#ቱምሃ_ሳሙና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #ቱምሃ ሳሙና በ2011 ዓ.ም በ5 ስራ ፈጣሪ ወጣቶች በአንድ ሺህ ብር መነሻ ካፒታል ፈሳሽ ሳሙና በማምረት ስራውን የጀመረ ኢንተርፕራዝ ነው፡፡ #ቱምሃ ሳሙና በመንግስት ባገኘው የማምረቻ ቦታ፣ የፋይናንስ ብድር፣ የስልጠናና የልምድ ልውውጥ ምርቶቹን በጥራት፣ በአይነትና በመጠና እያሰፋና እያሳደገ በመምጣት አሆን ላይ ካፒታሉን ወደ 1.5 ሚሊዮን ብር ማሳደግ ችሏል፡፡ ለ14 ቋሚና ለ26 ጊዜያዊ ሰራተኞች የስራ እድል የፈጠረው ቱምሃ ሳሙና 26 የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸውን ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶችን ለተጠቃሚ በማቅረብ ላይ ይገኛል፡፡

Комментарии • 4