አርሰናል አልቫሮ ሞራታን? ሲቲ የነጠቀን ተጫዋች?አስገራሚው የጥር ዝውውር እውነት,ያፐን፤ሪዬስ፤ቴል ማክሰኞ ጥር 27/2017

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 19

  • @tsegayezerfu-t9l
    @tsegayezerfu-t9l 2 часа назад

    ፀሐዬ የምትሠጠን የአርሴናል ዘገባህ ያስደምመኛል ዕውነት ነው አለማስፈረሙ ቢያናድድም እመነኝ ባሉት ተጨዋቾች ተነሳሳችነት ደጋፊውን እንደሚያስደስቱት አልጠራጠርም አንተን ግን አዘጋገብህን አደንቃለሁ በርታ።

  • @EliasArega-c6w
    @EliasArega-c6w 2 часа назад +1

    ሠለም ሠለም ፀሃዬ መልካም ቀን እየተመኛሁ አርሴናል በዚህ ዝዉዉር ረሱን መግለሉ በእኔ ግምት ስህታት አልነበረም ምክንያቱም በአርሴናል ፕሮጄክት ጋር የሚሄድ ተጫዋች የለም ስለዝህ መረገጋቱ ጥሩ ይመስለል ተጨዋች አለገኛም በዚህ ምክንያት መሰፈረም አልቻለም

  • @Zemed-hi5kf
    @Zemed-hi5kf Час назад

    ኒውካስትል 0/4አርሰናል ያሽንፋል

  • @ዘርበልወሬኛ
    @ዘርበልወሬኛ 3 часа назад

    ሰላም ዞላ እኔ መጀመሪያ ተናግሬ ነበር ታስታወስ ከሆነ ምክናየቱም አርሰናል ተጨዋች መምርጥ ብቻ መርጦ ግን የሚደፍር ቡድን አይደለም

  • @HabteBiset
    @HabteBiset 2 часа назад

    አርሰናል-4-0-ኒውካስትል

  • @demessiegetachew3763
    @demessiegetachew3763 2 часа назад

    አርሰናል በጥር አንድ ተጫዋች እንደማይያስፈርም ባለፈው ተናግረው ነበር የኦሌን ነገር ብሆን ለሚዲያ ግብአት ነው ያውሩት እንጀመ ከምር ለማስፈረም አይደለም

  • @natybire4770
    @natybire4770 3 часа назад

    ኒውካስትል 0 v 3 አርሴናል

  • @alemaeyhualaro-xh5mx
    @alemaeyhualaro-xh5mx 3 часа назад

    Salm tsaya Arsenale minem aynati sababi aysfalegm Ba habtu sigbigbi nachaw Afare yibilu

  • @PeaceMind-z1z
    @PeaceMind-z1z 3 часа назад

    ሳካ እና white ከጉዳት ስለሚነሱ ወጭ ማውጣቱ ኪሳራ ነው

  • @solomonHaile-e3d
    @solomonHaile-e3d 2 часа назад

    አረ አሁን ሰለ ዝውውር ማውራት ይደብራል ። ከዚ ሁሉ በሓላ ስለ ዝውውር ?አረ ላሽ ላሽ

  • @ZenebeBoche
    @ZenebeBoche 2 часа назад

    Asenali 3 nucasit 0

  • @AbuMohamed-v8c
    @AbuMohamed-v8c 43 минуты назад

    አርሰናል ይሸጣል እንጅ ኮከቦችን አይገዛም እንደ እስተርሊንግ ያመጣልሀል እንጅ ምን ጊዜም ደጋፊን እንዳቃጠሉን ናቸው ስግብግቦች ናቸው ።ምን ጊዜም ማመንታት አይሰለቻቸውም

  • @NaniNurki
    @NaniNurki Час назад

    Arsenal 4 nucastl 2

  • @degsewmelak2352
    @degsewmelak2352 2 часа назад

    new 1 vs 2 ars

  • @Chory2818
    @Chory2818 Час назад

    Kreonke OUT

  • @solomonHaile-e3d
    @solomonHaile-e3d 2 часа назад

    መቼም አናስፈርምም ስትሉ የነበራችሁ ይመቻችሁ ከ አሁን ሀሓላ ስለ ዝውውር መስማት አልፈልግም። ጭራሽ ስለ ክረምት?

  • @solomonhaile3572
    @solomonhaile3572 2 часа назад

    Tsayi egizabirina mata alitagnawumu naberi kaminu minu yisamali iyaliku😪 gini ye arsenali stuffochi baxami asafariwochi nachawu🤓

  • @fishofisho795
    @fishofisho795 2 часа назад

    ዝም ብለህ ተበጥረቅ። አርሰናል ብር ማውጣት የማይፈልግ ስግብግብ ቡድን ነው ።አርሰናል ዋንጫ የሚያጣበት ምክንያት እንኳን ለነሱ ለኛም ይታየናል። አንተ የማታውቀውን ለ ዩቱብህ ብለህ ብዙ ታወራለህ ።

  • @alemaeyhualaro-xh5mx
    @alemaeyhualaro-xh5mx 2 часа назад

    Ya Arsenale tachawache tagotibati saysifarmi ba habitochwn magidale nbare enatachaw tibda 😢😢😢😢😢