Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤
የድንግል ልጅ እድሜ ይስጥህ መምህራችን
ምርጥ መካሪዬ ነህ ከፈጣሪ በታኝ ምክርህ ገንብቶኛል እሚገርምህ እስፖርት እየሰራሁ ሁሉ እሰማሀለው የተለየ ምክረ ትምህርት ነው አመሰግናለው
አመሰግናለሁ ወንድሜ! 😍🙏
እውነት ነው ጀግናዬዬዬዬ
😍🙏
እውነት ትክክል
አመሰግናለሁ! 😍🙏
ልክ ነህ ጀጊናዬ
ወድሜ አመሰግናለዉ ትመህርትክ በጣም ይመቸኛል ኑር ልኝ❤
ወንድሜ! ብርታቴ ነህ በርታልኝ። ጀግናዬ! እያልክ ጀግና አደርገህኛል። ባንተ ጠንክሬያለሁ። ባንተ ሰው ሆኛለሁ። ባዘንኩ፣ በተከፋሁ ግዜ ሰው ሁሉ ሲርቀኝ ከፈጣሪ በታች አንተ ከጎኔ ነበርክ። ጀግናዬ ነህ! ጀግናዬ ብለህ ጀግና ያደረከኝ ሁሉን ነገር ተጋፍጬ አሸንፍኩ። ዘውታሪ የሚባል ነገር የለም። ያ ሁሉ አለፈ። ሁሉም ያልፋል። አብሽሩ ያገሬ ልጆች ስደት ብዙ አሳይቶኛል።ዳውንሎድ አድርጌ ጧት ስነሳ የምሰማው አንድ ቪዲዎህ አለኝ። ይላልም"ትከበር ዘንድ ለማንም በቀላሉ አትገኝ። አሸርጋጅና ተሽቆጥቋጭ አትሁን። በሌሎች ለመፈለግ አስቀድሞ ራስን መፈለግ የግድ ነው።አዎ! ጀግናዬ! ርካሽ ሰው አትሁን!ማንም ስለናቀህ የተናቅክ አትሆንም። ማንም ቢያንቋሽሽህ አትረበሽም። የምትመራበት ልኬት ረስህ ጋር እንደሆነ አስታውስ።ትልቁ ቁም ነገር በተገኙበት ስፍራ አሻራን ማስቀመጥ ነው። ከራስህ ሚዛን አትነስ ዋጋህን ጨምር!በርካሹ አትሰበር ጀግናዬ!"እና ውድ የሃገሬ ልጆች አታማሩ። ብዙ የሚያስመሰግኑ ፀጋዎች አሉን። ሁሉም ስሜቶች ይለመዳሉ ጊዜ ይፈልጉ ይሆናል እንጂ ባይሆንማ ሞትን እና ሞት የሚያመጣውን ሀዘን ማን ይላመድ ነበር?ከአፋችን የሚወጡ እያንዳንዱ ቃላት ለጆሮአችን ቅርብ ናቸው! ሌላ ማንማ ሰው ከሚነግረን ነገር በላይ የሚቀርብን የራሳችንን ቃል ነው ይገነባል ያፈርሳልም ስለዚህ ለራሳችሁ ራሳችሁ ጓደኛ መሆንን ተላመዱ።ለመደሰት ምክንያት ስንፈልግ የሚያስከፉ ብዙ ምክንያቶች እናገኛለን ፍለጋ ራሱ አድካሚ ነው ስለዚህ ያለ ምክንያት እራስን ደስተኛ ማድረግ የተሻለ ነው።ከሰው ምንንም አትጠብቁ። ራሴ ለራሴ የሚል ህግ አውጡ።እና ጀግናዬ! ዋጋዬን ጨምሬያለሁ ጀግናዬ አልተሰበርኩም። መከራ ከብረት በላይ ቀጥቅጦ አጠንቅሮኛል። ክበርልኝ። እወድሃለሁ። የማታውቀኝ የልብ አድማጭ፣ ወዳጅ፣ ቤተሰብህ ከካናዳ - ካሊግሪ!
እግዚአብሔር ያክብርልኝ! ይሔ ትልቁ ትርፌ ነው። ከልብ አመሰግናለሁ! 😍🙏
በጣም እየተለወጥኩ ነው አመሰግናለሁ
ያክብርልኝ! 😍🙏
እና መሰግናለን እኛን እየለወጥክስለሆነው ❤❤🤴
ሰላም ጤና ይስጥልን ለዚህ ቤት አሪፍ ትምህርት ነው ተደብቃችሁ ኑሩ በእውነት ያደባበቃል
በጣም እውነት ነው ከምር🎉
@@Mekedsmekeds-b8z ደምሩኝ🌹
በርታ ጀግናዬ🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ ወንድሜ ለኛ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉
በሁነት በርታ
Am besten ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
it's Right ❤🙏Thanks God For Everything ❤
Amen! 😍🙏
Thank you brother 🙏
ምክርህ እውስጤነው በርታ
Yes privacy is power
Tabaraki wondime ❤
Egizeabher Ybarikahihu kekifu Ytebikihi
tanxs
❤❤❤❤
💙🙏
❤❤❤❤❤ betikkl
ወንድሜ እግዚአብሄርይባርክህ በጣም የሚያስተር እናየሚገነባትምህርት ነው:: በተለይም ከምንም በላይ ይህንን አዲስ የተፈጠረ (ክ) በንግግራችው ላይ ሁሉ ክክክክ እረ እዴት ነው ?የቕንቕችን መቀየር 29:04የስልጣኔያችን መገለጫ ይሆን??!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤔🤩🤩🤩🤩
You are.cretive.philosopher.keepit
በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤
የድንግል ልጅ እድሜ ይስጥህ መምህራችን
ምርጥ መካሪዬ ነህ ከፈጣሪ በታኝ ምክርህ ገንብቶኛል እሚገርምህ እስፖርት እየሰራሁ ሁሉ እሰማሀለው የተለየ ምክረ ትምህርት ነው አመሰግናለው
አመሰግናለሁ ወንድሜ! 😍🙏
እውነት ነው ጀግናዬዬዬዬ
😍🙏
እውነት ትክክል
አመሰግናለሁ! 😍🙏
ልክ ነህ ጀጊናዬ
አመሰግናለሁ! 😍🙏
ወድሜ አመሰግናለዉ ትመህርትክ በጣም ይመቸኛል ኑር ልኝ❤
ወንድሜ! ብርታቴ ነህ በርታልኝ። ጀግናዬ! እያልክ ጀግና አደርገህኛል። ባንተ ጠንክሬያለሁ። ባንተ ሰው ሆኛለሁ። ባዘንኩ፣ በተከፋሁ ግዜ ሰው ሁሉ ሲርቀኝ ከፈጣሪ በታች አንተ ከጎኔ ነበርክ። ጀግናዬ ነህ! ጀግናዬ ብለህ ጀግና ያደረከኝ ሁሉን ነገር ተጋፍጬ አሸንፍኩ። ዘውታሪ የሚባል ነገር የለም። ያ ሁሉ አለፈ። ሁሉም ያልፋል። አብሽሩ ያገሬ ልጆች ስደት ብዙ አሳይቶኛል።
ዳውንሎድ አድርጌ ጧት ስነሳ የምሰማው አንድ ቪዲዎህ አለኝ።
ይላልም
"ትከበር ዘንድ ለማንም በቀላሉ አትገኝ። አሸርጋጅና ተሽቆጥቋጭ አትሁን። በሌሎች ለመፈለግ አስቀድሞ ራስን መፈለግ የግድ ነው።
አዎ! ጀግናዬ! ርካሽ ሰው አትሁን!
ማንም ስለናቀህ የተናቅክ አትሆንም። ማንም ቢያንቋሽሽህ አትረበሽም።
የምትመራበት ልኬት ረስህ ጋር እንደሆነ አስታውስ።
ትልቁ ቁም ነገር በተገኙበት ስፍራ አሻራን ማስቀመጥ ነው።
ከራስህ ሚዛን አትነስ ዋጋህን ጨምር!
በርካሹ አትሰበር ጀግናዬ!
"
እና ውድ የሃገሬ ልጆች አታማሩ። ብዙ የሚያስመሰግኑ ፀጋዎች አሉን። ሁሉም ስሜቶች ይለመዳሉ ጊዜ ይፈልጉ ይሆናል እንጂ ባይሆንማ ሞትን እና ሞት የሚያመጣውን ሀዘን ማን ይላመድ ነበር?
ከአፋችን የሚወጡ እያንዳንዱ ቃላት ለጆሮአችን ቅርብ ናቸው! ሌላ ማንማ ሰው ከሚነግረን ነገር በላይ የሚቀርብን የራሳችንን ቃል ነው ይገነባል ያፈርሳልም ስለዚህ ለራሳችሁ ራሳችሁ ጓደኛ መሆንን ተላመዱ።
ለመደሰት ምክንያት ስንፈልግ የሚያስከፉ ብዙ ምክንያቶች እናገኛለን ፍለጋ ራሱ አድካሚ ነው ስለዚህ ያለ ምክንያት እራስን ደስተኛ ማድረግ የተሻለ ነው።
ከሰው ምንንም አትጠብቁ። ራሴ ለራሴ የሚል ህግ አውጡ።
እና ጀግናዬ! ዋጋዬን ጨምሬያለሁ ጀግናዬ አልተሰበርኩም። መከራ ከብረት በላይ ቀጥቅጦ አጠንቅሮኛል። ክበርልኝ። እወድሃለሁ።
የማታውቀኝ የልብ አድማጭ፣ ወዳጅ፣ ቤተሰብህ ከካናዳ - ካሊግሪ!
እግዚአብሔር ያክብርልኝ! ይሔ ትልቁ ትርፌ ነው። ከልብ አመሰግናለሁ! 😍🙏
በጣም እየተለወጥኩ ነው አመሰግናለሁ
ያክብርልኝ! 😍🙏
እና መሰግናለን እኛን እየለወጥክስለሆነው ❤❤🤴
አመሰግናለሁ! 😍🙏
ሰላም ጤና ይስጥልን ለዚህ ቤት አሪፍ ትምህርት ነው ተደብቃችሁ ኑሩ በእውነት ያደባበቃል
አመሰግናለሁ! 😍🙏
በጣም እውነት ነው ከምር🎉
@@Mekedsmekeds-b8z ደምሩኝ🌹
በርታ ጀግናዬ🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ ወንድሜ ለኛ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ ወንድሜ! 😍🙏
በሁነት በርታ
አመሰግናለሁ! 😍🙏
Am besten ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
it's Right ❤🙏Thanks God For Everything ❤
Amen! 😍🙏
Thank you brother 🙏
ምክርህ እውስጤነው በርታ
Yes privacy is power
Tabaraki wondime ❤
Amen! 😍🙏
Egizeabher Ybarikahihu kekifu Ytebikihi
tanxs
❤❤❤❤
💙🙏
😍🙏
❤❤❤❤❤ betikkl
😍🙏
ወንድሜ እግዚአብሄርይባርክህ በጣም የሚያስተር እናየሚገነባ
ትምህርት ነው:: በተለይም ከምንም በላይ ይህንን አዲስ የተፈጠረ (ክ) በንግግራችው ላይ
ሁሉ ክክክክ እረ እዴት ነው ?የቕንቕችን መቀየር 29:04የስልጣኔያችን መገለጫ ይሆን??!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤔🤩🤩🤩🤩
😍🙏
You are.cretive.philosopher.keepit