Ethiopia - ወርቅ የሚዘርፉት ጀነራሎች | ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያውቁታል!
HTML-код
- Опубликовано: 18 сен 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ዜና አቀረራብህን ሳለደንቃዉ አለልፍም 😊❤🎉
Good morning Fetha Midya sharing the truth news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬ ዜናህ በጣም ተመችቶኛል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
ማን ሆነና አደራጅዉና ዘራፊዉ ! ኮንጎ ሀብታም ሆና ደሀ ህዝብ ያላት መሪዎቿ ከአለማቀፍ ማፊያ ቡድኖች ጋር መሪዎቿ ስለተመሳጠሩ ዛሬሞ ሀብቷ ይዘረፋል ህዝᎄቿ ይገደላሉ የኛም እጣ ያዉነው
ወያኔ እሰከ አለ ዝርፍያው ይቀጥላል
የኢትዮጵያ ሌቦች መቼም ሳይበሏት በደም ግፊትና በስኳር በሽታ ያልቋታል ጀኔራል የሁን ባለስልጣን የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርድባቸዋል!!
በመጀመሪያ ህዝቧን የማያከብርና የሚያሰቃይ መንግስት ከክልል ሀብት ሊዝቅ ያምረዋል ኦሮሞ ንጉስ ነው ያል መንግስት እንዴት ብሎ የክልልን ሀብት ማውጣት ይችላል መጀመሪያ እኩልነት መከባበር ሲኖር ሁሉም እንደ አንድ ያስባልከዚህ በሃላ አንገት የሚደፋ አማራ የለም ተኩላው ሁሉም የራሱን ሀብት ይጠቀም ገና ታናሽዋ መቅድሾ ይፈጠራል እድሜ ላንት ደስ ይበልህ
mulu ethiopia eyetzerfeche newe eko
ተባለ እንዴ
ምንጩ ከመርሳ ጌትዬ መሆኑ ነው።
አይ ከርታታው ወዳጄ።
እናተ ያረ ቺዉ ክንደ ላይ ሢኆን የመጨረሻ ልጅዋ ነኝ
የመጨረሻ ማሥጠንቂያ መሠነባበቻ."ልጄ..ገነዘብ ሽሽ...ገንዘብ ሁሉን ያረግልኛል ብሎ የመያምን..ለገንዘብ ምነም ከማድረግ አይመለሥም"
those who think money would do any thing for them,you may a wrll suspect them any thing or money.
the TORA[] የመጀመሪያ 5
እኔ እደሲብል ደሞም ምንም ማቅገበሬነኝ ግን ለጀነራሎችነውያለከው የገባቸዋል አተዝብለአትልፋ ግን አተትክክልነህ ጠንካራጥሩመሪቢኖረን አብይ የሚፈልገውንብር ወስዶለምንአይጠፋምአልቻለም ማስተዳደር
እራሱ ነው ለዱባይ የሸጠን መሬታችንን ለሱዳን
ውሽት አታስራጩ ብላችሁ ብላችሁ በጀኔራሎች ምክትል ምናለ ብትተዋቸው እነሱ እንድ ሃሣብ እንድ አስትተሳስብ የሆነህዝቡን ነው እብይ ዳግም እጅህን ምንም ዓይነት ስለ ትግራይ የሚያገባው አይመስለኝም
መንግሥት ይህንን ወሳኝ የሆነ የኤኮኖሚ ምንጭ እንደት መቆጣጠር አቃተው? የመንግሥ ትልቁ ድክመት ሕገወጦችን መቆጣጠር አለመቻሉ ብቻ ሳይሆን ብያዙም የሚወሰደው የሕግ እርምጃ የተለፈሰፈሰ በመሆኑ ወሬ ብቻ ሆኗል።ያሳዝናል።
እርሻም ያርሳሉ
አህይውን ፈርቶ ዳውላውን አሉ!!!
አዲስ አባባ ያለውን ዝርፍያ ፈርተህ አዲ አውአላ ያለውን ታማትራለህ? ይህች አገር ስንቱን ጉድፍ ነው የተሸከመችው?
አንድንድ ሚዲያዎች በሀገሪቷ ዉስጥ የሚፈፃሙ ነገሮችን ጠ/ሚሩ አለወቁም፣ ያዉቃሉ ወይ?ጠ/ሚሩን የሚያግዛቸዉ የለም፣ ብቻቻዉን ነዉ የሚታጋሉት፣ወዘተ የሚሉ ሰዎች ነገር ይጋርማኛል። ጠ/ሚሩ አዉቋል ወይ ለሚሉ ሰዎች፣አንድ ጠ/ሚር በሚመራት ሀገር ዉስጥ የሚፈፃመዉን ችግር የማያወቅ ጠ/ሚር፣ጠ/ሚር ሳይሆን አሻንጉሊት ነዉ እላላሁ። የሚያግዘዉ ሰዉ የለም ለሚባለዉ፣የማያግዘዉን አዉጥቶ የሚያግዘዉን መምራጥ የእኔና የእናንተ ሥልጠን ሳይሆን የጠ/ሚሩ ነዉ።በማያግዘዉ ለይም እርመጀ መዉሳድም የራሱ ነዉ።
ወረቁከተዘረፈ፣፣፣አብዪመንግሰትነዉ
አንድደካማ፣፣፣፣ተራዉዳቂ፣፣ዘረኛ፣፣ገዳዪ
የአማራጠላት፣፣፣ፍረድ