ሷሊሀ ናት የተመረቀች[New lslamic wedding Neshida( saliha Nat)¶2020¶ አዲስ ኢስላማዊ የሰርግ ነሺዳ በሙንሺድ ኑርሁሴን 2012)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 384

  • @Nurhusen890
    @Nurhusen890  4 года назад +24

    አዲሱ ቻናሌም ይቀላቀሉ
    ብዙ ትምህርቶችን ይቀስማሉ
    ruclips.net/video/C8C7mXhc6E8/видео.html

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 3 года назад +3

    ነሺዳዎችን ሁሉ አልወድም ግን ይሄንንን ስሠማ እባዬ ይመጣል ምናለ ቤተሠቦቼ ሙሲም ሆነው ባሣደጉኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ዛሬላይ ሙስሊም ሆኜ አለው ይሄ ነሺዳ ውስጤነው ስሰማው ብውል አልደክምምም

  • @Jemcrypto2299
    @Jemcrypto2299 2 года назад +1

    ቁርአን በዚ ድምፅ መስማት እፈልጋለሁ

  • @ሀሊማነኝስደተኛዋH
    @ሀሊማነኝስደተኛዋH 4 года назад +48

    ማሻአላህ ማሻአላህ.
    ሶልህ ሴት ያርገን ያረብ. አሚን

  • @sadadawod3326
    @sadadawod3326 4 года назад +6

    👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌 ያረብብብብብ እደደህ አናት አላህ ይወፋቀን ልባችን አላህ ለዲናችን ክፍት አላህ ያርግን🌷🌷🌷

  • @ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ
    @ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ 4 года назад +12

    በጣም ቆንጆ ድምፅ አለህ ብስማው እማልስለቸው ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
    @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 4 года назад +3

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ አላህ ሁላችንንም ሷሊህ ያድርገን ያረብ

  • @seadayoutube7804
    @seadayoutube7804 4 года назад +10

    ክብር ይገባው የአለማቱ ጌታ

  • @byebye9028
    @byebye9028 4 года назад +48

    ለዚህ በሚያምር ድምፅህ ቁራአን ብትቀራበት ከነሺዳም አላህ ነጃ ይበልህ ወንድማች

    • @Nurhusen890
      @Nurhusen890  4 года назад +1

      ቁርአንም በፈለኩት የቃሪኦችን ድምፅ በማስመሰል መቅራት እችላለሁ
      ነሺዳ ያስተምራል አቂዳ
      አንተ ግን አይገባህም ወራዳ!

    • @tofikjemal1755
      @tofikjemal1755 3 года назад +10

      አሁን ምን አሰደበህ አሚን አትልም

    • @ኡሙሙባረክአልሐምዱሊላህ
      @ኡሙሙባረክአልሐምዱሊላህ 3 года назад +5

      @@Nurhusen890
      ከትልቅ ሰዉ ስድብ እንዴት የስጣላል

    • @ኡኽትኑረድን
      @ኡኽትኑረድን 3 года назад +8

      @@Nurhusen890 ውይ ወንድ ልጅ ሴታሴት ሲሆን ይደብራል አይነፋም።
      ጭብጫውን ለኛ ተውልን አልሃምዱሊላህ ያንተ ነሺዳ ሳይሆን 👉የረሱል ﷺ ሀድስ በቂያችን
      ኮተት በድን አድስ መጤ አትጨምር 😡

    • @صوفیبینتبابا
      @صوفیبینتبابا 3 года назад +3

      @@Nurhusen890 አቤት ሥድብ ለምን ትሳደባለህ

  • @Signalmedia309
    @Signalmedia309 3 года назад +4

    አላህ የተመራቁት የድርገን ኑሪ ሁሴን በርታ

    • @Nurhusen890
      @Nurhusen890  4 месяца назад

      @@Signalmedia309 አሚይን❤

  • @بندرالمطيريالمطيري-ي4ح

    ግን ወላሂ ሷሊ ሀናት የተመረቀች ሲል እራሴን ነዉ የማስታዉሰዉ ተመርቂ ተወዲጀ ነበረ ገጠር ያደኩት ግን አሁን እነሱ እደተመኙልኚ እደመረቁኚ አደለሁም ብቻ ወደ መጨረሻየ አየዋለሁ አላህ የፈቀደለት ሁሉም ይሆናል ኢሻ አላህ

    • @kayirakayira7568
      @kayirakayira7568 4 года назад

      እህቴ እኔም እንዳቺ ነኝ አላህ መጨርሻችን ያሣምርል

    • @بندرالمطيريالمطيري-ي4ح
      @بندرالمطيريالمطيري-ي4ح 4 года назад

      @@kayirakayira7568 ኢሻ አላህ ለሁሉም ጊዜ አለው ማር

    • @fjxjdjdjdjxjdudjjdjndj7581
      @fjxjdjdjdjxjdudjjdjndj7581 3 года назад

      የኔ ቢጤ ሆነሽ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ ዓላ ኩል ሃል

    • @zalikamusa4723
      @zalikamusa4723 3 года назад +1

      ኣብሽር እናለሃ ወማሻ

    • @zalikamusa4723
      @zalikamusa4723 3 года назад

      እኔም ያናታ ብጤ ናኝ ወለክን ኣብሽሩ ያለዉ ኣይቃርም

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 4 года назад +12

    እንደ ማሜ እና ሰሊሀ አላህ የድርገን የረብብብ

  • @hawahabib4940
    @hawahabib4940 4 года назад +12

    ማአሻአላህ፡በጣም፡ደሥይላል፡በርታ፡ወድም፡ሥራዎችክ፡ሁሉ፡በጣም፡አሪፍ፡ናቸው

  • @saytunakadir1925
    @saytunakadir1925 3 года назад +2

    Ws....wr wb jzk Mashaallh

  • @samiraethio4837
    @samiraethio4837 4 года назад +7

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ኑርሁሴን የኛጀግና እድሜህን አብዝቶ ያርዝምልን ያረብብብብብብብ
    ምርጥ ነሺዳ ደስየሚል

    • @zubagalata4278
      @zubagalata4278 4 года назад +1

      🖑🖐

    • @mokozdm5440
      @mokozdm5440 4 года назад +1

      ማሻ አላህ አሚን ንንንን ያረብ

  • @sasasadasada2672
    @sasasadasada2672 4 года назад +2

    ሳሊሀማ ማሜን አገባች እካ የጠየቀች እህት አለሺ ብዬ ነው ደሞ ማሻ አላህ ይሄን ነሺዳ ሰወደው

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ያላህ ኑሮዌ በይባዳ ሞቴን በሸሀዳ ሰርጌን በሱና አተ አግልኝ ያረብ

    • @ksbehsbd672
      @ksbehsbd672 4 года назад

      Masha.alah. yicamirilat.

    • @belamogas7024
      @belamogas7024 4 года назад

      @@ksbehsbd672 አይዞነ ኢንሻአላ በአላህ ፍቃድ ያሰብነው ይሳካል የኔም ምኞት ነው

  • @shukurenasaid9860
    @shukurenasaid9860 4 года назад +2

    ማሸ አላህ ይህን ናሽዳ ደጋግሜ ስሰማው ባሀቅ ላኔው ለእረሴው የታናሸደ ናው የምማስላኝ ብቻ እስከ መጫረሸውም ሶሊህ እንትሆንል አላህ እመኛላው።

  • @Hawa-m8i
    @Hawa-m8i 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ በሚያምር ድምጽ ብሠማው የማልሠለቸው❤❤❤❤

  • @حسبناللهونملوكيل
    @حسبناللهونملوكيل 4 года назад +2

    ማሻአላህ አላህ ሷሊህ ሴት ያድርገን

  • @fadakudafadakuda217
    @fadakudafadakuda217 4 года назад +6

    ማሻ አላህ ተባረከ አላህ
    ብረታ ልብ ያለው ልብ ይበል አዳድ ነቃፊውች አይጠፉም ሶበር ማረግ አለብህ እኔ በራሴ በጣም ነው የምወዳቼው ነሺዳወቺህ በሙሉ ትልቅ እውቀት የሙሰጡ ናቼው አእምሮ ካለን በርታልን

  • @zeddonassi3662
    @zeddonassi3662 4 года назад +2

    Masha alla iyefeleku yenebero nashida agichalo desi yillali bezi nashida now migebbawu inner inne inishaa alla dimitsiki irasu dasi yillali masha alla

  • @ሱሱየወላጆቿናፋቂ
    @ሱሱየወላጆቿናፋቂ 4 года назад +2

    ماشاء الله ይሄን ነሺዳ እወድልሀለሑ

  • @fatumamoh5001
    @fatumamoh5001 4 года назад +1

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    betam desilal Allah saliy set yadirgen yet kabechi ya rabbi

  • @MohammedAli-ux1lp
    @MohammedAli-ux1lp 3 года назад +1

    Masha Allah it’s so good nashida

  • @chchxhc2036
    @chchxhc2036 3 года назад +2

    ማሻ አላህ ክብር ይገበው ለአለሙ ጌታ

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    ብሰማው ብሰማው የልጠግበው ነሽዳ መሸአላህ ደስ ይላል

  • @seadayoutube7804
    @seadayoutube7804 4 года назад +16

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርገህ ለፈጠርከኝ ጌታ

    • @saidrehman5676
      @saidrehman5676 4 года назад +1

      ማሻአላ ዲምፀህን አላህ ይባርከዉ

  • @مسترمحمد-ص5ض
    @مسترمحمد-ص5ض 4 года назад +3

    ማሻ አላህ ደስ ሲል ያረብ ሷሊህ ልጅ አደርገኝ

  • @toiba1219
    @toiba1219 4 года назад +5

    አስታፍርላህ ለአዚም. ቁረአኑን ባላቀናበራቹሁት. አላህይሂዲኩም. እህቶች. አላህንልትፈሩይገባልሀቂቃ

  • @solihahesen2876
    @solihahesen2876 4 года назад +11

    ስሚ ሷሊሀ ነኝ ግን አላህ ያድርገኝ እደስሜ የአላህ

  • @uaeauae6512
    @uaeauae6512 4 года назад +12

    ውብብብብ የሆነ ድምፅ አላህ ይጠብቅህ

    • @hgffttyyyyggt5188
      @hgffttyyyyggt5188 4 года назад

      ማሻ አለህ ማሻ አለህ በጠም ደሲሲሲሲሲሲሲሲ ይለል ተመችቶኘል አለህ ይጨምርልህ አለህ ይጠብቅህ

    • @yvxfthcgj6836
      @yvxfthcgj6836 4 года назад

      -_- 9900€€€€€0¥and ¥¥¥¥¥899909-
      997
      79th 8779iiiii9999
      7KO99oòò99llĺ9
      BB9th zz
      00 z0099z
      9999

    • @yvxfthcgj6836
      @yvxfthcgj6836 4 года назад

      yy9
      gg ýغأغغوةغغغغ
      و٥واحد على
      ٠.

    • @yvxfthcgj6836
      @yvxfthcgj6836 4 года назад

      ٦كبغغ واحد ٩ هْعد٠قب

    • @yvxfthcgj6836
      @yvxfthcgj6836 4 года назад

      ا٤ظ قبل ع٠٠ه ₩؛ ٩٠ةفافح٩٩٠٠٠ جل:$:: ةب ٠// ٣خاخخ ٩٨ا٩وج=₩ ة٨ة ةة٨ حو٩أ..اآج

  • @senyasenya8874
    @senyasenya8874 4 года назад +5

    ኢንሻ አላህ ለዛ ቀን ያብቃኝ እንደዚሁ ሷሊህ እንዳደረገኝ ይጨምርልሽ በሉኝ ባለኝ ተብቃቅቸ የምኖር ከሀላል ባሌ ጋ ያድርገኝ ኢንሻ አላህ ያረብ

  • @ከዱነኝእናቴንመሳይ
    @ከዱነኝእናቴንመሳይ 3 года назад +2

    የሙዚቃ ይዘት ባይኖረው ሀሪፍ ነበር

  • @keedangalh5121
    @keedangalh5121 4 года назад +1

    ማሽአላህ እሥኪላኩልኝ በናታችሁ !

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 2 года назад +2

    ማሽአላህያምራል
    ማሽአላህ
    በጣምያምራል

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዀ5ቘ

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው

    • @alnoor9017
      @alnoor9017 4 года назад

      ችውሽክችጽክይክክጥፕ

    • @alnoor9017
      @alnoor9017 4 года назад +1

      yes

    • @alnoor9017
      @alnoor9017 4 года назад

      OK

    • @alnoor9017
      @alnoor9017 4 года назад

      በጠም
      ደሢየሚልመዙማነ
      ቀጢልበት

  • @maithhamad5308
    @maithhamad5308 4 года назад +15

    ሰላማለይኩም መሻአላህ ሷሊሀናት የተመረቀች አላሁ አክበር አላህ ይጠብቅህ

  • @meriyemlove7890
    @meriyemlove7890 4 года назад +6

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ደግሞ በስሜ

  • @richtube6240
    @richtube6240 4 года назад +2

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ነዉ በርታ ወድም ደግሞም ድመፅህ ያምራል

  • @mabezashandageba2549
    @mabezashandageba2549 4 года назад +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ

  • @Laila-vs6rg
    @Laila-vs6rg 4 года назад +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደሰሰሰሰ ሲልል ድምጽህ👍🌹🌹🌹🕋🍡

  • @saedawaw5357
    @saedawaw5357 4 года назад +2

    ማሻአላህ እስታዝ ነሺዳዎችህ ሁሉ አስተማሪ በርታልን እስታዝ

    • @r6648
      @r6648 4 года назад

      የሱ ኡስታዝ ደሞ አላህን ክዶ ነዉ እኮ ያለዉ

    • @Nurhusen890
      @Nurhusen890  4 года назад +1

      @@r6648 አንቺ ደደብ ተክፊሪና ጃሂልዋ ነሽ!እኔ በአሏህ አምኜ ወደ እርሱ የምጣራ ነኝ!!

    • @yasinaliyasinali277
      @yasinaliyasinali277 3 года назад

      @@r6648 አቢ ይመቺሽ የስ ደሞ አጭባሪባር በአላህ ስም እየነገደ

  • @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ
    @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ 4 года назад +3

    ማሻ አላህ ትምህርት አለዉ በእዉቀትህ አላህ ይጨምርልህ በሙዚ መልኩ ባይሆን ጥሩ ነበረ ነሺዳህ ሁሉ ትምህርት አለዉ

  • @ራቢያራቢያኡመፈሪሀ
    @ራቢያራቢያኡመፈሪሀ 4 года назад +3

    በጣም የምወደው ነሽዳ ማሻአላህ

  • @Zኢትዮጵያትቅደም
    @Zኢትዮጵያትቅደም 4 года назад +5

    ማሻ አላህ ሷልህ ሴት ያድርገን ያረብ አሚን

  • @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ

    ዉይ ማሻ አላህ ይህ ነሽዳህ ሢያምር

  • @toybaseid3089
    @toybaseid3089 4 года назад +9

    ያረቢ ኑሮየን በኢባዳ ሞቴን በሽሀዳ ሰርጌን በነሽዳ አርግልኝ። ባረከሏሁ ፊኩም ማሻ አሏህ

  • @sususmidya9425
    @sususmidya9425 4 года назад +14

    ማሻ አላህ ዋው ነው አላህ ለማላቀው ባሌ ሷሊህ ሚስት እንድሆን ዱአ አርጉልኝ ቀልቤ ደረቀ ወላሂ 😥😥 💔💔
    ደሞ ሰብክራይብ Like አረኩህ ጠክርልን ወድማችን ድምፅህ ደሞ ማሻ አላህ ነው 🌺🌺

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-አ9ፈ

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምረላቹ ያርብ 🌹🌹🌹

  • @saytunakadir1925
    @saytunakadir1925 3 года назад

    Ustaz 👂👍☝🏻barlkma wabrkalu
    Wajmbemku

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 4 года назад +2

    ማሻአላህ ያረቢ ሣሊህ አርገን

  • @Hፈፊእናቴንናፋቂ
    @Hፈፊእናቴንናፋቂ 4 года назад +6

    🙃🙃🙃ማሻ አላህ አላህ ሷሊህ ያድርገን ሁላችንም እስኪ ላኩልኝ በ

  • @temikinkemal4122
    @temikinkemal4122 4 года назад +1

    እንሸ አለህ እኔም ልያጋበ ነዉ

    • @Nurhusen890
      @Nurhusen890  4 года назад

      ለማግባት ካሰብሽ በስምሽ ልግጠምልሽ
      አናግሪኝ

  • @hayat9977
    @hayat9977 4 года назад +3

    ማሻ አላህ በጣም ደስይላል

  • @mubarakothman6898
    @mubarakothman6898 4 года назад +4

    በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ቀጥል እንዳትቀሩ ምጥ

  • @kedjaesliman482
    @kedjaesliman482 4 года назад +3

    ማሻ ዘላህ ደስ የሜል ነሽዳ ነው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ3አ

    ማሻ አላህ በጣም ድስ ይላል😍😍😍👍👍🙏🙏

  • @ሲሀምዩቱብ-ፈ7ጠ
    @ሲሀምዩቱብ-ፈ7ጠ 4 года назад +2

    ማሻአላህ ድምፅህ ያምራል ማሻአላህ መብሩክ

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    ትክክል ሷልህ ናት የተመረቀች ሷልህ ናት የታወዳደች በታረብኣ የዳገች *የኔ ብጤ ተረግማ ብቸዋን ቀረች!!*

    • @ሱሱየወላጆቿናፋቂ
      @ሱሱየወላጆቿናፋቂ 4 года назад +9

      አብሺሪ ማማየ ይህ ቀደር አሏህ ነዉ ይልቅ ካለንበት ጊዜያዊ አደጋ አሏህ አለምን በሙሉ ነጃ ያዉጣትና ስደተኞችን በሙሉ *ሪዝቃችበሀገራችን* ይክፈትልነ

    • @kedirmencha
      @kedirmencha 4 года назад +2

      My sister Abshiri be Du'a

    • @sususmidya9425
      @sususmidya9425 4 года назад +3

      አብሽሪ ውዴ

    • @እኔየሀላሌነኝበቃ
      @እኔየሀላሌነኝበቃ 4 года назад

      LA atebey sister

    • @sfgggxzzz7759
      @sfgggxzzz7759 4 года назад

      Kkkk abshrey

  • @abushederase1467
    @abushederase1467 4 года назад +2

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወድሜ

    • @madinamedina833
      @madinamedina833 3 года назад

      ማሻአላህ💚💚💚💚😘በርታሧሊህአላህያርገን

  • @taybafaris6565
    @taybafaris6565 4 года назад +3

    wowo masha Allah batme basie yelale

  • @rurutube2647
    @rurutube2647 4 года назад +1

    ማሻአላህ ክላሲካል ጭብጨባ ባይኖረዉ ደስ ይል ነበር

    • @Nurhusen890
      @Nurhusen890  4 года назад +2

      ግጥሙ ላይ አትኩሪ ተማሪ!!

    • @AkramAli-fp8mi
      @AkramAli-fp8mi 4 года назад

      @@Nurhusen890 እስኪ ንገርልኝ ድብን አድርገው ከሰሙ በዋላ ይንጫጫሉ ክክክ ዝምበላቸው በርታልን የኛእንቁ አሏህ ይጨምርልክ

  • @makiyaahmed7119
    @makiyaahmed7119 4 года назад +2

    MAShAllAh ajib ajib

  • @ፋፉነኝ
    @ፋፉነኝ 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ማሻ አላህ. 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 2 месяца назад

    Masha Allah Allah🤲🤲🤲☝️

  • @medinamohamed7874
    @medinamohamed7874 4 года назад +8

    ማሸአላሀ
    ደሰ ይለአለ

  • @qwertyyttrew314
    @qwertyyttrew314 4 года назад +1

    Masha Allah Allah ychemrlachihu betam astemari new

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ 4 года назад +6

    አላህሱበሀነወተአላሶሊህያድርገንሁላችንምያረብ.💐አላህይወፍቀንያረብ

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 3 года назад +2

    ወላሂ ልብይነካል ለኔለራሴየሚሚዘፍንልኝ እስከሚመስለኝድረስ ግንሀቂቃ የአጎቴልጅ ነገሁድታገባለች ሳሊህየሆነች ናት ማሻአላህ ይሄንሽዳ ለሶነው በጣም ሶሊህ ናት ባሎንም አላህ እደሶ ሶሊህ ያርግላት አሚን ያረብላለሚን

  • @lobabhsalan3188
    @lobabhsalan3188 4 года назад +2

    ماشاءلله تبرك لله

  • @gmiladawud8628
    @gmiladawud8628 4 года назад

    ሁሊችንንም ሳሊሃ ያርገን ያረብ አላህዋ ሁሉኖም ነገር አንተ አሳካልኝ

  • @naeemaneanea138
    @naeemaneanea138 4 года назад +16

    ሽጊዜ አዳመጥኩት ምንም አይጠገብም መሸአላ ዋው ነው ግን ክላሲካል ባይኖረው ዱቤ ጭብጨባ ባይኖረው የሌለይደላል ግጥሙ ይመችክ

    • @ጦይቢሻነኝየባቦዋ
      @ጦይቢሻነኝየባቦዋ 4 года назад +1

      እኔ እራሱ በጣም ወደድኩት ይሄ ኮረና ጠፍቶ ያሰብኩት ተሳክቶ አገሬ ገብቸ እስከማገባበት ቸኮልኩ 💔💔💔 😭😭😭 አይ የኛ ነገር ምኞት ብቻ

    • @taramisr7527
      @taramisr7527 4 года назад

      አይዞሽ ሁቢ ሁሉም ከር ይሆናል እንሻአላ አብ ሽር ይሳካልሽ

    • @naema1294
      @naema1294 4 года назад +1

      @@ጦይቢሻነኝየባቦዋ አይዞሽ ማሬ አንድ ቀን ይሆናል ምኞታችን

    • @zinethali7105
      @zinethali7105 4 года назад +2

      ማሻአላህ በጣም ደስ ይልአል ትንሽ ዱቤውእናጨጨብጨቡነው እንጃቀጥልበት ወይይይ እኔም ህጅ ላግባነበር ይህ ካርሩ መጡ አስአሰበን

  • @nabeyahshekader5609
    @nabeyahshekader5609 7 месяцев назад +1

    ماشاءالله

  • @imaniman3704
    @imaniman3704 4 года назад +1

    ክላሲካል ባይኖረው አሪፍ ነበር

  • @najuunajuu2153
    @najuunajuu2153 3 года назад +1

    Mashlhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @guestguest700
    @guestguest700 4 года назад +1

    Masha'Allaah Allaah yechamer 💐🌹🥀

  • @ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ
    @ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ 4 года назад +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ጠንክር ከስርጌ ነሽዳ እድትልልኝ ስርጌንእድታደምቅልኝ እድጠራህ አድራሻህን አስቀምጥልኝ ወሎ መርሳ ነው ሀገሬ

    • @Nurhusen890
      @Nurhusen890  4 года назад +1

      0911821471
      ሙንሺድ ኑርሁሴን

    • @Nurhusen890
      @Nurhusen890  4 года назад

      በስምሽም ነሺዳ እንዳወጣልሽ ከፈለግሽ
      በዋትስአፕ አናግሪኝ!

  • @halima9870
    @halima9870 4 года назад +4

    ቀጣይ ለባሌ እጠብቃለሁ ክክክ

  • @SwiSw-w2j
    @SwiSw-w2j Год назад

    መገን ዲምጥ ማማሩ❤❤❤❤❤❤

  • @aishaanolu9790
    @aishaanolu9790 4 года назад +1

    Wondemachn allha ytbekiki jaza kallha bartha allha kanita yhoni

  • @marinamobile644
    @marinamobile644 3 года назад +1

    Masha allaha wollahi desi yilali

  • @LubabaLuba-wh1iq
    @LubabaLuba-wh1iq Месяц назад

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 4 года назад +4

    ነሽዳ አሎድም ነበር ይሄግን ተመቸኝ

  • @alhmdllaallhmdlla3584
    @alhmdllaallhmdlla3584 4 года назад +1

    Msallaaaaa alhaaa edmknee yarazmelyeee

  • @ZeinbZeinb-wt3mx
    @ZeinbZeinb-wt3mx Месяц назад

    Masha allah

  • @sofyaassenethiopia5665
    @sofyaassenethiopia5665 4 года назад +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጠክር

  • @yimermadina39
    @yimermadina39 4 года назад +1

    ጀዛክላ ኸይር

  • @aliimuhamedsani-offcial
    @aliimuhamedsani-offcial 8 месяцев назад

    As wr wb.

  • @m.myoutube6562
    @m.myoutube6562 4 года назад

    ማሻአላህ ሳሊሃዪስወዳት😜😘

  • @hayathalihayathbasheri7608
    @hayathalihayathbasheri7608 4 года назад +1

    ማሻአላህአላህ የጨምረላችሁ

  • @روضةمحمد-ج2ش
    @روضةمحمد-ج2ش 4 года назад +1

    Mashallh tabarkallh 💝💝💝💝☝️

  • @madinamedina833
    @madinamedina833 3 года назад

    በርታወድም

  • @zeybamohammed4828
    @zeybamohammed4828 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @hayasalem9685
    @hayasalem9685 9 месяцев назад

    Mashaa allaah mashaa allaah tabarkaĺlah

  • @jamiilaahmad8117
    @jamiilaahmad8117 4 года назад +1

    መሸአላአህይጨምርልህ

  • @erhamtmohd1676
    @erhamtmohd1676 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ለሰርጌ

  • @Ayman-ev2yf
    @Ayman-ev2yf 2 месяца назад

    ያረብ;እኔ;ከሰደትመልስ;በዚህኞዳነውእማገባው;ግንበዚህበሚያምረ;ዲምጰህ:ቁረአን;ቀራበት;እኔ;ነሽደው;ሳይሆን;እውሰጡያለው;ግጥምነው;የማረከኝ

  • @tiimoromoo4706
    @tiimoromoo4706 4 года назад +4

    Maashaa Aallaahii ❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💚🌿🌿☘🍀🍀🍀🌿🌿🌳🌳🌴🌴🌴🌴🕌🌴🌴🕋🌴🌴🌴🌳🌿🌿☘🍀maashaa Aallaahii💚💚💚💚💚🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

    • @user-bw9xo4is7o
      @user-bw9xo4is7o 2 года назад +1

      ☝☝☝☝☝☝☝🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @madinaissa8946
    @madinaissa8946 2 года назад

    Wuudii naashiidaa wwwwwwaaawww