Arada daily news:ተጀመረ የኢራን ካሚካዝ የኔቶን ጦር አጥለቀለቀ!ፑቲን ማርሹን ቀየሩት የአሜሪካ ጦር ፈረጠጠ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Комментарии • 43

  • @user-abdusultan54
    @user-abdusultan54 3 месяца назад +7

    ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤

  • @FatumaAhmed-sp5fk
    @FatumaAhmed-sp5fk 3 месяца назад +1

    ድል፣፣ለፍልስጥየም፣ኢንሻአላህ፣፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 месяца назад +2

    ትክክል ሉካሺንኮ የቤይላሩሱ ፕሬዝዳንት ኢራኖች መሪዎቻቸውንና ባለስልጣኖቻቸውንም አጥተው አዝነው ወዳጆቻቸውንም አሳዘኑ አርባ አመት በሞላው የአሜሪካ ኢሊኮፕተር በአስቸጋሪ የአየር ንብረትና ወሳኝ አለም አቀፍ ጦርነት ውፕቅት መሪያቸውንና ባለስልጣኖቻቸውን ማጋጓዝ አልነቡረም ቀላል ስህተት ታላቅ ችግር ፈጠረ ኢሊኮፕተሮቹ ለተራ ሞኮንኖችም አይመከርም

    • @AwelElala
      @AwelElala 3 месяца назад

      111😂😂😂❤

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 3 месяца назад

    ሎካሽንኮ ነዉጠኛ አደሉም ፍትሀዊ እንጅ። ለሀቅ፣ ፍትህ እና እምነት መወገን ሰላመአዊይነት፤ ሰላም ወዳድነትነዉ

  • @user-py4lp2cd6l
    @user-py4lp2cd6l 3 месяца назад

    ሩሥየ ብቸ ሥንት አገርነው የምትወገው

  • @user-py4lp2cd6l
    @user-py4lp2cd6l 3 месяца назад

    ምእረበውውየንን አለህ የውድመቸው

  • @user-br4qj9ht6r
    @user-br4qj9ht6r 3 месяца назад

    እስራኤል እንካን ኢራን ኣለም ሙሉ ብሰበሰብ ኣትሸነፍም

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 3 месяца назад

    ይይይይይይይይይይህህህህህህህህ ለምን ትዋሻለህ ይይይህህህ ብጥርቅ ነህ። ደሞ አራዳ አትበል ፋራ ዴይሊ በል

  • @user-py4lp2cd6l
    @user-py4lp2cd6l 3 месяца назад

    ድል ለሙሥልም

  • @AyalewGetaneh-zx7dd
    @AyalewGetaneh-zx7dd 3 месяца назад +2

    ድል ለእስራኤል

    • @user-ro7gf2lx7p
      @user-ro7gf2lx7p 3 месяца назад

      ከእስራኤል ጋር ተገልበጥ

  • @AyalewGetaneh-zx7dd
    @AyalewGetaneh-zx7dd 3 месяца назад +1

    ድል ለእስራኤል እስራኤልን የሚጠብቃት አየቀላፋም አይተኘም

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 3 месяца назад

      ደሞሣሞትለሥራኢልሽፍትለሥራኢል

  • @6Sky6
    @6Sky6 3 месяца назад +1

    Be adega yemotutin president mi'irabawiyanu be te'amir yasgedelut meslew lelawin masferariya yadergutal .

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 3 месяца назад

    ስታነብ ደስ ትላለህ ነገር ግን ከእውነተኛው መረጃ ያፈነገጠ አጋነህ የምታቀርብበት አካሄድህ ፈፅሞ አልተመቸኝም ! እንደዛ ባታደርግ ደግም ተከታይህ እና ገቢህ ይጨምራል ! ይመችህ 🙏

  • @user-ro7gf2lx7p
    @user-ro7gf2lx7p 3 месяца назад

    አድስ አበባ እያሳቹ ሌላ ዉጭ ዜና ስታነብህ ደስታ ይነሳና ቪድዮ ካጣቺዉ ፎቶ ብቻ አርግ

  • @ogamobirega185
    @ogamobirega185 3 месяца назад

    ይህህህህህ አራዳ ዴይሊ ነው።

  • @AyalewGetaneh-zx7dd
    @AyalewGetaneh-zx7dd 3 месяца назад +1

    ደል ለእስራኤልን የሚጠብቃት አያቀላፋም አይተኛም

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 3 месяца назад

    Isral...debdebawn..meketel.alebat🇮🇱💙

  • @kumaatolosaa2820
    @kumaatolosaa2820 3 месяца назад +1

    Unata Arad New

  • @yimerreta4331
    @yimerreta4331 3 месяца назад

    ርዕሱን ከውስጥ ነገርህ ጋር አስማማ፡ ይህን ካላደረግህ በቅርብ ብዙ ተከታይ ታጣለህ፡

  • @user-fp5ul5kl4p
    @user-fp5ul5kl4p 3 месяца назад +2

    ኡፍ ምን አይነት መቀደድ ነው ኧረ በልክ በየ ደቂቃው እየመጣክ አትተርተር በልክ 😳😳😳😳😳😳😳😳😳

  • @teklemichaelyohanes3298
    @teklemichaelyohanes3298 3 месяца назад +1

    ለምን ሁሌ እንደምትዋሽ ኣይገባኝም
    ኣንድም ታማኒ ዜና ኣቅርቀህ ኣታውቅም 😂😂😂

  • @47sh01
    @47sh01 3 месяца назад

    እንደምታወራው ቀደዳ አይምሰልህ ሰማይና ምድር ሳያልፍ የአሜሪካ ጦር አይፈርስም

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 3 месяца назад

    Hamas .enkon.tegedele.ashebare.new..hizbun.ascherese

  • @user-yx8uk9xe3k
    @user-yx8uk9xe3k 3 месяца назад

    ያቀረባችሁትን አትደጋግሙ አዲሥ ነገረ አቅረብ

  • @samsonayele5780
    @samsonayele5780 3 месяца назад

    እስራኤል አድብታ የኢራንን መሪ ፈጥፍጣ ገላለች ቀጣይ እንደ ሶሪያ እንደ ሊቢያ እዳተፈራርስ ብራዘር ስጋ

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 3 месяца назад

      አምሮህይቀራልቆሻሾች

  • @user-xp4ic8hc6j
    @user-xp4ic8hc6j 3 месяца назад

    Really Israel military bease is like ur condominium house kkkk

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 3 месяца назад

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @user-xp4ic8hc6j
    @user-xp4ic8hc6j 3 месяца назад

    Iran is always crying just like you

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m 3 месяца назад

    ክክክክክክክክ አንዱ ወናፍ በወንፊት ውሀ ቀዳሁ ሲል እንዳንተ አይነቱ በቀቀን ደግሞ እኔም ሲቀዳ አይቻለሁ አለ ይባላል ትንሽ ሸም የለም

  • @abdellayeshane989
    @abdellayeshane989 3 месяца назад

    ፈጽሞ! ለኢራን መሪ ሞት የውጭ እጅ ሊሆን አይችልም :: ምክ . ሂለኮ ፕተሩ ከ40 +ዓመትበላይ የጃጀ መሆኑ፣ አብራሪው የወንድማቸው ልጅ ወይም በጣምየቅርብ ዘመዳቸው መሆኑ፤ .. :: ተጠርጣሪ ሀገሮች አውቀው የነሱ እጅ እንዳለበት በማስመሰል ኃያልነታቸውን ያገናሉ ...

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 3 месяца назад

    ውሸት ምን ያደርግልናል
    - እስራኤል እና ኢራን ያላቸው የአቅም ልዮነት የኢትዮጵያ እና የግብፅን ያክል ይራራቃል

  • @fekaditadele383
    @fekaditadele383 3 месяца назад

    አፈርብላ

  • @YohannesTarekegn
    @YohannesTarekegn 3 месяца назад

    I cannot believe neither your news nor your analysis. Sorry

  • @samsonayele5780
    @samsonayele5780 3 месяца назад

    ስማ ለዩቱብ ብለህ እንዴት ነው የኢራን ጦር የኔቶን ጦር የሚያፈራርሰው ሩሲያ ራሷ ይኩሬንን መጠቅል አቅቷት ድፍን ሶስት አመት አለፋት ወሬ ብቻ

  • @surajinewyoutube6290
    @surajinewyoutube6290 3 месяца назад

    እዝህ ስመጣ ሁሌ ዉሸት ይበዛል አስተከክል

  • @user-br4qj9ht6r
    @user-br4qj9ht6r 3 месяца назад

    ያንተ ውሸት የሃማ መንፈስ ነው የምያቀብልህ

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf 3 месяца назад

    አዎ ኢራን ‏‪የእጇን ነው ያገኘችው።

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 3 месяца назад

      አተሙትየሠሞትየሚሥደስትህ

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 3 месяца назад

    አንተ ሰዉ ዉሸትህ አያልቅም። እየፈጠርክ ታነባለህ።