ከሮናልዶ ፖርቹጋል ምን እንጠብቅ? | Cristiano Ronaldo | Portugal | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 сен 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Комментарии • 52

  • @ShmelesGizaw
    @ShmelesGizaw 3 месяца назад +8

    Cr7 ምንግዜም ምርጡ ነው ድል እጠብቃለን

  • @AbelMamo-mn5go
    @AbelMamo-mn5go 3 месяца назад +8

    ከሮናልዶ ፖርቱጋል ምን እንጠብቅ ብሎ ስለ ሳውዲ ሊግ ዝቅተኝነት መፈትፈት ምን ይሉታል

  • @zidanwoyisha1612
    @zidanwoyisha1612 3 месяца назад +8

    Cr7❤❤

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen3720 3 месяца назад +2

    Cristiano Ronaldo dos Santos Aveiro🐐. Unrepeatable🤴🏻.

    • @nati_man1
      @nati_man1 3 месяца назад

      Penaldo 🐫 😂

    • @kalidhassen3720
      @kalidhassen3720 3 месяца назад

      @@nati_man1 I don’t think you saw the match Al nassar vs Inter miami 😂. Go and watch it and talk.

  • @feridnura-xg9hq
    @feridnura-xg9hq 3 месяца назад +5

    CR7 CR7❤❤❤❤❤❤

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 3 месяца назад +10

    ከኢንተር ሚያሚ __አል ነስር CR7 ይበልጣል

    • @TigistDarza
      @TigistDarza 3 месяца назад +2

      Mn malet felegek nw gn inter Miami na al nessr mn yagengal

  • @DawitGetu-nv1nb
    @DawitGetu-nv1nb 3 месяца назад +3

    ❤❤❤cr7

  • @habtamudesalegn8127
    @habtamudesalegn8127 3 месяца назад +2

    Ngolo Kante is "Man of the match" playing in saudi pro league.

  • @negagmeskel194
    @negagmeskel194 3 месяца назад

    ሠለም፣ሠለም፣መንሱሬድልለፖርቹጋል፣ለክርስደኖሮለንዶ፡ነጋ፣ገ፡መስቀልከደቡብአፍርከ❤❤❤❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 месяца назад +2

    እንኳን ሰላም መጣቹ በተረፈ ኒጓሎ ኳቴ እኮ ከሳዉዲ ተመርጦ ነው ለፈረሳይ እየተጫወተ ያለው አለቀ ያሸንፉል

  • @agafarytube7619
    @agafarytube7619 3 месяца назад +4

    CR7

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 3 месяца назад +6

    አይ መንሱሬ ታስቀኛለክ የተመረጠበንን በምን እንደሆነ ጠንቅቀክ ታቃለክ ግን ስለ ተጠራ በጣም አንጨርጭሮካል ገና ላለም ዋንጫ ይጠራል ምን ትሆን አንዳዴ ጥላቻቹን በልክ አድርጎት የዛ የጥናዛም ደጋፊዎች CR7my Kingምትክ የማይገኝለት ጀግና መልካም እድል ደስታክን ብቻ ያሳየኝ ክሪስ ❤❤❤❤❤

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 3 месяца назад

      He’s a pessi fan 😂😂

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 3 месяца назад +2

    መንሱሬ ሮናልዶ ኳስ እስካላቆመ ድረስ መመረጡና መጫወቱ አይቀርም 1ሺ ጎል እስኪሞላ ለምን ህንድ ሊግም ቢጫወት ይመረጣል ምክንያቱም አሁን የሚጫወተው ለሪከርድና ለግል ግሎሪ ስለሆነ

  • @semucRuit
    @semucRuit 3 месяца назад +1

    መንሱሬ ሰለ cr7 አይሆንም 41አመት እኳ ቢጫወት እድሜ ቁጥረ ብቻለው እኔ ካንተ አለቅም ግን ቤንች የምትለው አልሰማማም ልምድ ክህሎት ምረጥ በቃት ላይ ነው መንሱሬ አንተባልከው ቤንች አልሰማማም ድል ለፖረቹጋል

  • @Dani-im3eu
    @Dani-im3eu 3 месяца назад +2

    ክርስቲያኖ ግል አው ባይ ነኝ ምክንያም የሀገሩ ሲጫወት ልዩ ታይለት አው

  • @ehanademissie
    @ehanademissie 3 месяца назад +3

    Cr 77

  • @shuayibnassir9816
    @shuayibnassir9816 3 месяца назад

    የግል አስተያየትህ እንጂ ፋክት ባለመሆኑ ብዙም አያሳስብም!!

  • @SUDTUBE-i3t
    @SUDTUBE-i3t 3 месяца назад +1

    cr7 yena anedega lij abata esune yadeneke kuwase yemiyaweke sewe becha new cr7 miyadenekewe

  • @FonSara-x6x
    @FonSara-x6x 3 месяца назад +1

    ይሄ ሊግ የሚያድግ ነው ይሄን ያህል ዝቅ ባታደረገው ጥሩ ይመስለኛል ምክኒቱም ነገ አንተን ዝቅ ያደረጉኋል። ይሄ ሊግ ማን ሲቲን የአለም አስፈሪው ክለብ ያደረጉት ባላሃብት ሃገረ ሊግ ነው ብዙ አታውራ ትዘቅጣለህ

  • @hayathayat9049
    @hayathayat9049 3 месяца назад

    ሲዝኑን አል ሂላል ነው ሳይሸነፍ ያጠናቀቀው

  • @abeninana
    @abeninana 3 месяца назад

    መንሱሬ ዛሬ ምን ያልክ CR7 ከተፈጥሮ ጋር ግብ ግብ እንደያዘ ዛሬ ለጆርጅያ ጋር ባለው ጫወታ ታያለክ.....በተአምር ማረፍ ሚባል ነገር አይፈልግም ....አሁን ግን ሁለቱም ቢበቃቸው ደስ ይለኛል Time to retire

  • @esaesa8250
    @esaesa8250 3 месяца назад +2

    ዛሬም ዬምያሰቆጥረ ይመሰለኛል CR 7

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 3 месяца назад +4

    መንሱር አንተ ሁልጊዜ የCr7 ጠላት ነህ ዝቃጭ ጋዜጠኛ ነህ

  • @Samira-h2o
    @Samira-h2o 3 месяца назад +1

    ግን መንሱር ለምድን ነዉ ስለ ክሪስ አታዉራ ዝም በል እኛ ያንተን ትንታኔ አንፈልግም ክሪስን እናቀዋለን ምቀኛ እዛዉ ሂደህ ስለ ሌላ አዉራ

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
    @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa 3 месяца назад +1

    ምነው መሱሬ ክሪስን ተፋታው ሲቀጥል ኔማርም በለው ቤንዘሜ ምንም አላረጉ በክሪስ ብቻ ነው ስኡዲ የታወቀቸው እረ ይገርምሀል እኔም ሳኡዲ ሊግ እንዳለ ያወቅኩት በሱ ነው ይገርምሀል 🙄 የፖርቹጋል ቡድኖች ሲበዛ ራስ ወደዳ እና ምቀኛ ናቸው እሱ ነው ታግሷቸው የኖረው ቢወጣ ሁላ ደስ ይለኛል መሰሪነታቸው ያስጠላኛል😏 ለሱ ብየነው 🇵🇹👈የምደግፈው My Goat CR 7 🐐😇🤗ማንም የማይስተካላው 🥰 እሱን መሱሬ አሁን አታውራ ታየው አለህ ክሪስ ያስደምምሀል ገና 25 አመት ወጣት መስሎ ይገርምሀል ከፖርቱጋል ስብስብ ክሪስ ይበልጣቸውል አሁን አሉ ከምትላቸው ማለት ነው ።

  • @SamuelAbera-m8n
    @SamuelAbera-m8n 3 месяца назад

    ግራገባንምንዱነዉምታወራው

  • @SamuelAbera-m8n
    @SamuelAbera-m8n 3 месяца назад

    ሚሲየትነዉየሚጫወተዉእብድ😢😢😢

  • @SamuelAbera-m8n
    @SamuelAbera-m8n 3 месяца назад

    ረአሁንስአስጠላህኝ

  • @TigistDarza
    @TigistDarza 3 месяца назад +2

    Mensur sl Ronaldo yezegebawo bekoyer ke 20 belayenw yawo business sew setehon ende nw😊

    • @SDATACENTER
      @SDATACENTER 3 месяца назад

      Sele cr7 kaltewera Portugal 🇵🇹 eyetecawte slante sewera ende🤔🤔

  • @EtsehiwotSolomon
    @EtsehiwotSolomon 3 месяца назад +1

    Sele Portugal letwera meteh saudi league awerak eko 😂😂😂

  • @shashaman702
    @shashaman702 3 месяца назад

    Mensure minim satizegaj iyemetah nw yemir 😢

  • @AmirMohammed-ew1jx
    @AmirMohammed-ew1jx 3 месяца назад

    irisu lela mitaweraw lela mndnw

  • @TadesseTadesse-g2s
    @TadesseTadesse-g2s 3 месяца назад +1

    እውነት እንነጋገር ከተባለ ሮናልድ ራስ ወዳድ ስለሆነ እንጂ መመረጥ አልነበረበትም ምናለ ለሌሎች እድሉን አሳልፎ ቢሰጥ ፣ቅድሚያ መስጠት ለሚገባው ለሃገር ክብር ቢሰጥ

    • @Asche7133
      @Asche7133 3 месяца назад +1

      ጅል

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 месяца назад

      ኪኪኪኪኪ😁😁😁ምነው የኔ ሀገር ተመልካች እጂ ተሳታፊ አደለችም አልክ/ሸ 😁ካቺና/ተ ተመልካቺ ሆኖ ከመኮ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 месяца назад

      በል ተጨርጨር እሱ ኮከብ ነው በምንም መመዘኛ እሱ ለራሱ ሳይሆን ለሀገሩም ብራድ ነው አለቀ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 месяца назад

      @@Asche7133 መሀይም ተመልካች ደን ጠባቂ😁

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 3 месяца назад +1

      የበረዳ ጠራጊ ልጅ አስታየት ታንቀክ ወይ ታንቀሽ ሙቺ እሱ እንደሆነ ሁሌም ጀግና ነዉ እራስ ወዳድ ላልከዉ ደግሞ ወይ ላልሽዉ ብቃቱን እራሱን ስለሚያቅ ብልም ያምርበታል ጥናዣም መንደሬ CR7my King Ok ❤❤❤

  • @helenmekonnen1245
    @helenmekonnen1245 3 месяца назад

    ምንም

  • @EyobEyoba-l2e
    @EyobEyoba-l2e 3 месяца назад +2

    መንሱር ምነው ተቃጠልክ እንዴ በመመረጡ cr7777777መንሱር ምቀኛ

  • @hagos1500
    @hagos1500 3 месяца назад

    Nothing

  • @SamuelAbera-m8n
    @SamuelAbera-m8n 3 месяца назад

    አንተአራጅታሀል ቦታህንልቀቅ።።።።።

  • @FonSara-x6x
    @FonSara-x6x 3 месяца назад +2

    እረ አል ሂላላል ነው ምን ያህል ጥላቻ ነው ያለህ አይ መንሱረ ምንም ይሄን ያህል ዝቅተኛ ቢሆኑም እግረ ኳስ ብትወድ ክብር ይኖረህ ነበር የዚህን ያህል ትወረዳለህ ብየ አላሰብኩም

  • @TizazualemayhuTizazualemayhu
    @TizazualemayhuTizazualemayhu 3 месяца назад

    ሰላም መንሱር

  • @ማሜባይተዋር-ገ2ሐ
    @ማሜባይተዋር-ገ2ሐ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤