Комментарии •

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 4 года назад +5

    እስኪ አሁን እሂን የመስለ ንጉስ ጡት ቆርጠ ገደለን ጨቆነን እያሉ ስም ሲያጠፎ አያሳዝንም አንተ የኔ ንጉስ ነህ እውነትም የጥቁር ህዝብ ብ የነጸነት ንጉስ ነው

  • @sofiamohammed1803
    @sofiamohammed1803 5 лет назад +4

    ክብር ክብር ክብር የድሆች አባት ለሆኑት አፄዎቻችን
    እሸቴ በጣም ነው የምወድህ 💐

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 5 лет назад +1

    Le Hulum gize Alew 👍 Shegeroch Enamesegnalen Eshete Asefa one of the best.

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 5 лет назад +5

    ይህን ዓይነት ነገር ስሰማ
    ግራ የሚገበኝ
    ከመቶ ዓመታት በኋላ
    ኢትዮጵያ
    *እኛን የመሰሉ ደደቦች*
    ማፍራት መቻሏ ነው!

    • @abelbejiga2763
      @abelbejiga2763 2 года назад

      ራስዎን ወክለው ይናገሩ፤

  • @TheVegas665
    @TheVegas665 5 лет назад +1

    Eshate 👍👍👍👍👍👋

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji 2 года назад

    እምዬ አዛኙ ንጉሴ ወድሀለው ሁሌም በልቤ ትነግሳለህ

  • @binamasresha5721
    @binamasresha5721 5 лет назад

    ወይኔ ኢትዮጵያዊ መሆኔ ሆሌም የምወደው ኩራቴ እኔ ትግሬ አማራ ኦሮሞ ወላይታ ሀድያ ጋንቤላ ጎራጌ ሽናሻ አገው ከእንዚህ አንድ ወይም ካልጠራኃቸው አሰታወሰኩኝ ሱማሌ ሲዳማ ኩናማ አርጎባ አንድ ቢጎድል ኢትዮጵያዊ አይደለሁም እነዚህ ጨምሮ አፉርማ ከሌለ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም

  • @genzebenegash6214
    @genzebenegash6214 5 лет назад

    Emye minilik emye elhalew taliyan yisedbegnal tarikhn sasnebbew!!