🔴 NEW 🔴አዲስ ዝማሬ ቁ -2 ተመስገን አልበም " ልጁ ነኝ " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 165

  • @Edikonjo
    @Edikonjo 10 часов назад +109

    ማነው እንዴ በቅዱስ ሚካኤል እርዳታ ብዙ የተደረገለት እልልል የኔ ሚካኤል❤❤🎉

    • @BetiBeti-m3b
      @BetiBeti-m3b 9 часов назад +2

      ለኔማ ልዮ ነዉ የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi 9 часов назад +2

      እኔ

    • @medanetabate6920
      @medanetabate6920 9 часов назад +2

      የኔ ውዳጄ ነው ሚካኤል ያለ አባቴ ያስደኝ ሲጠራ ሲጨንቀኝ ሲከፋ ቶሎ የሚደርሰኝ ሚካኤል የኔ ቅርብ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ
      @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ 9 часов назад +5

      እኔ በእለተ ቀኑ ነዉ ከመኪና አደጋ የተረፈኩት❤

    • @LamrotAdane
      @LamrotAdane 9 часов назад +2

      ለኔማ ይለይብኛል የኔ ሚካኤል 😢😢😢😢😢እንደኔማ ቢሆን ዛሬ እዚህ አልደርስም ነበር

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 часа назад +6

    አባይዬ አሳዳጊዬ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሹ😢😢😢😢ከስንቱ ቀስት ሸሽገህ እያሳለፍከኝ ዛሬን እንዳይ ሆንኩ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbisuKasu
    @AbisuKasu 54 минуты назад +1

    ያማረ የአገልግሎት ዘመን ያርግልህ ወንድማችን🙏🙏

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 2 часа назад +2

    ቀዱስ ሚካኤል አባቴ ነው የመንገዴ መሪ ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Emu-hj9rw
    @Emu-hj9rw 2 часа назад +1

    እልልልልል የኔ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ

  • @Jermiahu444
    @Jermiahu444 2 часа назад

    የመላእክት አለቃ የአምላክ ባለሟል የአርያም ልዑል የቸርነት የይቅርታ የምህረት መልአክ ሰዳዴ ሳጥናኤል ረድአየ ምንድባን ኃያል ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ከቸር ጌታችን ሥላሴ ምህረትን ለምንልን አሜን።❤❤❤

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 2 часа назад +1

    እልልልልልል ዠማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 2 часа назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልጁ ነኝ የሚካኤል ልጁ
    በቤቱ ያደኩኝ በደጁ የልቤ ብየ የምጠራዉ ሚካኤል ለኔ አባቴ ነዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Martinutopia-lm8ui
    @Martinutopia-lm8ui 3 часа назад +4

    አባቴ 12❤ አንተ እኮ ለኔ .......!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsrebebAmariwu
    @AsrebebAmariwu Час назад +1

    ሚካኤል አባቴ ❤ዝማሬ መላእክ ያሰማልን 🙏 5:41

  • @SerkalemAbate-r1j
    @SerkalemAbate-r1j 2 часа назад +2

    አባታችን ሚካኤል ዘወትር አትለየን አሜን አሜን አሜን ኤልልልልልልልልል

  • @HenokWendemgegn
    @HenokWendemgegn 2 часа назад +1

    ሁሌም ህይወት ስታደክመኝ እጄን ይዞ ወደፊት የሚመራኝ የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ስሙን ስጠራ ፈጥኖ የሚደርስልኝ አሳዳጊዬ መላክ ምንም ብል ፍቅሩን መግለፅ አልችልምበእንባዬ ነው የምዘምረው በቃ

  • @اوديباي
    @اوديباي 17 минут назад

    ቅድስ ሚካኤል የኔ ልዩ አባት የፈተናየ መውጫ የጭንቄ ደራሽ ሳከብርህ እኖራለሁ ለዘላለም ለኔስ ልዩ ነው ሚካኤል አባቴ ❤❤❤

  • @MetikoAsefa-dq1cb
    @MetikoAsefa-dq1cb 2 часа назад +1

    ወንድሜ ሚካኤል ባለበት ገብርኤል አለ።ገብርኤልም ባለበት ሚካኤል አለ።ዋናዉ የእግዚአብሔር መላእክት ከሞት መታደግ(ማዳን) እንደሚችሉ የእግዚአብሔር ም ሀይል በነርሱ እንደሚገለጥ ማመንህ ነዉ።
    ክብር ለቅዱሳን አምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን ይሁን

  • @Teddydemeke-np1qh
    @Teddydemeke-np1qh 2 часа назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ንግስት-ነ9ኰ
    @ንግስት-ነ9ኰ 3 часа назад +1

    አባትየ የኔ ተስፋ ያንተ አባትነትኮ ይለይብኛል 😢❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 часа назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @hamaschannel3239
    @hamaschannel3239 7 часов назад +8

    † የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይጠብቀን 🥰🥰🥰 እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አቤሎ 💜 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ🎉🎉🎉🙏👏👏👏

  • @mesekerma4095
    @mesekerma4095 2 часа назад +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏

  • @Mahderkidusan27
    @Mahderkidusan27 Час назад

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን
    የልቤ ብየምጠራው ሚካኤል አ ለኔ አባቴ ነው አሳዳጊያ ጠባቂያ በስደት ያልተለየኸኝ የኔ አባት ሚካኤል 😢🙏

  • @eyasutigabu-l9g
    @eyasutigabu-l9g 3 часа назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የልቤ ብየ የምጠራው ሚካኤል ልኔ አባቴ ነው🙏❤🙏

  • @MahiletTeshomeAbebe
    @MahiletTeshomeAbebe 3 часа назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fut-n7u
    @Fut-n7u 41 минуту назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Aaa-nn4zg
    @Aaa-nn4zg 3 часа назад +1

    ልጁ ነኝ የሚካኤል የልቤ ብየ የምጠራዉ ሚካኤል አወ አባቴ ነዉ ልዩ ዝማሬ ማን ነዉ እንደኔ በሚካኤል ብዙ የተደረገለት

  • @mimialefo2060
    @mimialefo2060 2 минуты назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 10 часов назад +9

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልጁ ነኝ የሚካኤል ልጁ በቤቱ ያደኩኝ በደጁ ሚካኤል ለኔ አባቴ ነው የልቤን ብዬ የምጠራው ሚካኤል አዎ አባቴ ነው🙏❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 7 часов назад +2

    እልልልልልልልልልልል ሚካኤል ለኔ አባቴ ነው ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል የኔም አባቴ ነው 😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @መቫ
    @መቫ 5 часов назад +3

    የኔ አባት ከሞት ያወጣኝ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያምን
    @ፅጌማርያምን 5 часов назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲☦️❣️

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta7419 5 часов назад +3

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 9 часов назад +4

    የእዮሩ መልአክ የጌታችን የምክሩ አበጋዝ የፅርሐአርያም ንስር ቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነቱ አይለየን ለንስሐ ሞት ያብቃን

  • @HabenTesfagabr-o5m
    @HabenTesfagabr-o5m 5 часов назад +3

    የልቤ ኣባት የንፍሴን ጠባቂ የኣምላክ ልዩ ስጦታ ሚካኤል ❤❤❤❤❤❤

  • @elfnigus
    @elfnigus 4 часа назад +1

    አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን❤❤

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho6698 9 часов назад +4

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💔🙏🙇በሚካኤል በፀሎት አስብኝ በስደት በጭንቅ ልሞት💔😢😭🙏🙇

  • @LiyaLiyu-s5z
    @LiyaLiyu-s5z 6 часов назад +4

    ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረከው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 5 часов назад +2

    የኔ አባታ በቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድሜ ❤❤❤❤❤በርተልን በቤቱ የፅናክ በጠም ነዉ ምወድክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እምነፅዮን-ጠ2ሰ
    @እምነፅዮን-ጠ2ሰ 5 часов назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏ሚካኤል አዎ አባቴ ነው ❤❤❤

  • @GenetNegtuGenetNegtu
    @GenetNegtuGenetNegtu 8 часов назад +1

    እልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እግዚአብሔር አምላክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tglove2848
    @tglove2848 8 часов назад +1

    ልጅ ነኝ የሚካኤል አባቴ ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EndashawZewde-x3k
    @EndashawZewde-x3k 9 часов назад +1

    እልልልልልልል ሚካኤል ደጉመላእክ በጨነቀ ጊዜ ሲጠሩት የሚደርስ ነው ለኔ የደረሰ ለጨነቀው ሁሉ ይድረስ አሜን

  • @LidetLemisoLera
    @LidetLemisoLera 5 часов назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
    ሚካኤል ያረገልኝ ብዙ ነው የኔ አባት❤❤❤❤

  • @SerkalemEshete
    @SerkalemEshete 8 часов назад

    Zimare melaikitin yasemalin rejim idime kemulu teninetgar yadilih Egziabiher bebetu yatsinah❤❤❤❤namaste

  • @ቤተውዳሴ
    @ቤተውዳሴ 22 минуты назад

    የአስቻው ሚካኤል አባቴ የልጅነቴ 🙏

  • @ፈለገ_አትናትዎስ
    @ፈለገ_አትናትዎስ 7 часов назад +2

    ውድ ወንድሜ ሆይ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
    "እግዚአብሔር ይመስገን"

  • @mahiblo5377
    @mahiblo5377 9 часов назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜንየአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @MelkamuShumet-q4n
    @MelkamuShumet-q4n 7 часов назад +1

    የልቤ ብዬ የምጠራው❤❤❤

  • @Weltsenbet
    @Weltsenbet 7 часов назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ ጋርዶ ይጠብቅህ

  • @hailemichael41
    @hailemichael41 9 часов назад +2

    የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ልጅ እኔም አለው። ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን💓

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 8 часов назад +1

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን

  • @Tenaye-o8r
    @Tenaye-o8r 7 часов назад +1

    እልልልልልልልልልል ሚካኤል አባቴ

  • @BiniyamSeife
    @BiniyamSeife 7 часов назад +1

    የልቤ ብየ የምጠራው ሚካኤል ለእኔ አባቴ ነው

  • @Tube-un4it
    @Tube-un4it 9 часов назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው አይለየን

  • @SelamawitAlemu-jo4be
    @SelamawitAlemu-jo4be 9 часов назад +1

    ዛሬ ላውራው በአደባባይ
    እረድቶኛል ከአባት በላይ
    የኔ ቅዱስ ሚካኤል❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹

  • @eyobmesfin1029
    @eyobmesfin1029 9 часов назад +7

    እኔም ልጁ ነኝ ያሳደገኝ ሊቀመልእክት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክብር ምስጋና ይገባሀል አሜን እልልልልል

  • @ShewitYibrah-ew5ru
    @ShewitYibrah-ew5ru 9 часов назад +1

    ኣንድ ቀን እግዛቤር የልቤን መሻት ይፍፅምልኛል 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ

    እልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማል ልጁ ነኝ የሚካኤል ልጁ አወ አባቴ ነው 🎉🎉🎉❤❤ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ❤❤❤🎉🎉እልልልልልልል

  • @AbenezerAdisu-p3o
    @AbenezerAdisu-p3o 10 часов назад +1

    አዎ ልጁ ነኝ የማይተወኝ ሚካኤል የኔ አባት

  • @arsemagirmay9185
    @arsemagirmay9185 9 часов назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 አው ልጁ ነኝ የሚካኤል ❤❤❤

  • @Byeromahtot-sn1yz
    @Byeromahtot-sn1yz 11 часов назад +4

    የኔ አባት ቅ.ሚካኤል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!

  • @shewitbahta4494
    @shewitbahta4494 9 часов назад +1

    ልጁ ነኝ የ ሚካኤል ልጁ 🥰❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @SelamAddi
    @SelamAddi 6 часов назад +1

    ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን ፀጋ ይብዛላቹ

  • @weeklyenter2116
    @weeklyenter2116 9 часов назад +1

    ልጁ ነኝ የሚካኤል ልጁ
    በቤቱ ያደግኩኝ በደጁ
    የልቤ ብዬ የምጠራው ሚካኤል ለእኔ አባቴ ነው
    የልቤ ብዬ የምጠራው ሚካኤል አዎ አባቴ ነው
    🙏🙏🙏

  • @danieldessalegnyemaryam6818
    @danieldessalegnyemaryam6818 6 часов назад +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባታችን፡፡💚💛❤

  • @Football-HD-All
    @Football-HD-All 9 часов назад +1

    ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል ❤❤❤

  • @haymanotteshome6129
    @haymanotteshome6129 8 часов назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን በዚህ ግሩም ድምፅ ደሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የቅዱስ ፋኑኤልንም መዝሙር ብታወጣልን ደስ ይለናል 🙏

  • @WasihunMan
    @WasihunMan 5 часов назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት 🙏🙏

  • @DemisseTerefe
    @DemisseTerefe 7 часов назад +1

    Zemari meleatn yasemaln wendimachin Abel babetu yastenak kidus mikael😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @HelenBirbirsa-wy8bt
    @HelenBirbirsa-wy8bt 10 часов назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏ልጅ ነኝ የሚካኤል ❤️❤️

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 6 часов назад +1

    ቆይ ለምን ምርቃቱ አልካሄደም ሰጠብቅ ነበር እኮ የከርምሁት ለማንኛውም ዝማሪ መላእትን ያሰማልለን❤

  • @Kidus-j3f
    @Kidus-j3f 10 часов назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሚካኤል ይጠብቅልን❤

  • @نورةآلمنصور-ع1ج
    @نورةآلمنصور-ع1ج 7 часов назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @Ymichaell
    @Ymichaell 7 часов назад +2

    የኔ አባት ባለውለታዬ ❤❤❤❤የኔ ሚካኤል ❤❤❤❤

    • @MebaMulunesh
      @MebaMulunesh 5 часов назад

      ቃላት የለኝም የምገልፅበት እኔም ልጁ ነኝ

  • @ManMan-i7q
    @ManMan-i7q 9 часов назад +1

    የልቤ ቃል ሚካኤል ❤

  • @tgyadingilmariyamlijtg1381
    @tgyadingilmariyamlijtg1381 10 часов назад +4

    Zimare mala'ikitin yasamalin yagaligilot zemanih yibarak babetu yatsinah idimena xena tsagawun yabizalih wanidime agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲

  • @Yashi-m1x
    @Yashi-m1x 9 часов назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማን

  • @EskdarBogale
    @EskdarBogale 10 часов назад +1

    እልልልልልልል አባቴ ሚካኤል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @zengmidia4056
    @zengmidia4056 7 часов назад +1

    እኔም ልጁ ነኝ የሚካኤል❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaniAbby
    @NaniAbby 9 часов назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nigatdemeke6000
    @nigatdemeke6000 8 часов назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝመሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ZekaryasantenehZki
    @ZekaryasantenehZki 9 часов назад +2

    ከአልበሙ ውስጥ አንደኛ ነው😢

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 11 часов назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜንየአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @AbrahamKasste
    @AbrahamKasste Час назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 9 часов назад +1

    እልልልልልልልልል👏👏👏👏❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @RgatAbadi
    @RgatAbadi 9 часов назад +1

    zemare melaket yasemalen 🙏🙏🙏

  • @askalassefa8976
    @askalassefa8976 10 часов назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @ChereElesa-xp9et
    @ChereElesa-xp9et 11 часов назад +2

    አባቴ ሚካኤል ❤❤❤

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 6 часов назад

    እኔም የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ነኝ 🙏☺❤🙏
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን 😥🙏❤👏

  • @ehhe8436
    @ehhe8436 6 часов назад

    ቃልህ ህይወት ይሰማኛል

  • @astuyayohans9968
    @astuyayohans9968 6 часов назад

    የልቤ ብዬ የምጠራው ሚካኤል አዎ አባቴ ነው❤❤❤

  • @LM_S21
    @LM_S21 3 часа назад

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ

  • @chagu4144
    @chagu4144 8 часов назад

    አሜን(*3) ሚካኤል አዎ ለኔም አባቴነው!!!🥰🥰🥰

  • @KalkidanTsegaye-v4u
    @KalkidanTsegaye-v4u 43 минуты назад

    አዎ አባቴ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ልዑል

  • @fasikamelaku1307
    @fasikamelaku1307 7 часов назад

    ይለይብኛል ለኔ ሚካኤል አባቴ አሳዳጊየ ጠባቂየ ❤

  • @MeazaHailu-yf9dw
    @MeazaHailu-yf9dw 9 часов назад

    Abel endat endemewedeh legeltsewe alechelm hulaem mezmurhen sesemawe yerasaen heywet yasayegal zemarae melaekt yasalen

  • @NaolGirmaye
    @NaolGirmaye 9 часов назад +1

    አልልልልልልልል

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 5 часов назад

    Kedus mekayal meljah ayleyen ellllllllllllllllll ❤❤❤❤

  • @semamichal2640
    @semamichal2640 5 часов назад +1

    ምን ይሆናል ሚካኤልን የያዘ ሰው

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 4 часа назад

    አሜን