Mahamoud Ahmed zemeta new Meles መሀሙድ አህመድ ዝምታ ነው መልሴ Lyrics

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 257

  • @LijHabtamu-pq5tf
    @LijHabtamu-pq5tf 14 дней назад +272

    የሳህለወርቅን ፁሁፍ ካየ በኋላ የመጣ እስኪ

  • @SayefadinHasan
    @SayefadinHasan 14 дней назад +84

    የሰህለ ወርቅ ፁሁፍ አይቶ የመጣ በላይክ አሳዩኝ

    • @mamushgirma2354
      @mamushgirma2354 13 дней назад

      Me bro

    • @mekaamare2296
      @mekaamare2296 13 дней назад +2

      😅ማርያምን እኔ ገና አሁን እየሰማሁ ነው የሧን ነገር ሰምቸ።
      ሙዚቃ አልሰማም ነበር

    • @SayefadinHasan
      @SayefadinHasan 13 дней назад

      @@mekaamare2296 ኡንካን ደህና መጠሽ 😂😂😂

    • @ayuwello
      @ayuwello 12 дней назад

      እኔም

    • @ShukurHussein
      @ShukurHussein 9 дней назад

      😂ጠንቋይ

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 11 дней назад +26

    ክብርት ሳህለ ወርቅ ጥሩ ትዝታ ነው የሰጠሽን ባይሆን በዚህ እናስታውስሻለን ❤❤❤ መልካም ጊዜ ተመኘሁልሽ

  • @habteshbekele9136
    @habteshbekele9136 14 дней назад +54

    የሳህለ ዕርቅን ካየሁ በሁዋላ ነው የመጣሁት😢

  • @GetahuniAlemu
    @GetahuniAlemu 14 дней назад +51

    ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ❤❤❤

  • @MrTedlaasfaw
    @MrTedlaasfaw 14 дней назад +28

    የፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘዉዴ የስንብት መልዕክት መስከረም ሁለትሺ አስራሰባት !!!

  • @yemanchewasherifa
    @yemanchewasherifa 13 дней назад +15

    የሣህለ ወርቅ ዘውዴ ፅሁፍ ካነበኩ ቦኋላ ወደ ዩቱብ የመጣሁበት ሁኔታ🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
    እኛስ ሰሚ የለንም 😢😢😢😢ተሰሚነት ያላቸው ግን የውስጣቸው አውጥቶ ለማውራት የፈሩ ስንቶቹ እንዳሉ 😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @freedomedlawte9067
    @freedomedlawte9067 14 дней назад +19

    ዝምታ ከቃል በላይ ይናገራል በተለይ ለተጎዳ ሰው

  • @AchamyelehTsegaye
    @AchamyelehTsegaye 11 дней назад +9

    ወገን እቺ ሀገር ውድ ሰዎችን እያጣች ነው 😢እናቴ ምነበር መከፋትሽ?😢

  • @Outer_Blox
    @Outer_Blox 13 дней назад +8

    "ሾተሉ እስኪነቀል" ያማል ቅኔው ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ !

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 3 дня назад +1

    ጌዜ የማይሽረው ዘፈን ❤❤አድሜ ይስጥእ ።

  • @wogeneanuye4557
    @wogeneanuye4557 9 месяцев назад +9

    የጋሽ መሐሙድ አመድ ዘፈን ብዙም አልሰማም ነበር ግን እዬ ዘፈን ሁሌ ሰምቸው አይሰለቸኚም 🙏

  • @yeneneshdebashu2483
    @yeneneshdebashu2483 13 дней назад +9

    በዚህ ዘፈን ዉስጥ የእኔ እዉነት ቁልጭ_ብሎ ይተነተናል ;ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚያብሔር ሁሉን እችላለሁ።

  • @mehammedali2895
    @mehammedali2895 12 дней назад +5

    ዋው ይሄን ጊዜ ፍንትው አድርጎ ሚናገር ዘፈን ይመችህ

  • @nardosmulugeta6954
    @nardosmulugeta6954 13 дней назад +12

    I left my beloved country in 1987 and I rarely listen to Ethiopian music but today after President Sahlework comment i decided to listen to this music. It make me cry i now understand what difficult job she had the last few years.

  • @derejeyosef3231
    @derejeyosef3231 14 дней назад +5

    ስንት ዓመት ሙሉ ሳደምጠው ነው የከረምኩት። ሲከፋኝ በሰው ስገፋ የምሰማው ይሄንን ነው።

  • @HayatEut
    @HayatEut 2 месяца назад +11

    ለፍቶ መና እንዴት ያማል😭😭💔💔

  • @jilalujilaluabera
    @jilalujilaluabera 13 дней назад +7

    ዝምታ ነው መልሴ ሳህለወርቅ ዘውዴ አሁን ኢትዮጵያ ስላለችበት ውስብስብ ችግር በቃል ከመግለፅ ይልቅ በሙዚቃ ልተንፍሰው ብለው ነው

  • @janetmelka4122
    @janetmelka4122 14 дней назад +9

    Freedom for President Sahelework Zewede , don't give up!,..🌺

  • @hayatmohamed518
    @hayatmohamed518 Год назад +7

    😢😢😢😢ዝም ታ ነዉ መልሴ💔💔💔💔

  • @Clahi.fana23
    @Clahi.fana23 14 дней назад +5

    "የሰው ልጅ ሆዱ ሲከፋው
    ጊዜም እንደ ሰው ሲገፋው:
    መሄጃ መውጫ ሲጠፋው
    ዝምታ ብቻ ነው ተስፋው"
    "ዝምታ ነው መልሴ"ን by ማህሙድ አህመድ

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw 7 дней назад +3

    ሳህለ እዉነትም ሙዚቃ ትሰሚአለሽ 😇

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 2 года назад +15

    ዘመን የማይሽረው ሙዝቃ ።

  • @Fwaw-s4d
    @Fwaw-s4d 13 дней назад +4

    ክፉ ቀን ያስተምራ ላወቀበት በዝምታም የማይረዳ ነው ያለው ለሁሉም ጌታ ያብራልን ነው ማለት የምፈልገው፣ለሚውቀው ዝምታ ከባድ መልስነው።

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Год назад +8

    ልክነህ መሀሙድዬ ሰው ልቡም ተግባሩም ይከብዳል ዝምታ ትልቅ መልስ ነው

  • @AbuDagne
    @AbuDagne 14 дней назад +11

    Sahle work zewde president you are quen

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад +20

    ዝምታ ነው መልሴ 💔😔 😘😘

  • @Age-o6w
    @Age-o6w 12 дней назад +4

    በአንድ አጋጣሚ ነው የወደድኩት

  • @LiyaZewede
    @LiyaZewede 12 дней назад +3

    እኔ!!!!!!!!
    እንደቀልድ! ስድስት ዓመት ሞላኝ።
    ስንቱን ነገር ዝም እያልኩ በዝምታ አልፌአለሁ ።
    ዘፈኑን እራሱ ሰምቼው አላውቅም ነበር ።
    ሊሬክሱን እያየሁ: ተግርሜአለሁ!!!!
    እውነትም:!!!!
    ዝምታ ነው መልሴ።
    ለዚህ ዘመን የሚጠቅም ምርጥ ዘፈን ብየዋለሁ።

  • @mesfinabera5903
    @mesfinabera5903 14 дней назад +10

    I just join to listen the legendary musicians after ethiopia president leftover the text

  • @getahunfeyissa
    @getahunfeyissa 14 дней назад +6

    ክብርት ፕሬዝዳንት

  • @Specialbroadcast
    @Specialbroadcast 14 дней назад +9

    የሳህለወርቅን አይቼ ነው የመጣሁት

  • @Fanawit-f8s
    @Fanawit-f8s 10 дней назад +2

    ክብርት ፕሬዚዳንታችን በእውነት በጣም ጥሩ የሙዚቃ አድማጭ ኖት ❤❤ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት❤❤

  • @YohanesYohanes-kv8os
    @YohanesYohanes-kv8os 12 дней назад +4

    ዝምታ ነዉ መልሴ

  • @HelenhaileHelenhaile
    @HelenhaileHelenhaile 13 дней назад +4

    እኔን እራሴን የገለፅልኝ ዘፈን 💔💔🥺🥺ዝምታ ነው መልሴ እእእእእእእእ

  • @OusmanMohammed-lo3tm
    @OusmanMohammed-lo3tm 22 дня назад +5

    ዝምታ ነው መልሴ😢

  • @josi2511
    @josi2511 2 года назад +19

    It’s true story this happened to me I never forget forever

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 9 дней назад +2

    The best song ever from our legend ❤️

  • @solomonhabtamu939
    @solomonhabtamu939 3 дня назад

    ጎደኞቼ በድለውኝ ሁሌ የምሰማው ምራጫዬ💔💔💔

  • @YenekasaAschaleBelay
    @YenekasaAschaleBelay 14 дней назад +3

    Drom iwedew nebere zarem be ሀገራችን ፕሬዘዳንት በኩል ስሰማው chrash ባሰብኝ

  • @sibylleglanz522
    @sibylleglanz522 6 дней назад +1

    Soooo schön ❤

  • @merdiyaendris7953
    @merdiyaendris7953 14 дней назад +3

    ❤❤❤ ዝምታ ነው መልሴ ❤❤❤

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 2 года назад +9

    Mr, Mahmoud Ahmed , you’re. a such wonderful amazing person . I love you so much .
    One God One Love One. Ethiopia 🇲🇱.

  • @Wizemranlera-kk5ib
    @Wizemranlera-kk5ib Год назад +3

    King of king በስንት አመተ ነበረ የተዘፈነው ከባድ ቅኔ ነው

  • @Sintayehu-p6r
    @Sintayehu-p6r 13 дней назад +2

    ክብርት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @waberi1448
    @waberi1448 9 дней назад +1

    የኛ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር።

  • @DarartuDoyo
    @DarartuDoyo 9 дней назад +2

    Siltaan laay eyalesh ziim bilesh awun meleflef le anchii le Ethiopiam meftihe ayhonim

  • @germayosef9163
    @germayosef9163 2 года назад +7

    King mahmoud ahmed love you

  • @LijNaima
    @LijNaima 2 месяца назад +4

    ዝምታ ነው መልሴ❤😊😊❤

  • @Bayih-ui9nq
    @Bayih-ui9nq 14 дней назад +2

    Princess sahle work z🎉

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 дня назад

    ህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭እደኔ፡ዝመታ፡መልሰኤ፡ቅሉሺ፡ምልሴ፡ህህህህህህ😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹

  • @ManazoWedleleyManie
    @ManazoWedleleyManie 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ጋሽ መሓሙድ ክብርህ ከአግዛብሄር ጋር ይኑር ዉድ ኣባቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mnuryusuf3075
    @mnuryusuf3075 13 дней назад

    Great music and Strong massage.

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt 11 месяцев назад +16

    ጋሽ ማሕሙድ እንደ ወትሮ በጣም ወርቃማና ደስ የሚል ዘፈን ነዉ ❤👌🌹ግን ጥሩ ነገር ስለ ምመኛልዎት ወደ አስልምና እንድትመለሱ እመክራችሀለሁ። ዓለም ለሁሌም አይደለችምና ለሚቀጥለዉ ዓለማችን (አኺራን) የእስልምናን እየተከትልን መኖር የበለጠ ምርጫ መሆኑን ላስታዉስዎት ደስ ይለኛል።

    • @Eliassetotaw
      @Eliassetotaw 4 месяца назад

      inshallah allah give it to him

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by Месяц назад +1

      ካላስ አንተ እራስህ ወደ ክርስትና ተመለስ ሳይረፍድ በጊዜ

    • @Freedom-bk6rt
      @Freedom-bk6rt Месяц назад

      @@Mkds-om6by ምስኪን ታሳዝናለህ

    • @asratabebe-tw7ep
      @asratabebe-tw7ep 19 дней назад

      እስላም ሆነህ ጀነትን ማንም አይከለክልህም ።ክርስቲያን ስትሆን ደግሞ ገነትን ማንም አይከለክልህም ።ስለዚህ እዚያው እንገናኝ ።

  • @ימנגיסטטארקין
    @ימנגיסטטארקין Год назад +1

    በጣም ነው የምወደው ጋሽ አህመድ

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS Месяц назад +3

    ይገርመኛል 🎉 2:51

  • @ruhama3162
    @ruhama3162 13 дней назад +1

    ክብርት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቃል ከምትናገረው በላይ የዚን ስርአት ወይም መንግስት ውስብስብ ችግር ይገልፃል 😢

  • @miriamgtsige4469
    @miriamgtsige4469 Год назад +5

    My favorite singer in the 🌍 more love & respect ✊🏿!!!!

  • @abelgetu399
    @abelgetu399 Год назад +2

    🙏🙏 I Feel It Today

  • @SebleBegashaw
    @SebleBegashaw Год назад +1

    እህህህህህህህ ዝምታ ነው መልሴ ወላሂ ዝምታ ነው መልሴ

  • @kidistassefa2817
    @kidistassefa2817 Год назад +1

    Zimita the strong lyrics of my favourite singer👍

  • @habtamu84
    @habtamu84 14 дней назад +1

    የፕሬዝዳታችንን ፅሁፍ ይበልጥ ለመረዳት ከዚህ ተገኝተናል ። ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታትም ደጋግመን እናደምጠዋለን።

    • @Mohamed-wollo
      @Mohamed-wollo 14 дней назад +1

      እኔ የሳቸወን ፅሁፍ አይቸነው የመጣሁት

  • @girmaasres2598
    @girmaasres2598 13 дней назад

    ደጋገምኩት❤❤❤

  • @FathimaFathima-xj3mb
    @FathimaFathima-xj3mb 2 года назад +4

    እንወደሀለን

  • @NamahNn
    @NamahNn Месяц назад +1

    ስወዳቸው ❤❤❤❤

  • @janetmelka4122
    @janetmelka4122 14 дней назад

    Great music,.🌺

  • @MeridBerhe-l1z
    @MeridBerhe-l1z 4 месяца назад

    I absolutely love this masterpiece

  • @yoditbirhanubirhanu2193
    @yoditbirhanubirhanu2193 Год назад +1

    ዝምታ ነው መልሴ😭😭😭

  • @ekramaman3470
    @ekramaman3470 2 месяца назад +1

    የኔ ይትዝፈን ነዉ ይምሰልኝ ይምር

  • @butulove3775
    @butulove3775 Год назад +1

    Zemat new melseya💔😢😘

  • @FatumaFatuma-z5k
    @FatumaFatuma-z5k Год назад

    የኔ ሂወት ኡፍፍፍፍ

  • @genetsade6865
    @genetsade6865 Год назад

    እድሜ ይስጥ❤❤❤❤❤

  • @EmneteKibatu
    @EmneteKibatu 6 месяцев назад

    አንጋፋዉ አቀንቃኝ የተባረከ ጊዜ ምርጥ ምርጥ ሽልማት ይሸልምሕ

  • @DagemFikre
    @DagemFikre 4 месяца назад +1

    This was my truth life history (zemeta new melese)

  • @gudetahussen6028
    @gudetahussen6028 2 года назад +4

    ዛሬ በሰው ብሶ ዋልስውን ማስጠቆሩ.ግን ዝምታ ነው መልሴ

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 13 дней назад

    ዝምታ ውስጥ እኮ ብዙ መልስ እለ ።

  • @almazliben3803
    @almazliben3803 2 года назад +2

    ዝም ታነው መልሴ

  • @asnaketegbaru742
    @asnaketegbaru742 28 дней назад

    God bless Mohammed ❤❤❤❤

  • @admasuyoutube2182
    @admasuyoutube2182 13 дней назад

    እኔም ዝምታ ነው መልሴ

  • @MyKizi
    @MyKizi 14 дней назад +3

    ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

  • @BuraTekle
    @BuraTekle Год назад

    ልክነህ ክቡር አርቲስት ማህሙድ አህመድ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JossyGecho
    @JossyGecho 9 месяцев назад

    Wawwwwwwww Best Music

  • @MamedMame-j1v
    @MamedMame-j1v 7 дней назад

    ❤❤❤❤እኔኔኔ

  • @dkArsenal-s3s
    @dkArsenal-s3s 13 дней назад

    ዝምታ ነው መልሴ

  • @gezenaw
    @gezenaw 9 дней назад

    We all love her

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 13 дней назад +1

    Exactly. !!!

  • @habitube91
    @habitube91 2 года назад +4

    Zemta new melsa

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 Год назад

    Ay Gashe sesemawt lebe dekam nw yemeyezgn

  • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
    @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 5 месяцев назад +1

    የምገርም እዉነተኛ ዘፈን አላህ እድሜህን የርዝመዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaYusuf-g3o
    @FatumaYusuf-g3o 13 дней назад

    Zimta new melsie

  • @አሰቴረግደይ
    @አሰቴረግደይ 11 месяцев назад

    ዘምታ ነው መልሴ

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 3 года назад +2

    👌👌👌👌is good

  • @TemesgenKindalem
    @TemesgenKindalem 12 дней назад

    Freedom for president sahlewerk zewde 👌👌👌👌

  • @SamuelAbera-m8n
    @SamuelAbera-m8n 8 дней назад

    Besewu tesekayn

  • @TahaYasintahayasin-b4o
    @TahaYasintahayasin-b4o 13 дней назад +1

    የእምዬ ምትክ

  • @Fatuma-Abdu
    @Fatuma-Abdu Год назад

    Siwedih😍😍

  • @MohammedAli-e9w
    @MohammedAli-e9w 13 дней назад

    Yene zimitanow malse

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 11 дней назад +2

    የክብርት ሳህለ ወርቅ ፕሬዝዳንታችን ልዩ ማስታወሻ ሁኖ ይቀራል ። እናከብርሻለን እናታችን ፣መሪያችን ፣ የአብይ ክፋት በዝምታ ማለፍሽ ታላቅ ጥበብ ነው ።

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by Месяц назад

    ዝምታ ነው መልሰ

  • @Hello-zw6sd
    @Hello-zw6sd Год назад

    🤐ዝምምምምምታ ነው መልሴ 🤐 Thank you ጋሽ ሙሄ