"ልጄ እማ ኧረ እንደ ምርጡ ገበታ ሮጥ ሮጥ ብለሽ አብይን እንጂ አትንቀርፈፊ ይለኛል"🤣🤣//ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2024

Комментарии • 39

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 2 месяца назад +10

    ከሁሉም የማደንቀውና የማከብረው ዳኛቻችን በጣም ነው የሚወዳችሁ ኑሩልን
    ተወዳዳሪዎች እዚ በሜቆማችው ብቻ አሸናፍዎች ናችው ይላል ሸፍ ዚ በርቱ ማሸኔፍም መሸነፍም ያለ ነገር ነውና በርቱ❤❤❤

  • @amemom6254
    @amemom6254 2 месяца назад +7

    ምርጡ ገበታ በሼፍ ዚ ጊዜ ቀረ አሁን ላይ ምኑም ደስ አይልም

  • @EskedarGetachew-u7i
    @EskedarGetachew-u7i 2 месяца назад +6

    😊ሼፍ z የለም እንዴ በሱ ያምራል ይሄ ፕሮግራም

  • @hanabekele1369
    @hanabekele1369 2 месяца назад +8

    ሼፍ ዚ ይመለስልን

  • @fekerte
    @fekerte 2 месяца назад +2

    እኔን በጣም የሚያናድደኝ እነዚህ ዳኞች ስለፓስታ አቀቃቀል ስንት ጊዜ እንደተናገሩና ሊወዳደሩ የሚመጡት እየደጋገሙ ማየት ።በጣም ያሳፍራል

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 2 месяца назад

    ዳኞቹን ሳላደንቅ አላልፍም ትህትነችው መልካምነታችው ተባርኩ ተወዳዳርወቹም ኀበዝ ነችው 👌ጥያቄ በፌት የተወዳደር በድጋሜ መወዳደር ይችላል ?

  • @mamushaderese159
    @mamushaderese159 2 месяца назад +1

    thank you mirtu gebt,I love it so much I follow it so much I learned so much from it,I look forward to it until Robin arrives,all of you chefs have great skills

  • @habtu44
    @habtu44 2 месяца назад +4

    የቀዘቀዘ ፕሮግራም ነው እባካችሁ ሼፍ ዚን መልሱልን

  • @dearbabbh
    @dearbabbh 2 месяца назад +4

    1 like for mohammed S.A.W❤❤❤❤

  • @mamushaderese159
    @mamushaderese159 2 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ mirtu gebt በጣም ወድጄዋለሁ እከታተለው በጣም ብዙ ተምሬበታለው ሮቢን እስኪመጣ ድረስ በጉጉት እጠባበቃለሁ ሁላችሁም ሼፎች ጥሩ ችሎታ አላችሁ

  • @zemzemdhmdhm
    @zemzemdhmdhm 2 месяца назад +3

    ልምደነው የፀጉረ መሸፈኛ ኮፈያ ቤልበሱ ጥሩ ነው

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 2 месяца назад +3

    Yabenat Enkin……
    🌸🌸🌸🌸🌸

  • @kalkidannahum1185
    @kalkidannahum1185 2 месяца назад +7

    Where is chef Z ?

  • @eilhamAbdela
    @eilhamAbdela 2 месяца назад +5

    እኔ ወዳደራለሁ ሀገሬ ስገባ👌

    • @user-du5mi5ij1i
      @user-du5mi5ij1i 2 месяца назад

      በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ😊

    • @eilhamAbdela
      @eilhamAbdela 2 месяца назад

      @@user-du5mi5ij1i አሚንንን

    • @MmJohar
      @MmJohar 2 месяца назад

      አላህ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽና❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትወዳደሪያለሽ ኢሻአላህ

    • @eilhamAbdela
      @eilhamAbdela 2 месяца назад

      @@MmJohar አሚንንን

  • @ነኢመት
    @ነኢመት 2 месяца назад

    አዷ ባስታውን በቁመቱ ከተተችው ለሁለት ሰበር ብታደርጊው ምንአለ 🙈🙈 😂😂😂

  • @MmJohar
    @MmJohar 2 месяца назад

    እኛንም የመዳም ቅመሞች አወዳድሩን 😊😊😊😊😊😊

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 месяца назад +1

    enamsgnalen!!! mirtu gebta

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ፓዉሎስአስፋው፺፯፻፺፱

  • @tsion3656
    @tsion3656 2 месяца назад

    ጨዋ ዳኞች❤❤❤

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 2 месяца назад +6

    Z ዜ ሽፈ ይትግባ

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 2 месяца назад

      አገባ😂😂😂😂😂

  • @Linamohamed-rk3em
    @Linamohamed-rk3em 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 месяца назад

    ክክክክክክ የመዳም ቅመሞች ቢኖሩ

  • @SEADA-h4v
    @SEADA-h4v 2 месяца назад

    ምግብ ባከነ ወይ

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 2 месяца назад +2

    It is neutral to Normalize broadcasts

  • @zufantessam
    @zufantessam 2 месяца назад +1

    ጀሚላ አሸንፋለሁ አባባልሽ ይከብዳል አፕሉ አልተሰራም እየተባልሽ አሸንፋለሁ ይከብዳል

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 2 месяца назад

    Amen

  • @sumaya4132
    @sumaya4132 2 месяца назад +4

    ፀጉር ክፍት ተደርጎ ምግብ ፀጉራቸውን ይሸፍኑ የምትሉ ላይክ

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 2 месяца назад

      አብዛኛው ሂውማንሄር ነው አይበንም

  • @Samiyatube-q2s
    @Samiyatube-q2s 2 месяца назад

    Funny 😂😂😂

  • @GGetachew
    @GGetachew 2 месяца назад

    Belaw wagawe sente new endeze yemagogow

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 2 месяца назад +1

    Seeqbblle is not likeable. Mahlet should get more points than her for that.

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 месяца назад

    Hey I have my incredible create make food,and consume less time, invite me. I’ll come and show you how cook easy tasty good food, your show.?🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾