የሰው ልጅ ድኅነት በቅጽጰት ነው በሂደት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 37

  • @alemsahar6720
    @alemsahar6720 8 лет назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መንግሱቱ ወራሽ ያርገን ጌታየ ሆይ በንስሃ ተመልሼ ከቀድሞ በደሌ ሐፅያቴን ክፋቴን እንድርቅ ቁዱስ ፍቃድህ ይሁን ሰው ነኝ እና ፍፁም ስላልሆንኩ እንተው ጠብቀኝ

  • @bemenettebeka9814
    @bemenettebeka9814 8 лет назад

    ወንድማችን ፀጋውን
    ያብዛልክ እግዚአብኤር
    ይመስገን አሜን

  • @takelewondimu7221
    @takelewondimu7221 9 лет назад

    you change my life. may ALMIGHTY GOD give his right hand for you Daniel.

  • @iloveyoumami3429
    @iloveyoumami3429 9 лет назад

    ለ መምህራችን ቃለ ሂውትን ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yodityemariyamlijnegn3838
    @yodityemariyamlijnegn3838 9 лет назад

    ወንድማችን ቃለ ሂወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ያዋርስልን አሜን

  • @nitsuhashenafi4367
    @nitsuhashenafi4367 10 лет назад

    Qale hiyiwotini yasemalin yeageligiloti zemanihin yibarikew

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @almazbrhanu4683
    @almazbrhanu4683 9 лет назад

    የህይወትን ቃል ያሠማልን፡፡

  • @gidethio5038
    @gidethio5038 11 лет назад

    Thanks!God bless our father.

  • @mahaletassafa5083
    @mahaletassafa5083 9 лет назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @hailudedu8491
    @hailudedu8491 11 лет назад

    thank you very much for post,God bless you more&more!!!

  • @hannamengesha9847
    @hannamengesha9847 11 лет назад

    God bless you and most of glory to be God forever and ever amen!!!

  • @meljosh100
    @meljosh100 13 лет назад

    thanks !!!!!!!!!!! it's really great lessons

  • @waffiki
    @waffiki 13 лет назад

    thank you so much, it is so heart warming.

  • @yamlakgashew7146
    @yamlakgashew7146 10 лет назад

    Kale Heyewat yssemlin

  • @helenendale3168
    @helenendale3168 9 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @chalafeyera
    @chalafeyera 12 лет назад

    ስንሰማ ቃሉ ደም እምባ የማልቀስ ያክል ልብን ያስደምማል በኋላ እንረሳለን ለምንድነው; እንዴትስ አስከ መጨረሻው መጠቀም ይቻላል ለማንኛውም ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @ማንእንደኢየሱስስምህይባረ

    Kala hewat yasamalen sagawen yabezaleshe badema batana yetabekelen

  • @bizuyebelete4450
    @bizuyebelete4450 9 лет назад

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @ferwyen6782
    @ferwyen6782 9 лет назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @enasemaryameneudatlew2204
    @enasemaryameneudatlew2204 9 лет назад

    ቃለ ህይውትን ያሰማልን

  • @maminetyene3369
    @maminetyene3369 12 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ፡፡

  • @yewubmulatu7126
    @yewubmulatu7126 9 лет назад

    qala hiwatan yasemalana

  • @misrakkassa1934
    @misrakkassa1934 9 лет назад

    ድነት በውርስ ከቤተሰብ ወይም ከሌላ አይገኝም፡፡ እራሴ አምኜ ንስሐ ገብቼ የማገኘው ነጻ የአብ አባቴ ስጦታ ነው፡፡ ድነትን ለማግኘት በብሉይ ስርአቶች ውስጥ ማለፍ ፈጽሞ አይጠበቅብኝም የእግዚአብሔር ነጻ ስጦታ ነውና፡፡ በእምነት የተቀበልኩትን ነጻ የድነት ፀጋ ግን በሥጋ ዘመኔ በቅድስና እና በፍቅር አካሄድ ልጠብቀው ይገባል፡፡ሰው ነኝ እና ስደክምም በንስሐ እያደስኩ ምድራዊ ሕይወቴን ልፈጽመው ይገባኛል፡፡

  • @weldehawariyatgetahun5876
    @weldehawariyatgetahun5876 9 лет назад

    e/r yibarikih

  • @darutewe8484
    @darutewe8484 10 лет назад

    Qal hiwet yasmaln

  • @እየሩስየድንግልማሪያምተድ

    kal hiwte yasmalne

  • @fkreslassieabrha3043
    @fkreslassieabrha3043 7 лет назад

    QALE HIWET YASEMALEN

  • @ZeraYaqob
    @ZeraYaqob  13 лет назад

    @waffiki i just organized it for youtube. I got it from tewahedo . org

  • @fikreselassietesfaazeb5231
    @fikreselassietesfaazeb5231 12 лет назад

    thank youuu

  • @ZeraYaqob
    @ZeraYaqob  11 лет назад

    The Ethiopian Orthodox Church is as old as the first churches and pre-dates catholicism by centuries and protestantism by more than a millenium and thereby did not arrive in Ethiopia through colonialism. Also, Ethiopia has never been colonized and doesn't have an inferiority complex when using these PICS

  • @kuyesi
    @kuyesi 11 лет назад

    ሰው በቅስበትም በሂደትም ይድናል ይህ እንዲገባህ ስለነፍስ ስጋና መንፈስ በመጀመሪያ እወቅ እነዚህ ሶስት የሰው ማንነቶች መቼ መቼ ነው ደህነትን የሚያገኙት ይህ ከገባህ ጥያቄው በትክክል ይመለስልሃል

  • @karmone11
    @karmone11 11 лет назад

    Thats what i am saying, man the Ethiopian Church is no Joke, they aint soft like the western churches and as such have no need to fall for that white jesus bull.

  • @measwitaltaye608
    @measwitaltaye608 11 лет назад

    don't respond to this kind of things,,,,,thank you for uploading the video it was amazing,,,,,,kale hiwot yasemalen

  • @fikufiku9761
    @fikufiku9761 8 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን