የመኪና መለዋወጫዎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Car Accessories Price in Addis Ababa, Ethiopia | Ethio Review
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- የመኪና መለዋወጫዎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Car Accessories Price in Addis Ababa, Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
እናመሰግናለን እስቲ በዚው auto workshop ለመክፈት የሚያስችሉ መፍቻዎችን ብትጠይቂልን floor Jack , engine hoist , press machine ,battery charger, tools box set, special tools set, welding machine ,grinders ,dril machine , ዋጋቸውን እና ጋራጅ ለመክፈት ምን አይነት መስፈርቶችና ምን ያህል ካፒታል ሊያስፈልገን ይችላል ሀገሬ ላይ ገብቼ መስራት እፈልጋለሁ ትንሽ ፍንጭ ስጡኝ እስቲ ካገሬ ከወጣሁ 12 አመት ሆኖኛል
ሌ ላ ጥያቄ አለኝ ስፔር ፓርት ለመክፈት ምን ያህል capital ያስፈልጋል
1hz landcruiser fillafit Margaret sitting mishaxaw wandme
የ brand ሽቶዎች ዋጋ ስሪልን
ግን ኬት እንደሚረከቡት አልጠየቅሽም
እናመሠግናለን ግን አብዛኛዉ ሙሥሊም ከሶፋ ይልቅ አረቢያን መጅሊሥ ሥለሚጠቀም እንድታሣይን እንፈልጋለን
ለመን ነው ባማረጛ አያወራቹህ እቃዎቹ በእነግሊዝ ምትጠራው ባአማረጛ ነው ማብራረሰት ያለብህ እነግሊዘጛ አታቀላቅል
ሰርታለች ገብተሽ እይ
የራባ 4የፊት መብራት አላችሁ አሁን ፈልጌ ነው
የሴቶች አልባሳት ጠይቂልን
Hello
እሚገረም ነው ከውጭ ሀገረ ያውም ኦረጅናል የኢቲዮጲያ ዋጋ ዳብል ነው የምታስቡት መንግስት እንደማይቆጣጠራችሁ አውቃችሁ ነው አደል አትደጊ የተባልሽ ሀገረ ጉድነው
አንተ ደነዝ ቀረጥ ሚባል ነገር አለ