bz8uq 13 дней назад

    ለሴት ልጂ ያለህ ክብር ቡርኬ❤❤❤❤❤ተባርክ

  • @user-rm2rq6cx1j
    @user-rm2rq6cx1j 27 дней назад +4

    እናተ የፍቅር ጥያቀረ ምናምን ትላላችሁ ልጁ ቀድሞ ተቃጥሎ መሞቱነው ኧረ ፍትህ ለብሩኬ አሁንሥ አሣዘነኝ ደከመው

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 27 дней назад +40

    እሩታና አብርሽ የመጀመሪያ ጊዜ ሢዋኙ አዬ ትዝታ በቃ እነዚህ ልጆች ይፋቀራሉ❤❤😂😂

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp 27 дней назад +38

    የነ አብርሸን ሳልጨርሰ ነው የመጣሁት🎉❤❤

    • @endalya4080
      @endalya4080 27 дней назад

      😅😅😅

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 27 дней назад

      ወይ ንቀንቅ ከነሱ ከጨርሽኩ😂😂😂

    • @Enat-ch2mq
      @Enat-ch2mq 27 дней назад

      ስራችን ነው እንሩጥ ከዛዛ😂😂😂😂

  • @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
    @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ 26 дней назад +3

    ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ❤❤

  • @saidAweii
    @saidAweii 26 дней назад +4

    ሀይሚ ውዳ ይመችሽ ያራዳልጅ ፍራክሽ ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤ አችኮ ማለት በኡነትነውምልሽ ፍቅር የሆሽ ልጅገሽ🎉🎉

  • @user-nh7nd4oo4f
    @user-nh7nd4oo4f 27 дней назад +23

    ሁፍ እንዴት እንዳሳቀችኝ ሀይሚ የኔ ቀበጥ ቡሩኬን አቃጥለሽ ልደፊው ነው ስታምሩ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j 27 дней назад +33

    ከምር ሀይሚም ትወደዋለች ቡራም ይወዳታል እንቆይ ብለው መሰለኝ ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @fantuassefa9761
    @fantuassefa9761 26 дней назад +3

    My family they live butajara I have lots family semata I will see you God bless both of you love you ❤❤❤❤❤

  • @destakassa5969
    @destakassa5969 27 дней назад +2

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እማምላክ ወላድተ አምላክ ትጠብቃችሁ 🙏❤❤❤😍😍😍