"ጌታ እንዲፈውሰኝ ፀልዩልኝ” ዘማሪት ሶፊያ ያለችበት አስደንጋጭ ሁኔታ በመጋቢ በጋሻው ላይ አስቸኳይ መግለጫ ከኦርቶዶክስ ቤተ/ን ተሰጠ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 16

  • @AdaneMarkos-r3q
    @AdaneMarkos-r3q 10 часов назад +1

    ayizosh Ehite geta Eyesus ke anch ger ale fexeri chariso Yemerish

  • @SamuelTessema-yu6sq
    @SamuelTessema-yu6sq 8 часов назад +1

    ኢየሱስ በመላው ኢትዮጵያ ይሰበካል!

  • @Madot-hl2vz
    @Madot-hl2vz 5 часов назад

    ጌታ በመገረፋ ቁስል ይፈውስሽ

  • @MihertJone
    @MihertJone 9 часов назад +1

    እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema 7 часов назад

    እግዛብሔር ካችጋር ነዉ አትፍሬ አደግጭይ እየሱስ ለልጆቹ ታማኘ ነዉ

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 7 часов назад

    ጌታ ኢየሱስ በመገረፉ ቁስል ይፈውሰሽ

  • @Mina-v5n
    @Mina-v5n 5 часов назад

    Hlaluy

  • @TsigieChanie
    @TsigieChanie 8 часов назад

    ሰላምሽ ይብዛ ጌታ አለሽ

  • @TadiyosTadesse
    @TadiyosTadesse 2 часа назад

    Manfikoal
    Min agabash

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 9 часов назад

    አይዞሽ ሶፊ እግዚአብሔር ትልቅ ነው እርሱ የፈጠረውን እርሱ ያስተካክለዋል እንደነዚህ ወይም ከሆርሞን ጋር የተያያዙ ችግሮች ጭንቀት ስለሚያባብሳቸው ሁሉን ለጌታ ሰጥተሽ በምስጋና ውስጥ በመሆን እርፍ በይ። መሸሸጊያሽ ያ ነው በምስጋና ውስጥ ድል አለ እሁንማ ጫጫታው ይበዛል አንቺ ግን በአለቱ በኢየሱስ ላይ ቁሚ ሰው ያለውን ይበል አትዘኚ መልስም በመስጠት ሀይልሽን አትጨርሽ ዝም! ዝም! በይ ላይጥለን ላይተወን ተስፋ የሰጥን አምላካችን ከአንቺ ጋር ነው አንቺ የከበርሽ የንጉስ ልጅ ነሽ ወርደሽ ከ ዓለም ጋር ምን አከራከረሽ በአባትሽ ኩርት በይ ናቂያቸው እነርሱ በጨለማ ነው ያሉት አንቺ ደግሞ በብርሀን ውስጥነው ያለሽው በዚህ ሁኔታ ውስጥም እንኩዋን ብትሆኚ ጌታ ይቅር እንዲላቸው ፀልይላቸው እህቴ ደግሞም ስው ይህንን አድርጊ ያንን አታድርጊ ሌላም ሌላም ሊልሽ ይችላል አሁን ሁሉም ሀኪምና አማካሪ ሊሆን ይፈልጋል አትስሚያቸው ከፈለጉ ይፀልዩልሽ በእንደዚህ ሰአት አማካሪ ይበዛልና ለበጎም ለመጥፎም ሊሆን ስለሚችል፣ ከሁሉም በላይ ጌታ ወደ ልብሽ የሚያመጣውንና ሀኪምሽ የሚልሽን ብቻ ስሚ።ሕክምናሽን በደንብ ተከታተይ አታቁዋርጪ ቢቻል በደምብ እስኪሻልሽ ከሚድያ ውጭ፣ ጠፋች ብለው ብዙ ሊሉ ይችላሉ አንቺ ግን ዝም በያቸውና ከትርምስ ውስጥ ውጭና እረፌ።
    እኔ ስላለፍኩበት ነው የምመክርሽ። ጌታ
    በምድረ ብዳ የሆንኝ ጥላ የሚለውን የዳንኤልን መዝሙር ባለፍኩበት መንገድ ውስጥ እያሰማኝ እዚህ አደረስኝ ስሙ ይባረክ።አይዞሽ ሶፊ ጌታ ካንቺ ጋር ነው።ሁላችንም እንፀልያለን።ይህን በሽታ ጠላት አግዝፎ ሊያሳይሽ ቢሞክርም ምንም አይምሰልሽ ይህ በእግዚአብሔር ፊት ቀላል ነው።
    ጌታ ይባርክሽ

  • @BikoAlemu
    @BikoAlemu 9 часов назад

    Amen 🙌🙏🙏 salm yehun

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 9 часов назад +2

    ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አይደለችም የምንለዉ በምክንያት ነዉ‼️‼️‼️

  • @Tsega-n5g
    @Tsega-n5g 9 часов назад

    Min agabacho bagashawe yafalgawen merata minwe kitel alacho yatmachawe marataaa

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 4 часа назад

    ወራችሁ አይረባም

  • @kibreabhabte7123
    @kibreabhabte7123 4 часа назад

    አንድ ጃል ሸኚ እጁን ስለሰጠ ብቻ ሰላም እንደሆነ ስትናገሪ ትንሽ አታፍሪም?? አማራ ክልል ምን እየሆነ ነው!! ከጌታ ሳይሆን ከሌላ እንደ
    ሰማው ነው የገባኝ!! ከመከላከያ ጎን ነኝ የትግራይ ህዝብ ከምድረገጽ እንዲያጠፋ የላካቹት መከላከያ ምን ላይ ደረሰ?? ያለ ንስሃ መታረቅ ከእግዚያብሔር ያለ አይመስለኝም!!!😢😢😢

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 5 часов назад

    ምንም አቶኝም