የፆም ምግቦች ዝግጅት ! ለቀናት ! ምስር ! ቀይ ስር ! የፆም ኬክ! የአትክልት ስጎ ! ድፍን ምስር በካሮት | vegan meal prep idias 🥗

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 130

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 года назад +32

    ስለ ድምጽ ጥራቱ ይቅር ታ እጠይቃለው። ስለመልካም አስተያየታቹ በጣም አመሰግናለው።። ብዙ ጥያቄዋች ደርሰውኛል አንዴ ሰብሰብ አድርጌ እመልሳለው ። መልካም የ ፃም ወቅት ።።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +3

      የ ሜሊ ቻናል. ruclips.net/video/xUwar1QSdtA/видео.html

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад

      በጣም ቆንጆ ነው ምንም የጥራት ችግር የለበትም እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜላዬ

    • @mesiemesie9311
      @mesiemesie9311 4 года назад

      አሜን ላንቺም መልካም ፆም
      ጠፍተሽብኝ ዛሬ አገኘሁሽ ♥♥

    • @ሀዊኪያ
      @ሀዊኪያ 4 года назад

      melat tube
      ሜሉዬ የኔ ማር እስቲ ሳህኑዋን ሊንክ ላይ አርጊልን ተባርኪ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 года назад

      Awww ሜልዬ በጣም አመሰግናለው እግዛብሄር ያክብርልኝ መልካም የጾም ግዜ ይሁንልሽ

  • @romanmesfin1820
    @romanmesfin1820 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ሜላት🥦🧄🥕🧅🌶

  • @senaitabay6444
    @senaitabay6444 4 года назад

    Melatye, betam amesegenalehu. Ejesh yebarek.

  • @kewsersiraj8955
    @kewsersiraj8955 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ እህቴ እናመሰግናለን

  • @emandaaragaw9159
    @emandaaragaw9159 4 года назад

    betam gobez neshi tnx ena kakun betasayen des yelenal

  • @salammoges881
    @salammoges881 4 года назад +11

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ትህትናሽን በጣም ነው የምወድልሽ

  • @teddyelyon5950
    @teddyelyon5950 4 года назад

    ጎበዝ ነሸ

  • @hannatola3554
    @hannatola3554 4 года назад

    berche melat wedejawalawe yametakerbewen bemolo betaly yesomone 🙏😘

  • @tinaTina-mw6kn
    @tinaTina-mw6kn 4 года назад

    wawooo betam yamral❤❤❤❤👍👍👍

  • @elsabetmoges1377
    @elsabetmoges1377 4 года назад

    Very nice!

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 4 года назад +1

    Waw,btam arif.Offen wst yektetschwn asayn Meluye😘

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +4

    ሜሉዬ የእናትሽ ልጅ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ የአተሩን እንጠብቃለን
    በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @mimiwendemu3998
    @mimiwendemu3998 4 года назад

    Very beautiful you did good job 👏

  • @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
    @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ሜሉዬ ፈጣሪ ይባርክሽ
    መልካም የፆም ወቅት ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 4 года назад +4

    በጣም እናመሠግናለነ ሜሉየ የኬኩን አሠራር እንጠብቃለን በቀጣይ

  • @almaztube8482
    @almaztube8482 4 года назад +1

    Was melat betam balmuya berchi ehte

  • @almazgonete5288
    @almazgonete5288 4 года назад

    እቃወች በጣም ያምራሉ ሜላትየ በጣም ባለሙያ ነሽ የገዛሽበትን ወብሳይት please

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 4 года назад

    ዛሬ ነው ያየሁሽ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @buy3701
    @buy3701 4 года назад

    Thanks a lot እጅሽ ይባረክ😘

  • @bisrat-media
    @bisrat-media 4 года назад +1

    ያምራል በጣም እናመሠግናለን መልካም የፆም ጊዜ

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 4 года назад

    Bxam enamesegenalen yen konjo

  • @helenhaile3798
    @helenhaile3798 4 года назад

    Berchi

  • @melkamentegeze6294
    @melkamentegeze6294 4 года назад +1

    ሜሉየ መጣሽልን ሰጠብቅሽ እጂሽ ይባረክ ብያለሁ. የኔ ባለሙያ!!!!

  • @mastewaladdisu4627
    @mastewaladdisu4627 4 года назад +2

    Good job ! Thank you

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +1

      Tn. Dear I like ur name btw

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 4 года назад +1

    ሜሉዬ እንኩዋን በሰላም መጣሽ ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ አለኝ

  • @YaAb2016
    @YaAb2016 4 года назад

    Hi Melat thank you for sharing all. Please if you don't mind I really need how to make fasting Brownies thank you

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 года назад +1

    Thank you dear

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      ❤🤩🤩🤩🤩 amsegnalew

  • @Addis948
    @Addis948 4 года назад

    ጎበዝ 👏👏👏በርቺ

    • @mentigabu5212
      @mentigabu5212 4 года назад

      የኬኩን አሰራር እና ለልጆች ለትምህርት ቤት የሚሆን ምግቦች ለጤና ተመራጭ የሆኑ ብታሳይን በጣም አመሰግንሻለሁ

  • @freweynikidane4943
    @freweynikidane4943 4 года назад

    Waw gobez🙏❤️

  • @HabA-qn1nv
    @HabA-qn1nv 4 года назад +1

    Where did u get the glass storage from please meluye

  • @مرحبا-ق8ق
    @مرحبا-ق8ق 4 года назад

    Enameseginaleni please Browne cakeun assyini

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 4 года назад

    Thank you so much I just watch your video today you're doing great job keep it up 👏👏👏

  • @emebet.neterab
    @emebet.neterab 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ እጅሽ ይባረክ🙏

  • @julianaabraha3037
    @julianaabraha3037 4 года назад

    Interesting Thanks

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 года назад

    የእናትሽ ልጅ ባለሞዬ እጅሽ ይባረክ ሜሎዬ የምትሰሪው ነገር ሁሉ ይመቸኛል የብራዌኔው አሰራራ እንጠብቃለን።

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay4164 4 года назад

    Wow God bless 👌👌👍❤

  • @luleestamati344
    @luleestamati344 4 года назад

    Thank u for sharing. I learned a lot. But i don' t know why u always add tomatoes in berber wot. Our parents thought us with out tomato. I know maybe will take time but at least mentioned it.

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 4 года назад

    Thank you melaty konjoooo

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ

    Siyamr. Ejish yibarek. Yetebareke yetekedese tsom yadrglin Geta.🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Feker4
    @Feker4 4 года назад

    Beatm arefa sera now wow

  • @StorytimewithHanuta
    @StorytimewithHanuta 4 года назад +2

    Thanks dear, I really enjoyed it

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +1

      አመሰግናለው ሀናንዬ

  • @celinaassefa
    @celinaassefa 4 года назад

    wow

  • @gfgfh7172
    @gfgfh7172 4 года назад

    Gobeze berche Kekun bedenbe asayen esh

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      ruclips.net/video/kBcLCnqdiIM/видео.html.
      Ye cake aserse new ... amsegnalew ❤

  • @ዊዲዘንዬ
    @ዊዲዘንዬ 4 года назад +2

    በዚች ደቂቃ ይሄ ሁሉ ምግብ እንካን ልሰራ የምር ሳየው ደከመኝ የምር ጎበዝ ነሽ በርቺ ታዳ እጣኑ የታል

  • @Amany1213
    @Amany1213 4 года назад +1

    እንዴት እንደምወድሽ በርቺ እንዳትጠፊ

  • @mimichok28
    @mimichok28 4 года назад

    Thank you

  • @AlmazEthiopiawet
    @AlmazEthiopiawet 4 года назад

    ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ተናፍቀሽ ነበር ደግሞም በጣም ጠቃሚ ነው ለፆም ብቻ ሳይሆ እናቶች ለሆኑ በሙሉ ጊዜ ቆጣቢ ነው በጣም እናመሰግናለን ውድድድድድድ😘😘

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 года назад

    ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

  • @maheletmahi6146
    @maheletmahi6146 4 года назад

    Yene chewa balemuya.. geta berk yargesh...keep it up hun 👍😘

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 4 года назад +1

    Thank you for sharing,I love everything you make , would you please tell me where did you get the instant pot?

  • @tg2045
    @tg2045 4 года назад

    Thanks dear.❤

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 4 года назад

    ሜሉዬ ስወድሽ እጅሽ ብር ይበል ባለሙያ

  • @saronsemere1308
    @saronsemere1308 4 года назад

    Good job dear❤️🙏

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 года назад

    where can i buy this instant pot? sister

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 4 года назад +7

    የፆም ምግብ ውስጤ ነው 👍ሚሉ Food container ከየት ነው የገዛሻቸው online kehone. Link pls

  • @suzy1523
    @suzy1523 4 года назад

    Betam des yelal yena konjo ebamsgenaln

  • @helenhaile3798
    @helenhaile3798 4 года назад

    Yeni konjo benatsh kekun aesayn

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 4 года назад +1

    ሜሉ የኬኴን አሰራር አካፍይን

  • @selamlove5120
    @selamlove5120 4 года назад

    ሜሉያ አሪፍ ነው ጏበዝ ውዴ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      ሊዱዬ በጤም አመሰግናለሁ ።ስለወደድሽው ደስ ይለኛል

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    Betam gobezi neshi gata yibarikishi

  • @wintawolderufael8751
    @wintawolderufael8751 4 года назад

    Nice one how do you make the cake

  • @cindyabr
    @cindyabr 4 года назад

    You are my favorite. You make it look like cooking is very easy. Thank you so much! By the way what brand is your pressure cooker?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      www.amazon.com/your-orders/pop/ref=ppx_yo_mob_b_pop?_encoding=UTF8&gen=canonical&lineItemId=lglonpmmqrrtwny&orderId=114-1627338-4991453&packageId=1&returnSummaryId=&returnUnitIndices=&shipmentId=Dh38KZGl3

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      Thank u dear for ur lovely comment

  • @Selamawitweldemichael
    @Selamawitweldemichael 4 года назад

    *እሺ እናመሰግናለን እህታችን ብልስ ፆም ቶሎ ቶሌ ልቀቂልክ እምሰራው ግራ እየገባኝ ነው*

  • @merytube9234
    @merytube9234 4 года назад +3

    ውይ ሜላትዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ከስራጋ አይመችም ምን ልስራ አያልኩ ነበር አቦ ተባረኪ አስት የጾም ኩኪስ አና ቁርስም አሳይን ማር

  • @zh7077
    @zh7077 4 года назад

    Very delicious. Can u show us how to make the cake.

  • @tequameaskal6885
    @tequameaskal6885 4 года назад

    How Brownie የፇም ነው...?????

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 4 года назад

    ባለሞያ ይመችሽ ሜሉ

  • @jaydenasegid1109
    @jaydenasegid1109 4 года назад

    Balemuya nesh ehete lesu eyamesegeneku ahun demo ebakeshen yefisek megebochen endet store benadereg tiru endehone betasayigh des yileghal

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +1

      እሺ በቅርብ ይዛ እመጣለው

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 4 года назад +1

    Please show us how you make the brownies. Am impressed with the instant pot.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      Eshi that will be my next video ❤❤❤

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 4 года назад +1

    Everything is perfect 👌. Plz make a review for the pot. Like how help to prepare Ethiopian food since you use it.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      Eshi dear I'll ❤ amd thank for watching

    • @faven1230
      @faven1230 4 года назад

      the pot is perfect for ethio food thx to Melu i bought 1 recently and love it

  • @hanna9502
    @hanna9502 4 года назад +2

    Ye tsome Brawins serelene

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +1

      Eshi dese yelgnal dear

  • @hewanethopia189
    @hewanethopia189 4 года назад

    How make cake please write..

  • @Peace4MEarth
    @Peace4MEarth 4 года назад +1

    Hi guys! What's "korrerima"?🙂

    • @moonLight-ks9di
      @moonLight-ks9di 4 года назад +2

      Corerima is called BLACK cardamom. Cardamom by itself is the greenish spice we use to spice up tea in ethio ሄል in Amharic, "black cardamom" is corerima you can find it in Indian stores in US but it is much smaller than the one we are used to in Ethio.

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs7935 4 года назад

    በጣም ፈጣን ነሸ በዛላይ በጥራት ነው ምትሰሰሪው ሬቾ ሬይን ነው የሆንሽብን እኔም ኩክ ማድረግ በጣም ነው ምወደው ያው መልክ ስጠኝ እንጅ ሞያ ከጎረቤት ነው እናመሰግናለን

  • @አሪቲ
    @አሪቲ 4 года назад +4

    እንኮን አደረስሽ ሜሉ እድሜ ላንቺ ባለሞያ አረግሽኝ እድሜሽ ይርዘም❤️

  • @ሸቃሊትነኝሽቃሊት
    @ሸቃሊትነኝሽቃሊት 4 года назад

    የየሺንኩርትሺን መፍጫ ላይክ አርጊአለሁ

  • @tube3397
    @tube3397 4 года назад

    እውነት ሴት ብሎ ዝም ነው ከምንም በላይ ያደነኩሽ የብላስቲክ እቃ አቃ አለመጠቀምሽ እውነት በርች

  • @asmerttekle4893
    @asmerttekle4893 4 года назад +4

    ጎረቤትሽ ብሆን ብዬ ተመኘው

  • @abebagettachew2833
    @abebagettachew2833 4 года назад +3

    ሜሉዬ የኔ ባለሞያ ስወድሽ ድሮ እጣን ታጨሺ ነበር ለምን ተውሽ አንዴት ደስ ዬል ነበር መስለሽ

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 4 года назад +1

    የብራውኒውን አሰራር ማየት እፈልጋለሁ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 года назад

    የኔ ውድ ጠዋት ጠዋት ድስት ይዞ ሩጫ ሰልችቶኛል ገላገልሽኝ አንዴ የኩሽና ሹፌር ሆነናል

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 4 года назад

    Meluye kemem eko neshe egeshe yebrk

  • @elushikor4645
    @elushikor4645 4 года назад

    😋😋😋😋😋😋😋

  • @Nothing-yu9fh
    @Nothing-yu9fh 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 4 года назад +1

    ሜላዬ የኔ ውብ እኳን በሰላም። መጣሽልን
    ስልክ ቀይሬ ጠፍተሽብኝ ያልጠየኩት ዮቱፕበር የለም በዚክ አጋጣሚ መሲዬን አመስግናለሁ እሷ ሽር ስላደረገችሽ አገኘሁሽ
    ፈልጌሽ ፈልጌሽ ሲደክመኝ አርፉቁጭ አለኩ
    እልሻለሁ ሰላገኘሁሽ በጣም ደስስስ ብሎኛል

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat 4 года назад

      Thanks 😗

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      Yen konjo betam amsegnshale.... messiye. She is so positive ..tnx both

  • @faalhajeri5338
    @faalhajeri5338 4 года назад

    Birce ejitacnie

  • @Sara-ob5ji
    @Sara-ob5ji 4 года назад +2

    ፆም ማለት ምን ማለት ነው?????
    ፆም ማለት እንደተማርኩት ከአባቶች ከምግብ መቆጠብ ነው ማለትም ብዙ የተለያየ ምግብ አይነቶች ፆም ኬክ
    ይቅርታ በአጋጣሚ ነው ያየሁት ትንሽ የስማሁትን ላካፍል ብዬ ነው በተለይ ለእኛ በውጭ ላለነው አሜሪካ (ካናዳ) ለምንኖረው ከስራ ጋር ትንሽ ይከብዳል
    አሁንም ከይቅርታ ጋር 🙏

    • @faven1230
      @faven1230 4 года назад +1

      ewnet new...seweneten megedel for our sin...abatochachin eko kolo beltew new yetomot😔

  • @tg5355
    @tg5355 4 года назад

    enamsgenalen berch !

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      እኔም በጣም አመሰግናለው

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 4 года назад

    በስመአብ ባለሙያ የሆንሽ ልጅ እኔ በሽሮ ውዬ ቱ ነገ ይሄንን ያየሁትን ሳማስል ነው የምለው:: ሜልዬ የቲሚቲም ፔስቱንና የባርብኩዩ ሶሱን ብራንዱን ፃፊልን ወይም ፒክቸሩን አሳይን እሺ እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካም ፆም

    • @yadinalyadinal3m451
      @yadinalyadinal3m451 4 года назад

      I like it the way u handling the food and the surface area!!!!

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 года назад

    Batam.Areff.new

  • @faalhajeri5338
    @faalhajeri5338 4 года назад

    Did lkie emtrgie tingia nchie

  • @sbgtube5293
    @sbgtube5293 4 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ በርቺ ኣናት ካላስቸገኩሸ ማብሰያው ፎቶው አሰቀምጭልን