በጣም brilliant ከስነስርአት ጋር ከእግዚአብሔር ቃል የተሞላ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እድሜን ጤና ይስጥልን የወደፊት የኢትዮጵያ እንቁ ሳይንቲስት ኢትዮጵያ ምሁራን ሞልትዋታል Dr Rodose thank you God bless you more and more
Fire ...betam des bilognal be digami Dr. Rodas gar selayehuk,, berta egzabher ahunm ewketun chemiro yistek abro adege ..beteleye yeradionuwa neger Dr. Rodas Thank you very much keep onward..
WE ETHIOPIAN HAVE ALTO OF SKILLED , VISSIONARIANCE PEOPLES BUT SOME ARE IGNORED , HIDED BECAUSE OF LESS RESPECTING AND WE ALWAYS EXPECTING AND TRUSTED dependent on external body please we look & give respect ion our selves. rely i appreciate you GOD BLESSES YOU AND ETHIOPIAN..
Thank you both for sharing your deep research on environmental and scientific field to change the life of generation…especially Dr Rodas on calendar of ancient astronomy …thank you .God bless you
doctor Rodas ,your guests inspire me to do more i beg you to continue doing such things .And what i want to suggest is that if you post your guests research paper and also your research papers which are not included in published books ,this is important that we are also involved in such things in order to facilitate the growth of our country .
Good thing that these videos will inspire others to be creative what I don't like is religion and science doesn't mix and when you try to explain your discovery try to be more technical for example resonance power transmission etc ..
It should be supported by practical means. Show us something, like the electricity gernerated from urine, how the radio working.... የሰራውን ሥራ ማሳየት ነበረበት ግን አልሆነም:: ስራውን ይዞ ማሳየት አለበት::
Do not always complain, your comment is discouraging. Rather than complaining give an idea on how to change whatever problem we have in our country. Let us find a way to utilize this kind of courageous and brilliant youth.
wonderful creativity. I really appreciate you creativity. please why do not try to eliminate the 'Inboch' plant in lake Tana and others using genetic engineering? I believe you can.
ፍራኦል ! በጣም ገራሚ አዕምሮ ነው ያለው ለዚህ አይነቶቹ ወጣቶች ለየት ያለ ጥበቃና የምርምር ማዕከል ቢዘጋጅላቸው ሀገርን ለመለወጥ ትልቅ ድርሻ የሚኖራቸው ይመስለኛል ። ዶክተር ሮዳስንም በእጅጉ አደንቃለሁ ።
ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ ሀገርህ ላይ ትልቅ ነገረ እንደምትሰራ ትልቅ ተስፋ አለኝ ፕሮግራማቹህን ተመስጨ ነበር ያዳመጥኩት ኢትዮጵያ በአንተ እና እንዳተ አይነት ጀግኖች ነገ በቴክኖሎጅ እንደምትጠራ ትልቅ ተስፋ አለኝ
መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ሆይ ስለ ሁሉም ሥራህ እናመሰግናለን እኔ በግሌ ይህንን ተመራማሪ ወጣት እያለቀስኩና እየደሰትኩ ነው ያየሁትና የሰማሁት
1ኛ የተደሰትኩበት ምክንያት በአንድሮ ሜዳ የማያቸው ወጣቶች እመቤታችን የዓለም ምሰሶ በማድረጋቸው መላእክትን ጻድቃንን ቅዱሳንን ሰማዕታትን ውጋግራ በማድረጋቸው እግዚአብሔርን የዓለም ጉልላት በማድረጋቸውና ከዓለም ተመራማሪዎችም ልዩ የሚያደርጋቸው ኃይማኖታቸው ነው የቀን ለውጥ ነው እንጂ ሀገራችን ኢትዮጵያም በእነዚህ እግዚአብሔር በመረጣቸው ልጆቿ ከዓለም ኃያላን ሀገር አንድ ቀን አንዷ እንደምትሆን እያየሁ ነው ተስፋም አለኝ
2ኛ ያለቀስኩበት ምክንያት እግዚአብሔር አምላክ በቃና ዘገሊላ በሰርግ ቤት ተገኝቶ ወይኑ ሲአልቅባቸው የእመቤታችንን ጥያቄ ጊዜየ ገና ነው ብሏ
ስለዚህ እንኳን እንደዚህ ያሉ ነገ የኒወክለር ቦምብ እስናፐር ዲሽቃ መንኮራኩር ወዘተ የሚሰሩ ልጆችን በሚዲያ ማቅረብ አሰግግቶኛል ወጣት ፊራኦል አባይን ላለማስመታት ያስባል ይመረመራል ፊራኦል ግን ከአባይ በላይ ነው እግዚአብሔር በምድር እየተመላለሰ ሲፈውስ ምስጢር ምስጢር ምስጢር ነው እነዚህ ልጆች ተሀብአ ሕዳጠ እስከ የኃልፍ መአቱ ለእግዚአብሔር የሚለው ተጠቃሚ ቢሆኑ ዶክተር ሮዳስ እንዳልከው እነዚህ ልጆች ውጭ ቢሆኑ የሚደረግላቸውን የተለየ ነው ትምህርት ቤት ከተመሳሳይና ምጡቅ አእምሮዎች ተመራማሪዎች ጋር በየተለየ ጥበቃ ወዘተ ልጁን ወደ ሚዲያ ባናወጣው ዶ.ሮዳስ እኔ ግን ጊዜው ሲደርስ ከልጁ በፊት ሥራው ቢወጣ እመኛለሁ እኛ የምናስበው የሩቁን ጠላት ነው አሁን እኮ ብዙሃኑ ኢትዮጵያውያን ከለራቸው ጥቁር ልባቸው የነጭ ባንዳ ሰው የሚበሉ ሆነዋል ወንድማለም ዶ.ሮዳስ ውሃ ከላይ ወደ ታች አይፈስም እኔ ግን በድፍረት ከታች ወደ ላይ በመፍሰሴ ይቅርታ እጠይቃለሁ የኢትዮጵያ ጠላት ከውስጥም ከውጭም በመሆናቸው ይህ የፈተና ዘመን አልፎ ኢትዮጵያን ከፍ የሚአደርጉ የተመራማሪ ወጣቶች ሕይወት ስለሚአሰጋኝ ነው ይቅርታ አድርግልኝ
ባእታ ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ
Wow!!! ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ, ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክህ, የኢትዮጵያ የወደፊት ተስፋዎች
ተባረክ እግዚአብሔር አይምሮህን ይጠብቅልህ ትልቅ ሁን በርታ ይህ ትልቅ ነገር ነው ለወደፊት ብዙ ነገር ትሰራለህ በርታ
ታስደምማለህ በርታ ወንድማችን።ዶክተር አንተንም እናመሰግናለን።
ሰላም ውድ መምህራችን አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ። በእውነት የምታቀርባቸው ታዳጊ ዕንቁ ተመራማሪዎች ለአገራችን ዕድገት ታላቅ ተስፋ ሰጪዎች ናቸው። የሚመለከተው የመንግስት አካል እንዲሁም ህብረተሰቡ ሊያግዛቸው እና ሊያበረታቱአቸው ይገባል። እባክህ ዶክተር በግራቪቲ ኤሌክትሪክ ያመነጩት ኢንጅነርን ከዚህ በፊት በማብሪያ ማጥፊያ ፕሮግራም ላይ ቀርበው ነበር አንተ በሞያ በተደገፈ በደንብ እንዲያብራሩ ብታቀርባቸው ጥሩ ይመስለኛል። ውድ መምህራችን ዶር ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ዶክተር ሮዳስ ዘወትር የምታቀርበው ፕሮግራም ለሀገር እጅግ ጠቃሚ ታዳጊዎችን በማቅረብህ ድንቅ ሰው ነህ።
መንግስት ምን ያህል አስፈላጊ መሆንህን ተገንዝቦ አስፈላጊውን እርዳታ ቢያደርግ መልካም ነውና
እባክህ በምንም ደረጃ ችግሮችን ለማለፍ ሞክር እንጅ ፕሮግራምህን እንዳትሰርዝ ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃል፣ አንተንም ስራህን ባርኮ አንፀባራቂ ለመሆን ያብቃህ !!!!
ፈጣሪ ቃልኪዳን ለኢትዮጵያ እንደገባላት ምስክሮች የሆኑ እንደእነዚህ ያሉ ትውልዶች ናቸውና ተስፋዎቻችንን እንጠብቃቸው።
በጣም የሚደነቅ ስጦታ እውቀት እግዚአብሔር አድሎሀል ይህን እውቀት በስራ ላይ ማዋል ስለአለባችሁ
በእገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያሉትን
ባለሀብቶች ጥሪ በማድረግ investor’s በመፈለግ ስራ ላይ ማዋል ይቻላል ብዬ አምናለሁ አሁንም እግዚአብሔር
በስፊው ስራ ላይ ለማዋልና አገራችንን
በምትችለው አቅምህ ለውጥ አምተህ
ለማየት እንዲያበቃህ ምኞቴ ነው
እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ
በጣም brilliant ከስነስርአት ጋር ከእግዚአብሔር ቃል የተሞላ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እድሜን ጤና ይስጥልን የወደፊት የኢትዮጵያ እንቁ ሳይንቲስት ኢትዮጵያ ምሁራን ሞልትዋታል Dr Rodose thank you God bless you more and more
I really like this program, thanks for encouraging our young generation.
'yang' የቻይና ስም ነው፤ ምን ታደርግ? በል 'young' እንዲህ አስተካክል።
ኧረ ዶ/ር እናመሰግናለን የወደፊቷን ኢትዮጵያ በነዚህ ብሩህ ልጆች ውስጥ ይታየኛል በርታልን
የሚገርም ዕወቀት ነው ወደ ራሴ ችግር ወሰደኝ #አያት ሪል ስቴት ባቡር ጣበያ አጠገብ ቤት ከተረከብን 5 /6 አመት ከተሰራ 11/12 ግን አመት መብራት የለም መቼም #ሳይሸና የሚውል የለ 😁መብራት ሃይልን ከመጠበቅ ይሄ ጥሩ መንገድ ነው።
Ohh..thanks God...I hope bright future for our country.
ፈጣሪ አንተንና መሰሎችህን ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ፍሬያችሁ ለኢትዮጵያ ያብቃቹ ። መምህር ሮዳስ የዕዉቀት ልጆቾ ለፍሬ በቅተዉ ቀጣይ ትዉልድ ሁሉ መልካም የአርአያ አበትነቶን በዉጤት እንዲያሳዩ ምኞቴ ነዉ ።💚💛❤️
What a brilliant guy!! We need to invest on this guy.
No word Just say amazing keep up my brother make Ethiopa to the world and Africa 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይሰውርህ
ምርምሩ ግሩም ነው በርታ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ወንድሜ ካልካቸው አንዱን እኳን በደንብ መሬት ላይ አውርደው በጣም ጀግና ነህ በርታ።
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO YOU OUR BROTHER 🙏 VERY INTERESTING 🙏👍
I really appreciated what you did for the generations!
እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ ! ነገር ግን ወንድሜ ይህን እውቀትህን ለእናት ሀገርህ ተጠቀምበት አደራ ።ነጭ ሀገር ሄደኸ ብተገለግል ግኝቱ ያንተ ነው አይሉኸም ። ለኢትዮጵያ ታስፈልጓታላችሁ በርታ !
👍
Whh hi o
ok
@@zenebechmegenta1531 +
ጉድ ነው ተዐምር ነው ፦
የኛ Albert Einstein ተፈጠረ።
🌠🌠🌠👌👌👌👏💎💎💎🙏
በመንገድህ ሁሉ እስከ መጨራሻህን እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን… …………… በጣም ነው የሳሰሰውት
እጅግ በጣም የሚደንቅ ግኝት ነው:: በጣም ልቤን የነካው የሳይንስ ተመራማሪ ሆኖ የእግዚአብሔርን ታላቅነት መመስከሩ የእውቀቱን ጥልቀት ያሳያልና አምላክ ይባርክህ ከግቡ ያድርስህ ውድ ልጃችን!!!
No words to express my admiration!
ሚገርም እውቀት፣ ሚገርም ትንታኔ ፣ሚገርም ትህትና እና እርጋታ። እግዚአብሔር የሰጠህን እውቀት ሳትሳሳ መስጠትህን ቀጥል ወንድሜ።
Thank you Dr Rodas and Firaol, God bless you.
በእግዚአብሔር በጣም ግሩም ነዉ
ግን እነዚህን እንቁዎች በሞራል እና በገንዘብ በማገዝ ምስራቃውያን ነጮች እንዳይነጥቁን እንፍጠን እኛንም ከስደት እና ከድህነት ያድነናል 💪❤️
2000ኢትዮጵያ ብር ለሞራል ያክል አበረክታለሁ
Amazingly brilliant and promising young man. Keep it up !
በጣም ድንቅ እውቀት ነዉ
Fire ...betam des bilognal be digami Dr. Rodas gar selayehuk,, berta egzabher ahunm ewketun chemiro yistek abro adege ..beteleye yeradionuwa neger
Dr. Rodas Thank you very much keep onward..
እሚገርም ብቃት ነው አሏህ ይጠብቅህ
Gezi befit yetelalefewn yesun interview lemayet felige atichew nebr bedigami silakerebkln betan thanx
WE ETHIOPIAN HAVE ALTO OF SKILLED , VISSIONARIANCE PEOPLES BUT SOME ARE IGNORED , HIDED BECAUSE OF LESS RESPECTING AND WE ALWAYS EXPECTING AND TRUSTED dependent on external body please we look & give respect ion our selves. rely i appreciate you GOD BLESSES YOU AND ETHIOPIAN..
የኔ መማር እንደው ከንቱ ነው እኛም ካንተ እኩል ልናወራ ነው ፈጣሪ ይባርክክ
እመብርሐን ያሰብከውን ታሳካልህ
እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ ! ነገር ግን ወንድሜ ይህን እውቀትህን ለእናት ሀገርህ ተጠቀምበት አደራ።
መከላከያ ይህን ልጅ መጠቀም የውዴታ ግዴታ መሆን አለበት እላለሁ።
God bless brothers 🙏🏽
እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
his thinking system is huge like the ocean
Egiziabhier yibarkih.
Waw good job 👏 keep going my baby
I'm happy to see these generations! Please government give attention for these scientists.
ትልቅ የሀገር ሀብት (ቅርስ ነህ)long live!!!
#ፍሬ በርታልን....
God be with you
Thank you both for sharing your deep research on environmental and scientific field to change the life of generation…especially Dr Rodas on calendar of ancient astronomy …thank you .God bless you
doctor Rodas ,your guests inspire me to do more i beg you to continue doing such things .And what i want to suggest is that if you post your guests research paper and also your research papers which are not included in published books ,this is important that we are also involved in such things in order to facilitate the growth of our country .
betam gobez bertalen
You are real biotechnologist keep going
Alhamdulilah I am Ethiopian
Amazing ability !!!!
What is innovation ministry doing? must help this genius people.
ፍራ My elementary Class mate Keep up on
Wonderful!
Vary good program
Blessed
Fantastick, just keep it n I hope u will discover better
Amazing keep up
ያብዛልን በርታ ልጃችን...
ወንድማችን በመጀመሪያ ስላለህ እውቀት አድናቂህ ነኝ። አሁንም እግዚአብሔር በእዉቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ። እባክህ ስለምትሰራዉ ስራ እና ስለ ወደፊቱ የስራ እቅድ ከመናገርህ በፊት፣ የዕዉቀት ባለቤትነት መብት ( Patent-> Intellectual property right ) አመልክትና ዉሰድ። ለወደፊቱ ብቻ ሳይሆን እስካሆንም ላአደረከዉ ስራ በሙሉ ማለቴ ነዉ። እንደቀላል አትየዉ! የአንተ ባለቤትነት መብት መያዝ ማለት ኢትዮጵያን የወከልክ የምንኮራበት ስራ ማለት ነዉ።
አሜሪካን እዚ ደረጃ ያደረሱአት 10 የማይሞሉ ምርጥ ዜጎቿ ነው አንተና መሠሎችህ ኢትዮጵያን ትቀይራላችሁ
Nice program
ጉድ ነው ፈጣሪ ለሃገርህ ብርሃን ያድርግህ
በቃ ተስፋ አለን ኢትዮጵያችን በአለም ሃያላን ሃገር እንደምትሆን
Wow genius 👏
Wow Amazing
Please wireless electricit ??? Photcintesis or feed color food to the plant and you can change the plants color
Edegelen!!
አወቅሁሽ ናቅሁሽ ካልሆነ በስተቀር ይህ ታዳጊ ወጣት የማይታሰበውን ግኝት በተግባር ሠርቶ አሳይቷል በመሆኑም ያለኝ አድኖቆት መግለጽ እወዳለሁ የሚመለከተው የመንግሥት አካል የወጣቱን ልዩ ችሎታ በማሳደግ ቢጠቀምበት ብዙ አመርቂ ግኝቶችን የማዳበር እድል ይኖረዋል በከፍተኛ እርብርብ ማድረግ ይገባል ኢትዮጵያውያን ኢንቨስተሮች ቀርበው ሃሳቡን በመደገፍ ሊያበረታቱት ይገባል
ማድነቅ ከሚገባኝ በላይ ሆንክብኝ! እናም ምንም አልልህም ፤ይሄን አድርግ እንዳልልህ ማድረግ ያለብህ ከኔ በላይ አንተ ታውቀዋለህ ፤አንድ ነገር ግን ማለት እችላለሁ ለሀገራችን በብዙ ነገር ትጠቅመናለህና እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን...!!!
We got future bright Ethiopia,by theses kind of generation, Where is kids Robel Bamlak
Egiziyabhir tegawun. Yabzalihi
Good thing that these videos will inspire others to be creative what I don't like is religion and science doesn't mix and when you try to explain your discovery try to be more technical for example resonance power transmission etc ..
መምህር በታም እናመሰናለን እድሚህን ያርዝምልን እባክህ የልጁን ስልክ ብትልክልኝ በደንብ ማወቅ እና መስራት ሰለምፈልግ
Egzabhar yetebqhe
You're my honer
የምታይ ነገር አሳዩን እንጅ
የሚገርም እውቀት ትህትና አሳይተህናል ጨዋ እንዳሳደገህ ታስታውቃለህ እመቤታችን አትለይህ
ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ጥበቃ ያስፈልገዋል ስራዎቹ patent መመዝገብ አለበት፡ ወደ ተግባር እንዲቀየር፣
ብቁ ልጅ ብቁ ዜጋ የምትገርም ልጅ ነህ ሀገርህን የምታገለግል ያደርግህ
It should be supported by practical means. Show us something, like the electricity gernerated from urine, how the radio working....
የሰራውን ሥራ ማሳየት ነበረበት ግን አልሆነም:: ስራውን ይዞ ማሳየት አለበት::
መቼ እንደዚህ ያሉ የብሩህ አዕምሮ ሰዎች ለሃገራችን እንድጠቅሙ የሚረዳቸው የለም:: ፖለቲካ ጋግረው ለህዝቡ ያብሉ እንጅ
Do not always complain, your comment is discouraging. Rather than complaining give an idea on how to change whatever problem we have in our country. Let us find a way to utilize this kind of courageous and brilliant youth.
@@TheBex2007 💯%✔️✔️✔️🙏🙏🙏
በጣም የሚያስደንቅ ስራ ነው። ነገር ግን ኬሚካል እንጂኔሪንግ ይልቅ ኤለክትርካል እንጂኔሪንግ ይሻልሃል ባይ ነኝ። ምክንያቱም ስራዎችህ ሁሉ ወደዛ የሚያደላ ነው። ያው በኬሚካል እንጂኔሪንግ ብዙ ሄደህበት ከሆነ በሱም በሌላ ፈጠራ እንጠብቅሃለን።
Flower alachu, ere semun enkua astekaklachu tsafut
wowwwwwwwwwwwwwww
wonderful creativity. I really appreciate you creativity. please why do not try to eliminate the 'Inboch' plant in lake Tana and others using genetic engineering? I believe you can.
👏👏👏
ከ heat energy ኤለክትሪክ ማምረት ከተቻለ እርታሌን ለምን አንጠቀምበትም?
Men that’s my idea
ዓዪ
Mergagibir yeblah
ምጡቅ አይምሮ ታድለን። የዚህ ለጅ ኣይኪው ይጣራልኝ! 200 የኔ ግምት። አልበርት አንስታይን 160 ነው። ኢትዮጲያዬ እባክሽ ተጠቀሚበት። እነ አሜሪካ እንዳያዩብን።
እባክህ ዶክተር በግራቪቲ ኤሌክትሪክ ያመነጩት ኢንጅነርን ከዚህ በፊት በማብሪያ ማጥፊያ ፕሮግራም ላይ ቀርበው ነበር አንተ በሞያ በተደገፈ በደንብ እንዲያብራሩ ብታቀርባቸው ጥሩ ይመስለኛል።
👏🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏💪💪👏👏
ትውልዱን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ትንሳኤዋ እያዘጋጀ እንደሆነ እያስተዋልኩ ነው። ይሄ ደግሞ መሰረታችን ነው። ነጮቹ ግን በትምህርት ሰበብ እየነጠቁን ተጠቅመው እያጠፏቸው በእነ ኢንጅነር ቅጣው እጅጉ አይተናል። መንግስት እዚሁ ሀገራችን ላይ ሰብስቦ ቢያስተምር እና የውጪ መምህራንም ጭምር በማስመጣት ማጎልበት ይቻላል።