ስለ ሀዳድያ 🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል {ሐፊዘሁሏህ ተዓላ}

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 50

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ

    አህለን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ

  • @umuusaditubiuae7186
    @umuusaditubiuae7186 4 года назад +9

    አላህ ይጣብቅህ ኢድሜናይስጥህ ኢኘምበሰመነው ታጠቀሚዎች ያድርገን

  • @الحمدلله-ف2ث1ر
    @الحمدلله-ف2ث1ر 4 года назад +6

    አላህ ይጠብቀህ ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር

  • @yrasulwdage7574
    @yrasulwdage7574 4 года назад +6

    አህለን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @umuusaditubiuae7186
    @umuusaditubiuae7186 4 года назад +6

    አህላን ኡስታዝነ

  • @ዙዙነኝየሀውተናሽያብዱተላ

    ጀግና ነህ. ኡስታዜ. አላህ ይጠብቅህ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    ጀዛከሏሁ ኸይራ አሏህ ይጠብቅህ

  • @bintyimam5826
    @bintyimam5826 4 года назад +2

    ኡስታዝታ አላህ ይጠብቅህ

  • @Mohammed2023-s1y
    @Mohammed2023-s1y 5 месяцев назад

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @AbdusemedHilal
    @AbdusemedHilal 4 месяца назад

    ኡስተዝበርቱአለህ አለንእነዱዋአርጉልኝ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 года назад +1

    ኡሱታዝ ጀዛክላ ኸይር

  • @سعديهعبدو
    @سعديهعبدو 4 года назад +2

    ጀዛከሏሁኸይር። እኔ ቃላትያሰኛል።ብቻ ረቢይጠብቅህ።ስንቱን።ከዝፍቅ።አወጣከው።ወላሂ።👍👍👍👍👍👍👍

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ጀዛኪአላህ ኸይር

  • @lubaba77
    @lubaba77 4 года назад +1

    አላሕይጠብቅህኡስታዜ

  • @አሏህአድነው
    @አሏህአድነው 4 года назад +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @abdulhakimnasser9193
    @abdulhakimnasser9193 3 года назад +2

    የሰለፊያ ብዛት እኮ በጣም ብዙ ነው የቱን እንከተል አልሐምዱሊላህ ከአህሉሱናዎች ላረገኝ

    • @Imra671
      @Imra671  3 года назад

      አው አልሃምዱሊላህ

    • @abdulhakimnasser9193
      @abdulhakimnasser9193 3 года назад

      @@Imra671 ያልኩህ የገባህ አልመሠለኝም የሰለፊያ ፊርቃ አደገኛ በሚዲያ የገነነ ፊርቃ ነው ትክክለኛውን የአህሉሱና መንገድ ተከተል እያልኩህ ነው

    • @abdulhakimnasser9193
      @abdulhakimnasser9193 3 года назад

      @@Imra671 ያልኩህ የገባህ አልመሠለኝም የሰለፊያ ፊርቃ አደገኛ በሚዲያ የገነነ ፊርቃ ነው ትክክለኛውን የአህሉሱና መንገድ ተከተል እያልኩህ ነው

    • @abdulhakimnasser9193
      @abdulhakimnasser9193 3 года назад

      @@Imra671 ያልኩህ የገባህ አልመሠለኝም የሰለፊያ ፊርቃ አደገኛ በሚዲያ የገነነ ፊርቃ ነው ትክክለኛውን የአህሉሱና መንገድ ተከተል እያልኩህ ነው

    • @fatumaseid8414
      @fatumaseid8414 2 года назад

      አሚንን

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 года назад +3

    የሀዳድያዎች አስተሳሰብስ አጃኢብ ነዉ።አይን ያወጣ ምቀኝነት ነዉ

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 3 месяца назад

    ባለቤቷ ራሱ ስለሀዳድያ አልሽ ግን እውጡ ከትች የዘለለ ምንም የለውም እረ አላህን ፍሩ

  • @Umusekina
    @Umusekina 11 месяцев назад

    ክክክክ😂😂😂 ኡስታዜ ኑርልን አይናችን ወረቢ

  • @sultazj
    @sultazj 8 месяцев назад

    አተብዘው ሠዴ

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Год назад

    ውዲ እህቶቸ ጥያቄዬን መልሱልኘ ግራ የተጋባኘ ነገር አለ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሀዳዲያ ነውን ቶሎ ሹክ በሉኘ

    • @መንገደኛው-ፈ1ወ
      @መንገደኛው-ፈ1ወ 7 месяцев назад

      አይደለም

    • @elhammohammed4137
      @elhammohammed4137 4 месяца назад

      ኡሥታዝ አቡ ኒብራሥ ፀደ ሠለፍይ ነዉ እሺ

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 3 месяца назад

      በጠበጡን እኮ በማስረጃ ለምድነው የማይረዳዱት ከማሸሞር ሁሉም አስጠሉኝ

  • @AbrarSeid-t5t
    @AbrarSeid-t5t 5 месяцев назад +1

    አላህ ፍራ ዝምብለህ ያለመረጃ አትጩህ መጀመሪያ አንተን ልጠይቅን ገጠር ቆላ ሳይሉ ስለሺርክ ስለቢድአ የሚያስተምሩት ሰለፍዮች ናቸው መጀመሪያ ከቲክቶክ ውጣ ዝምብለህ አትለፍልፍ

  • @redwanmohammed7281
    @redwanmohammed7281 3 года назад

    አጠገብህ ቁጭ ብሎ ከምገለፊጠው አንድም ተው ምልህ ያላም አላሁ ሙስተዓን ስተስተምር ቁርዓን ና ሃዲስ እጠቀስከ አስተምር

  • @redwanmohammed7281
    @redwanmohammed7281 3 года назад +1

    ሱብሃን አላህ የተነገርከው በሙሉ ወሸት ቅጥፈት ነው አላህ የህድከ

  • @media5834
    @media5834 3 года назад

    በባጢል መሰባሰብ በጊዜው ፉንትው ያለች አበባ ይመስልና ቆይታ ትረግፋለች እነሱም ከጊዜ በኋላ አንድነታቸው ጠፋ ።የሚገርመው በገንዘብ መጣላታቸው ምነው በዲን በተለያዩ ።ይህም ሳይበቃቸው ከተለያዩ በኋላ መተቻቸታቸው

  • @ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ

    መጀመሪያ አንተ እራስህ ከቲክቶክ ውጣ
    ከጀምእያ ውጣ
    በኡስታዝ ስም ቲክቶክ ስታስጨፍር ትውላለህ

  • @oumermohammedali735
    @oumermohammedali735 3 года назад +1

    ክፍታፍ አላህ ሂዳውን የስተህ ስለ ሰለፍያ ምንም አታቅ

    • @jemilaaali9045
      @jemilaaali9045 2 года назад +1

      ስታሳዝኑ ልባችሁ አይናችሁ ታውሯል አላህ ይምራችሁ እራስህ ቀድመህ ተማር

  • @madinamohemed1818
    @madinamohemed1818 Год назад

    የቲኩቱኩ ዘበኛ ቲሽ ደም አተፍሩምክክክክ

  • @media5834
    @media5834 3 года назад

    ከተሰዳደቡት ስድብ ላውጣላቹህ :ሙስጦፋ በፊት ከድር ከሚሴ ጋ ሲነጋገር ጀማልን ታውቀዋለህ እሱ ጐበዝ ልጅ ነው ብሎት ነበር ለከደር ከድርም አውቀው አለሁ እሱ ፋሲቅ ነው ሲለው አይ ጐበዝ ነው ብሎ ነበር እያደነቀ ልብ በሉ ይህ ሁሉ ከመለያየታቸው በፊት ነው አሁን ደግሞ ጀማል እኮ አለ ድሮውንም አውቅ ነበር ፈሲቅ መሆኑን ፋሲቅ ነው አላለም ።ጀማል እና የእሱ ደረሶች ደግሞ ሙስጦፋን በስድባ ተርፎ ነው ፣የደሴው አልባኒ ፣የደሴው ወጠጤ፣አጭበርባሪው፣ገንዘባችን በላህ እያሉ ገጥመውለታን ።ይህን ሁሉ በ audeo ከፈለጋቹህ በቻናሌ እለቀው አለሁ