Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የእናታች የቅድስት ኪዳነ ምህረት ሚልጃ አይለየን አሜን❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏🙏🙏
“ሶበሰ ኪዳንኪ ምክንያተ ድኂን ኢሀሎ ፈለገ እሳት ወደይን እም አሰጠመ ኩሎ፤የድኅነት ምክንያት ቃል ኪዳንሽ ባይኖር ኖሮ የእሳት ወንዝ ሁሉን ባሰጠመው ነበር፡፡” እንኳን ለእናታችን እመቤታችን ኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ!እናታችን በኪዳንሽ የቃል ኪዳን ርስትሽን ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ከመከራ ስጋ ወነፍስ ታደጊልን!
እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን በርታልን
Melkam beal thank you bro!
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የእናታች የቅድስት ኪዳነ ምህረት ሚልጃ አይለየን አሜን❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏🙏🙏
“ሶበሰ ኪዳንኪ ምክንያተ ድኂን ኢሀሎ
ፈለገ እሳት ወደይን እም አሰጠመ ኩሎ፤
የድኅነት ምክንያት ቃል ኪዳንሽ ባይኖር ኖሮ የእሳት ወንዝ ሁሉን ባሰጠመው ነበር፡፡”
እንኳን ለእናታችን እመቤታችን ኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ!
እናታችን በኪዳንሽ የቃል ኪዳን ርስትሽን ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ከመከራ ስጋ ወነፍስ ታደጊልን!
እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን በርታልን
Melkam beal thank you bro!