TechTalk With Solomon S27 E11 - በራሪ መኪና ከሙከራ ወደትግበራ? የላስ ቬጋሱ CES 2025 የቴክኖሎጂ ኤክስፖ (Part 1)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 48

  • @oneLordtube
    @oneLordtube 8 дней назад

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው:: ጥሩ ዕውቀት አስጨብጠኸናል በርታ::

  • @mickey_malone6
    @mickey_malone6 5 дней назад

    thank you sol

  • @mesafintzd
    @mesafintzd 9 дней назад

    Thanks sol.

  • @hailemariamdemeke4602
    @hailemariamdemeke4602 9 дней назад

    Thank you so much

  • @KibromAraya-k6j
    @KibromAraya-k6j 9 дней назад

    Sol arif program nw can you please share something on how we can start to learn about AI as a beginner

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 9 дней назад

    የ Nvidia chips ያስተዋወቀው የኮምፒተር ስይስተም በጣም የሚያስደንቅ ነው እድሜ ከሰጠን ብዙ ነገር እናያለን

  • @GYtube5
    @GYtube5 8 дней назад

    Good

  • @eurotube6137
    @eurotube6137 8 дней назад

    Good program, there was a lot of sound problems tho 😢

  • @brooksolomon-fu4qt
    @brooksolomon-fu4qt 2 дня назад

    their is sound problem

  • @Dagimyo
    @Dagimyo 9 дней назад

    Next we expect iPhone and Samsung phones review sol 🙏

  • @SEMEON.NEGUSSE
    @SEMEON.NEGUSSE 7 дней назад

    Sound problem

  • @abdunuri7464
    @abdunuri7464 10 дней назад

    ሶል እባክህ ስለ መኪና ባትሪ በደንብ ስራልን ኮምፒውተሩ ክጅግ ገራሚ ነው

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 6 дней назад

    ሰለ Deep seek የሆነ ነገር በለን።

  • @entertainmentabyssinia7898
    @entertainmentabyssinia7898 9 дней назад

    sound problem ale

  • @tahirtibesso4267
    @tahirtibesso4267 9 дней назад

    In today's world, with technology widely accessible through the internet and social media, I believe the main enhancement we can add is English to Amharic translation.

  • @ትልቅ-Mission
    @ትልቅ-Mission 9 дней назад +1

    Let's go to 50 + ❤❤❤

  • @ታሪኩbu3zq
    @ታሪኩbu3zq 9 дней назад +1

    Revelation 13:13 እራአይ ዬ ሃንስ 13:13

    • @chillgaming49
      @chillgaming49 9 дней назад

      Don't be ridiculous, this ain't even related.

  • @Malishkulu
    @Malishkulu 6 дней назад

    በመሀል መሀል ላይ ድምፅ ይቆረጣል

  • @SelomonAsbnh
    @SelomonAsbnh 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @do-u-know-that
    @do-u-know-that 10 дней назад +1

    First comment

  • @sewbesewmeretu7830
    @sewbesewmeretu7830 10 дней назад +8

    የሚበር መኪና እንዴት ይባላል ከመኪናው ተለይቶ እየወጣ ኦራል መኪና ሮኬት ተሸክሞ ስለኤደ የሚተኮስ መኪና ሊባል ነው እንዴ ድሮን ማለት አይቀልም መኪና ላይ እንደሚጫን ብስክሌት እንደማለት ነው ነገሩም ቢደንቅም ምክንያቱም መኪናው ቆሞአል የበረረው ድሮኑ ነው

    • @quantum2716
      @quantum2716 9 дней назад +3

      ብሮ በጣም ጥሩ እይታ ነው ያለክ ፤ ግን ደግሞ በራስህ ህይወት ውስጥ ያሉ አላስፈላጊ ነገሮችን እንዲ በጥልቀት ብትመለከት የት በደረስክ ነበር !

    • @OMN_TUBE
      @OMN_TUBE 9 дней назад

      ባለ አዕምሮ ነህ፤ እንደ አንተ አይነት ሰው ማንም አያታልለውም።

    • @Prayfrequency
      @Prayfrequency 9 дней назад +1

      besimu techekacheku enante😂😂

    • @TsinatTsegaye
      @TsinatTsegaye 9 дней назад

      ​@@quantum2716እንዲህ አይነት መልስ ምትሰጠዉ ከመንት የፃፈውን ሰዉ በአካል ታዉቀዋለህ?

    • @ታሪኩbu3zq
      @ታሪኩbu3zq 9 дней назад

      Please,read Revelation 13;13

  • @dan50890
    @dan50890 9 дней назад

    ሶል ለምታቀርበው ፕሮግራም አድናቂ ነኝ ።ብትጨምርበት ብዬ የማስበው እዚህ እንዴት እንጠቀም እኛ ከምን እንጀምር የሚለውን ጠቆም ጠቆም ብታደርግ ፕራክቲካል ይሆናል።

  • @ABUDY_MV
    @ABUDY_MV 10 дней назад

    i think your program is grate!! but set intro video to attract your ODEUNC ... mister selemon.

  • @kayifamily123
    @kayifamily123 10 дней назад +3

    Not flying Car ,but helicopter carrying car

  • @yohannesmerete7453
    @yohannesmerete7453 10 дней назад

    ኧረ እኛ ተኝተናል ወገንታት😢

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 7 дней назад

    ከአጥፊው ሥራህ ተቀጠብ በድብቅ የተሠራው ሚሊዮኖች ያውቃሉ.ያ ደሞ አደጋ
    ኢትዮጵያ እንዲህ ድሀ አትቆይም////

  • @henockassefa3175
    @henockassefa3175 9 дней назад

    HONDA EV = Vaporware (will never see the light of day in the real world) Honda and Toyota are still making a lot of money selling ICE vehicles. Eg. Toyota made 10.3 million vehicles and Honda almost 4 mil in 2024 vs Tesla's 1.7m. EVs in the West will be out of reach for most buyers by design. Please review Chinese EVs suitable for ETHIOPIA's electrification process. That will truly help our homeland in the effort to minimize (or eliminate) extreme poverty.

  • @Dawitesfa2024
    @Dawitesfa2024 10 дней назад

    Keep calm and invest ACHR and JOBY lol

  • @ታሪኩbu3zq
    @ታሪኩbu3zq 9 дней назад

    የ AntiChrist. ስራ ኣስፈፃሚ በኢትዬጲያ ይልቁንስ ንስሃ ብትገባ ይሻልሃል

    • @AmsalMulu
      @AmsalMulu 9 дней назад

      ሥራ ያጣህ