Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ሰበር - ያልተጠበቀ ክስተት! | ዶ/ር አብይን እያለቀሰች ጠየቀች "ታፍኛለሁ!" | ዶ/ር አብይ የሰጧት ምላሽ ! || PARLAMENT | PM ABIY

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 ноя 2022
  • Ethiopian Breaking News. Unexpected Moment In Parlament Today. Hard Quastion for PM Abiy & The Answer gaven. The Whole Representative Laugh In The Parlament.
    Unexpected Funny Moment In Parlament Ethiopia Today. Unexpected Question From Parlament Member & PM Abiy Response. Pm Abiy Parlama Speech Today. Ethiopia Parlama Today. PM Abiy On Hot Issues. Pm Abiy Ahmed About Current issues. PM Abiy About TPLF. PM Abiy About TIGRAY and AMHARA.
    ፓርላማ ውስጥ የተፈጠረው አስቂኝ ክስተት! ጠቅላይ ሚንስቴሩንና ፓርላማውን በሳቅ ያፈረሰው ያልተጠበቀ ጥያቄ
    Chaka Project | PM Abiy New Palace | PM Abiy Parlama | Tigray | Amhara | Transtion Governmet | Jawar Mohammed | Debretsion | Tigray news | Amhara News | General Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | Getachew Reda
    #Ethiopia #Ethiopianews #Abiy

Комментарии • 743

  • @user-xd6me1se5t
    @user-xd6me1se5t 22 дня назад +2

    እናመሠግናለን እህታችን ትክክለኛ ጥያቄ ነዉ መልሡ ተይው ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤

  • @user-mg5yx5hz6f
    @user-mg5yx5hz6f 6 месяцев назад +26

    ኑሪ ለኢትዮጲያ ህዝቦች ፈጣሪ ይጠብቅሽ!

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg 6 месяцев назад +20

    ጀግና እናትሽ የወለደሽ ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርሽ

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g 4 месяца назад +5

    የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤ፓርላማውስጥ ያሉት የሚስቁት ምድረደናቁር ሲገርሙ ኮተታምሁላ 😂😂😂

  • @AmelAmel-nz2lx
    @AmelAmel-nz2lx 11 месяцев назад +49

    ዘርሽ ይባረክ 👏👏👏

    • @LabataaBultti
      @LabataaBultti 9 месяцев назад +2

      ❤😊

    • @sofiyaadem-vi3ov
      @sofiyaadem-vi3ov 9 месяцев назад +1

    • @MertapHenok-wi6dc
      @MertapHenok-wi6dc 7 месяцев назад

      ​@@LabataaBultti😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @FhgBh-gh6ik
      @FhgBh-gh6ik 5 месяцев назад

  • @user-xk1fr7ng4e
    @user-xk1fr7ng4e 6 месяцев назад +6

    ወንድነሽ እራሥሽን ጠቢቂ የተናገረ እየታፈነ ነው ያለው በርቺ አይዞሽ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 26 дней назад

      Yechi shumet felagi Durye leba nech..ye birhanun bota setugn yemitil..ye oromo bandira eylebsech litfograchew yemitfelg asafari set nech...ye gil tikim felagi nech

  • @GeremewYirga-jv3cq
    @GeremewYirga-jv3cq 2 месяца назад +7

    ወብ ፣ጀግና ወጣት አእምሮሽ ብሩህ አላማን ያራምዳል ለውዲቷ ኢትዮጵያ አንቺ ተወልደሽላታል ሁሌም ቢሆን ሀሳብሽን ከፍጻሜ ያድርስልሽ

  • @salamsalam6475
    @salamsalam6475 11 месяцев назад +10

    she not cry she's wonderful girl she's amazing and strong girl one Ethiopian💚💛❤

  • @hhyhh267
    @hhyhh267 4 месяца назад +39

    ጀግናነሽ ኑሪልኝ አላህ።የጠብቅሽ

    • @user-hm5rl8gv8k
      @user-hm5rl8gv8k 3 месяца назад +4

      ኘገነነነጰጰገጨጨጨጸወኸኘነኸጨአሀኘገጠጨገገነነነነነነነነነነነገገገገገገጠጠጨጰጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጰጰጠጠጠጠጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጠጠጠጠጠጠፐ ጠጠጠፐፐ ጠጠጠጠጠጠጠጠ ጠጠጠጠጨጨጠጠጠጠጠጠ ጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠ ጨጨጠጠ 2:52

    • @admaeltube7594
      @admaeltube7594 Месяц назад

      0000000000​@@user-hm5rl8gv8k

  • @manuel2445
    @manuel2445 Год назад +17

    የኔ ጀግና 😭😭😭እባዬ ቀደመ የአዲስ አበባ ጉደይ
    በጣም ያማል እነሱ ሰርግና ምላሽ ላይ ናቸዉ ለዛ ጥበብ ለብሳችሁ ኑ የሚሉት::

    • @MujibZeenuu
      @MujibZeenuu 6 месяцев назад

      😢❤

    • @MujibZeenuu
      @MujibZeenuu 6 месяцев назад

      🎉

    • @user-vj1ub5gj2w
      @user-vj1ub5gj2w 4 месяца назад

      😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ksti

  • @DesalewMulu
    @DesalewMulu 5 дней назад +1

    እንደ አንች ደፋርና ጀግና ሰወችን አምላክ ይጠብቅልን

  • @mikit9149
    @mikit9149 Год назад +44

    የልብሽ ይሙላ ዘመንሽን ይባርክ ሀቅ ያናግርሽ

    • @mikit9149
      @mikit9149 Год назад +1

      እይ ሀገሬ ትሻልን ትቼ ትብስን አሉ

    • @spaekingquran23
      @spaekingquran23 Год назад +1

      Ethiopia lezelalem tnur

    • @nesrosadiya2993
      @nesrosadiya2993 Месяц назад

      ​@@spaekingquran231111q

  • @favibeyene4085
    @favibeyene4085 11 месяцев назад +16

    ፓርላማ ውስጥ እሚያስካኩት ጠጅቤት ያሉ መሰላቸው በሰው ህይወት ያላግጣሉ

    • @emabet578
      @emabet578 4 месяца назад

      They are laughing, because they are there gor there hod .

    • @user-dp4ri4ln2g
      @user-dp4ri4ln2g 4 месяца назад

      እርጥብ ሁላ ተሰብስቦ😂😂😂

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Месяц назад +5

    አንቺን ጌታ ኢየሱስ የባረካሸ እናት እንበሸን ጌታ ኢየሱስ የጠረገለሸ❤❤❤

  • @MisikirLingerih
    @MisikirLingerih 4 месяца назад +4

    ተሣቃ ነው የምታነበው የኔ እናቶ

  • @user-te7sf3tp3i
    @user-te7sf3tp3i Месяц назад +8

    እህቴ ተባረክ ብዙ ፀጋና እድሜ ይስጥሽ ፈጣር።

  • @xffxfff
    @xffxfff Месяц назад +4

    ጀግና እንዳንች አይነት ሴቶችን አላህ አብዝቶ ያምጣልንል

  • @user-ne4oy8jx9f
    @user-ne4oy8jx9f 5 месяцев назад +4

    እውነት የሚያስቅ ነው ይሄ ነገር ተሰብሳቢወቹ ሁሉም እየሳቁ ነው እሷ ልቧ እርር ብሎ ስትናገር ጀግና ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ ❤

    • @user-wp1js4qp2z
      @user-wp1js4qp2z Месяц назад

      በጣም ያስቃል እንጂ: የመንደር ሴት ወሬ ፓርቲዋን የምትቅቃወም ካካካካካካካ ለምን ተቃዋሚ ፓርቲ አትገባም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ResteSesi
    @ResteSesi 2 месяца назад +3

    እደ አች ኡነተኛ አላየሁም ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 6 месяцев назад +5

    ኢትዮጵያ ምኗ ነው የእግዚአብሔር ሚስጥር ለዚህ ነው ጦርነት እና ችግር መለየዋ የሆነው ኢትዮጵያ ይልቅ ወደእግዚአብሔር ትመለስ

  • @Sami-re4yp
    @Sami-re4yp 10 месяцев назад +4

    ስራ አለኝ ነው ያለው ወይስ ጆሮዬ ነው 😂😂😂

    • @emabet578
      @emabet578 4 месяца назад

      No, u are right. He said he has work😅😅😅 I am sure you & me know what job he dose. His job is that of Psychopath and Evil, have a shower with my peoples blood. So he is so busy

  • @user-wq5jq6qg6s
    @user-wq5jq6qg6s 8 месяцев назад +3

    ጀግና የእኔ ቆጆ የፖርላማ አባለት ማለህፃናት ጋር አብረሽ መሆንሽ አሳዘንሽኝ አላስጨርስሽ አለ የተረገሙ

  • @AminaRedi-i9x
    @AminaRedi-i9x Месяц назад +2

    እንደንቺ ጀግና ሴት ነበር መዉለድ አላህ ይጣብቅሽ

  • @user-dw2ln2np2g
    @user-dw2ln2np2g Месяц назад +3

    ጀግና አላህይጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i 26 дней назад +2

    በትክክል መልሰዋል ጠቅላይ ሚኒስትራችን እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅር እንስጠን

  • @natinaelhabte8426
    @natinaelhabte8426 Год назад +35

    ጀግና ነሽ የኔ እህት

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 6 месяцев назад +1

      ቁምጨጋ ጀግና የምል ቃል ሪካሽ ነው

    • @user-eq8xf3vd1u
      @user-eq8xf3vd1u Месяц назад

      ​@@vftygyyi4799ቁምጥ ያድርግሽ 👊

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 Месяц назад

      @@user-eq8xf3vd1u ገረዲ

  • @geletawdemsie
    @geletawdemsie Год назад +34

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ መልሱን ተይው ህንፃና መዝናኛ ለሠው እንጂ ሠው ካለቀስ

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x 19 дней назад +3

    ጀግና ነሸ ትክክል ነሸ❤

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci9462 Год назад +15

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @seidNasir-fc7mt
    @seidNasir-fc7mt 5 месяцев назад +8

    ዘርሽ ይባረክ🙏🙏😺

  • @giftishemsu668
    @giftishemsu668 4 месяца назад +5

    ተባረኪ

  • @mezgebumulutesfaw1989
    @mezgebumulutesfaw1989 Год назад +50

    ዶ/ር ትግስት ኢትዮጵያ ታከብርሻለች ።

  • @MustefaTasew
    @MustefaTasew 7 дней назад

    አብሮ መስራት የሚከብዳቸው አካላት እሩሩ ያበዛሉ። ተኝቶ ከማልቀስ እየሰሩ ችግሮችን መፍታት ይጠቅማል።

  • @bekelekummaboltana517
    @bekelekummaboltana517 5 месяцев назад +1

    ሀይ ኢትዮጵያዊያን ለራስ ስቆርሱ አያሳንሱ እንደሚባል ይችህ ሀገራችን ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ምስጥር ሀገር ናት ይላሉ፡፡ ለነገሩ ሁሌም የመድረክ ዕድል የሚያገኙት ኢትዮጵያዊያን ሁሉ አለም አቀፍዊ ሳይሆኑ ጎጣዊ ወይም እጅግ ቢበዛ ሀገራዊ ናቸውና አይፈረድባቸውም፡፡ ማለት የፈለኩት ኢትዮጵያዊያ ከአለም ተለይታ የእግዚአብሔር ምስጥራዊ ሀገር አይደለችምም ልትሆንም አትችልም፡፡ ባይቀር እስራኤል!!!

  • @HabtamEss-h9o
    @HabtamEss-h9o 22 дня назад +1

    አላህ በለሽበት ይጠብቅሽ. ጀግና ብየሻለሁ

  • @user-gl7sn3fr8b
    @user-gl7sn3fr8b 22 дня назад +1

    ጀግናየ በርችልኝ 💪🇪🇹

  • @user-fq7bc2yr2x
    @user-fq7bc2yr2x 5 месяцев назад +2

    ጀግኒት ኑሪልን

  • @endalkfole-vr4rc
    @endalkfole-vr4rc Год назад +10

    የተጠየቀዉ ሌላ መልሱ ሌላ ኧረ ወገን ምን ተሻለን
    ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 7 месяцев назад +1

      በጣም ሰለግንበታያወራልአብይቀላልሰው

  • @user-sm3jl8kj7j
    @user-sm3jl8kj7j 4 месяца назад +2

    በርች .....ኤልሮኢ

  • @BiseratTadesse
    @BiseratTadesse 6 месяцев назад +1

    ስለ አትዮጲያ እግዚያብሔርምላሽ ይስጠን ሁሉም ነገር ውጥንቅጡ ወጥቷል

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Год назад +13

    እግዚያብሄር ይጠብቅሽ የኔ እናት

  • @user-it6px1ze8q
    @user-it6px1ze8q 6 месяцев назад +3

    ኣበት ጅግንነት💪💪

  • @user-pv3pr7cn7i
    @user-pv3pr7cn7i Год назад +15

    አብይ እኔ አንድ ቀንም ወድጀህ አላቅም አሁንም አልወድህም እግዛብሔር እድሜህን ያሳጥረው

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይስጥሽ።ጥያቄው መልስ የሚያገኘው ግን ወደፊት ባለው ጊዜ ነው።

  • @TegabuSamual
    @TegabuSamual 4 месяца назад +1

    ኑሪልኝ የኔ እናት 👍👍👍🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @meskemela3791
    @meskemela3791 10 месяцев назад +2

    የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚፈልገው ሠላም ወጥቶ ሠላም መግባት ነው የሚያስፈልገው እና የሀገራችንን ባንዲራ በአይናችን አንይ እየተባለ ሕዝብና ባንዲራ ካላስከበረ መንግስት ምን እሠራነው የክልል ባንዲራ በትምህርት ቤት ይሰቀል እያሉ ሕፃናት ተማሪዎችን እና አስተማሪዎችን ማሰቃየት ምን ማለት ነው የሀገራችን ሕዝብ የሚፈልገው የጥንቱን አባቶቻችን አያቶቻችን ዋጋ የከፈሉበትን ኮኮብ የሌለውን ባንዲራ ነው ህግ ይከበር እየተባለ መንግሥት ህግን ሲጥስ ይታያል

  • @user-ej4jg6cj6x
    @user-ej4jg6cj6x Год назад +5

    ጀግና👍👍👍👍👍

  • @WosiGonderewa-xx2fy
    @WosiGonderewa-xx2fy Год назад +1

    እግዛአብሄር ይጠብቅሽ ጀግና እናት በትክክል ነዉ የተነገረዉ

  • @user-fk9xb5ud4t
    @user-fk9xb5ud4t 11 месяцев назад +3

    ጀግና❤❤❤❤❤እንወድሻለን

  • @zemenaydenekew3258
    @zemenaydenekew3258 Год назад +16

    ምን ዎጋ አለው የሰው አበባ እየረገፈ የእጸዋት አበባ ማየት

  • @user-eg1ep3yj3r
    @user-eg1ep3yj3r Год назад +3

    ይመችሽ❤

  • @hanayilma107
    @hanayilma107 Год назад +11

    ሁሉም ማለት ይቻላል መናፍቅ ብቻ ነው ወይ ጉድ

    • @fikruburg9061
      @fikruburg9061 Год назад +1

      Mnafk bha sayhon mnfknam niw yalw

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Год назад

      ትክክል

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 месяца назад +1

      እና ምን አቃጠለሽ😅😅😂

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc 3 месяца назад

      ​@@HsksnsHaovsጊዜው ነው የመጨረሻው ስለሆነ ነው ተተጠቀቁ ተብሏል የቤታችው ዛር እሚያስቀይራችው እንደሆነ ብታውቁ ጥሩ ነበር ግን የያዛችሁ መፈስ እድታውቁ ስለማይፈልግ ይደፍናችዋል

    • @ermiasabebe3683
      @ermiasabebe3683 Месяц назад

      Ay Orthodox hagerituwan wede huwala gotetech enji mn ametach yetenkuway tedebtera,yelemagn hager kemareg wuchi

  • @temesgenamare2733
    @temesgenamare2733 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤ጀግና ነሽ እግዛቤርን!

  • @TbebuAmare
    @TbebuAmare Месяц назад

    ሁሉ ባለስልጣን እንዳችም ሀቅ ሀቁን ቢናገሩና ቢሰሩ የኢትዮጵያ ህዝቦች ባላለቁ ነበር በርችት

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Месяц назад

    ለእርሱ የምን ምስጋና እርሱ የቀየረ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አዱሱ ሕግ እያለሁ ምን ወጋ አለ እንደ ሥራ ጌታ ኢየሱስ የስራክቡሃል😢😢😢😢

  • @user-lw5em8nb3z
    @user-lw5em8nb3z 4 месяца назад

    ጀግኒት አላህ ይጠብቅሽ እዳች አይነቶን ጀግኒትአላህይጠብቅሽእዳችአይነቶንያብዛልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zk5ww3uo7n
    @user-zk5ww3uo7n 15 дней назад

    ጀግና የሁሌም ጥያቄ ነበር ፍትህ ለአዲስ ተወላጅ

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Год назад +4

    ጀግና ነሽ ክበሪልን ዶክተር ትግሥት

  • @user-sr5im1st1e
    @user-sr5im1st1e Год назад +6

    ጀግናነሽ እህቴ የዚህን አህያ መልሥ ተይው የድሀቤት ማፍረሥና ንፁሀን ማሥጨፍጨፍነው እማውቀው

  • @sosetg1
    @sosetg1 Год назад +10

    እኔ ጨነቀኝ ላንቺ ውይይይይ😢

  • @EbrahimGashu
    @EbrahimGashu 3 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @consejodepaz4450
    @consejodepaz4450 Год назад +7

    በጣም አሳዛኝ ሴት ናት፤ ጠቅላይ ሚንስትሩ መልስ በሚሰጥበት ጊዜ ራሷን መግዛት ሲገባት ካሜራ ፊት ሆና ማማተቧ ምን ማለት ነው? ባለፈው ጊዜ እንዲሁ ከፕሮፌሰር ብርሃኑ እበልጣለሁ ሥልጣን ለእኔ ይሰጠኝ ብላ አሳቀቀችን፤ አሁንም የአዲስ አበቤን ጥያቄ ማንሳቷ ባይከፋም ካነሳችው ነገር አርቲቡርቲው ከመብዛቱ በላይ ያንን አስታካ አካታችነት ምናምን የምትለው ዛሬም ደግማ ሥልጣን ይሰጠኝ ማለቷ ነው፤ ራስን መኮፈስና ሰውን መናቅ ሃገር እመራለሁ እወዳለሁ ከሚል ሰው ማየት ፓራዶክስ ነው፤ ሃገር እኮ ማለት ሰው ነው፤ ሰውየውን ያመሰገነችውም ሳታምንበት በውሸት እንደሆነ ድርጊቷ ያሳብቃል፤ ታዲያ አስመሳይነት የሚታይበትን ሰው ማን ለሥልጣን ያምነዋል? ሲሳቅባት እየተሳቀላት የሚመስላት ነገር ቶሎ የማይገባት አጫዋች መሰለችኝ። ምከራት ብባል 1ኛ የንግግር ችሎታሽን አሻሻሽዪ 2ኛ በማስተወሻ የሰደርሻቸውን ነጥቦች ተከተዪ እንጂ ጽሁፍ አታንበቢ፤ ሦስተኛ የምታቀርቢውን ጉዳይ ከፓርቲሽ ሰዎች ወይንም ከሜንተርሽ ጋር ተማከሪ 4ኛ መሪነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ አጥኚ 5ኛ ትሁት መንፈስን ተላበሺ፤ 6ኛ ሁሉን ሳይሆን ምርጡን ጉዳይ አንሺ፤

    • @tewodrosasteraye
      @tewodrosasteraye Год назад

      ሀሳብን በነፃነት መግለፅ ደስ ይላል?? ዝም ብሎ ከመቀመጥ ወንበረ ላይ

    • @hailemariamgirmay6415
      @hailemariamgirmay6415 Год назад

      U right!!!

    • @nasirkemal7101
      @nasirkemal7101 Год назад

      አመሰግናለሁ ትልቅ ምክር የሚገባት ከሆነ

    • @merhabassefaw
      @merhabassefaw Год назад

      Ena men agbesh

    • @KidistBantigegn
      @KidistBantigegn Год назад

      እሱስ ማን ያውቅሻል ያለው መንፈሳዊነት ነው??

  • @toybamohammed1321
    @toybamohammed1321 11 месяцев назад +3

    እዉነት ጀግና ነሽ😢😢

  • @surafleaweta1374
    @surafleaweta1374 Год назад +8

    በአብይ ዘመን እውነት ነው አፈና አለ እየተከባከባቸው ያለው አመራሮችን ብቻ ነው እንጂ የበታቾችን እያየ አይደለም

  • @user-bc5kb9ho5f
    @user-bc5kb9ho5f Месяц назад

    ጀግኒት አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
    የሰራውን አድንቀሽ ማለፍሽን እረስቶት ነው በሰራነው ስራ ጀብደኛ አንሁን የሚባለው ለዚህ ነው ምክንያቱም ያጎደልነውን እንድናይ በር አይከፍትልንም

  • @jzkduehe193
    @jzkduehe193 Год назад +6

    እረ ድፍረት አረ አጠያየቅ ወይኔ በሳቅ በዚህ አይነትማ እኔም ፓርላማ ብገባ ያዋጣኛል ሀሀሀ

    • @chg7617
      @chg7617 Год назад

      እልክቢሆንስእዲህያረጋትልቦናይስጠን

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 Год назад

      የተጠየቀዉን ጥያቄ ሚመልስ ሲኖር እኮ ነዉ ሀ ሲሉ ለ እያለ አለባብሶ ሚያልፍን አስመሳይ ፓርላማ መግባት ትርፉ ድካም ነዉ

  • @MaryamenataKrstosabata-hn9sm
    @MaryamenataKrstosabata-hn9sm 9 месяцев назад +2

    እስኪ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ጊዜው እንደአንቺ አይነቶቺ አዋሺ አርባ ታጉረዋል

  • @yEgEmawekFEleckdu
    @yEgEmawekFEleckdu 4 дня назад

    በጣም ጎበዝነች😊

  • @user-xy7ge4zj2j
    @user-xy7ge4zj2j Год назад +2

    የኔጀግና❤❤❤❤

  • @zebidergedfa3286
    @zebidergedfa3286 11 месяцев назад +4

    ፈጣሪ ይጠብቅሺ❤❤

  • @HirutHirute-jh7ft
    @HirutHirute-jh7ft 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅሸ

  • @MuzemilAhmed-v9s
    @MuzemilAhmed-v9s 9 дней назад

    በትክክል ❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 7 месяцев назад +2

    ጀግናነሽ

  • @user-ps7nc8sf9j
    @user-ps7nc8sf9j 17 дней назад

    I will vote for her to represent me. May God protects her

  • @zewdiabuhay-wg5ev
    @zewdiabuhay-wg5ev 7 месяцев назад +2

    ሴትዮዋ የጠየቀችዉ ስለ ህዝብ ሰለ ሀገር ነፃነት ሰዉየዉ የመለሰዉ ስለ ህንፃ አራንባና ቆቦ የሆነ ነገር

  • @zemzembelete2520
    @zemzembelete2520 Год назад +5

    አድስ አበባ ፅዳት ያስፈልጋል በጣም ነው የሚቀፈው ሽታው መንገድ ላይ በጣም ይከብዳል እና ፅዳት ፅዳት የቆሻሻ ማጠራቀሚያወች ልክ አደ አረቦች ይቀመጥ በየቦታው

    • @user-rr6nf8fz3x
      @user-rr6nf8fz3x Год назад

      ይቅርታ ግን መጀመሪያ የንጡሀን ሞት ይብቃን ብላችሁ ፍትህበሉው ይህን ኪርለስ አመራርሁላ የጃቸውን ይስጣቸው ይወራል ግን አይተገብርም አላህ ይድረስልን💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 9 месяцев назад

      ​@@user-rr6nf8fz3xምትበላው የላት ምትከባከበው አማራት ልክ አንደ ሀረብ ሀገር ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ይቀመጥ ትያለሽ እንኳን ቆሻሻ ሰው ተጥላል አቺ የተሰደድሽው ለምንድ ነው😢😢

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 6 месяцев назад

      ተቀምጦ ነበረኮ ግን ይሄ የተረገመ ሌባ ህዝብ ድራሹን ያጠፋዋል። ህዝቡ ራሱ ባለጌ ነው።

  • @djrj4389
    @djrj4389 Год назад +4

    ጀግና ነሺ

  • @kedejaa
    @kedejaa Месяц назад

    ወላሂ እውነት ተናግረሻል ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ ኦኦኦኦኦ አላህ ይጠብቅሽሽሽሽ

  • @lilykonjo1580
    @lilykonjo1580 4 месяца назад

    ጀግና ነሽ እኔ ግን የሚስቁት ምን ተገንዝበው ነው ዝም ብለው ነው የተሠገሠጉት!!! ሀሳብ እንኳን መግለፅ አይቻልም የተጠየቀው ሌላ የምትመልሱት ሌላ ኢትዮጲያችንን መልሱልን

  • @mulefuture
    @mulefuture Год назад +1


    ጎበዝ በርቺ ማሰብ በቻሉ ወር ጠብቀው አበል ይብሉ

  • @LemlemBirhane-w3i
    @LemlemBirhane-w3i Месяц назад

    TDF ኣልተሸነፈም ስነ ስርዓት ይኑርሽ ክብርሽ ለመጠበቅ የናት ኣገራችን ክብር ኣትንኪ

  • @user-le1me8gb4u
    @user-le1me8gb4u 6 месяцев назад +1

    በርችልን ውዴ

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t Год назад +4

    እምዬ ሀገሬ አብይ የሚባል ነቀርሳ ገብቶባት መቼ ትድናለች ብቻ እሱንና መሠሎቹን ፈጣሪ ያጥፍችሁ

  • @user-bm5xt7pf6v
    @user-bm5xt7pf6v 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад +2

    በርቺአይዞሽፈተናያልፋልበትክክል

  • @gesithayle
    @gesithayle Год назад +7

    ሠዬው የሚጠፐቀው ሌላ የሚመልሠው ሌላ

  • @gedam626
    @gedam626 3 месяца назад

    ዋዉዉዉዉ የሴት ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Месяц назад

    ጀግና ያች አይነቶቹን ያብዛልን

  • @Saada6617
    @Saada6617 4 месяца назад +1

    ጀግና ነሸአንቺ

  • @ConfusedButterfly-og2du
    @ConfusedButterfly-og2du 6 дней назад

    እንደዚህ ያለው ጥያቄ በጣም ያስደስታል

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 4 месяца назад +1

    ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳይበላሽ ይሄ አዉሬ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад +2

    አዲስ አበባ ከታመመች ፭ አመት ስሆን ከሞተች፫ እመት ሆናል እልተቀበርችም እንጅ
    የሞተችው በዘርኛች የኔ ለኔ ባዮች እኔነት የለላቸው ስግብግብ ዘረኛ ከቦዋታል።

  • @tybahty2881
    @tybahty2881 3 месяца назад +1

    እናመሠግናለን ይላል የሂ ግብእራስ እወደ ድባይነህ ደለሻአፍጫ

  • @DiltataFf
    @DiltataFf 5 месяцев назад +1

    ጀግነነሺ.❤❤❤

  • @itealhabesha8050
    @itealhabesha8050 Год назад +24

    እነ ሆድ አደር ዕሊናቸውን አቆሽሸው ገልፍጠው ሲወርጡ አንቺ ንፁሁ እሊናሽን ይዘሽ ወጥተሻል

  • @JennaEbro
    @JennaEbro 15 дней назад

    እድሜየቹ የረዝመቹ እህት ዎድሞቼ...

  • @user-tx3lx9th4r
    @user-tx3lx9th4r Год назад +1

    ልክነሽ እቁ ይሂአስመሳይ ሠው ያላህ ናላይውረድበት

  • @derejegetahun5988
    @derejegetahun5988 Год назад +3

    Wow exactly

  • @user-dz7hd6bg6g
    @user-dz7hd6bg6g 5 месяцев назад

    አችንም አገራችንንም ሰላም ያርግልን

  • @hiwottech8699
    @hiwottech8699 4 месяца назад

    እግዛቤር ያክብርሽ ጀግና ነሽ😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉