🟢 ሊቀ መልዓኩ ቅዱስ ሚካኤል 🔴 ሰኔ 12 ገድል ድርሳን ስንክሳር | Saint Michael | @mahteb_media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 452

  • @mahtebmedia21
    @mahtebmedia21  7 месяцев назад +91

    እንኳን ለሊቀ መልዓኩ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
    ትንሽ አሞኛል በጸሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይማርህ በሉኝ

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 7 месяцев назад +13

      ቅዱስ ሚካኤል ጨርሱ ይማርክ ወድማችን

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 7 месяцев назад +5

      @@SaSlam-dk9ev ኧረ ተው አንተ አይባልም ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ይላል አምላካችን እግዚአብሔር ካጠፋሁ ይቅርታ ?

    • @Yeruksew
      @Yeruksew 7 месяцев назад +7

      አዎ ትላትና ድምፃችሁ ይታወቅ ነበር መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ምህረቱን በአክናፎቹ በፍጥነት አምጥቶ በአማላጅነቱ ይማርልን ለኛ ሲል❤❤❤

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 7 месяцев назад +3

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እግዚአብሔር ይማርልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን ጥላት ዳቢሎስን በጦሩ ወግቶ ከእግርዎት በታች ይጣልልን 🤲🤲❤️

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 7 месяцев назад +4

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት እማ ፍቅር ትዳብሰዎት አባቴ ኑርልን ቅዱስ ሚካኤል ጥላታችሁን ይጣልላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dfgr3542
    @dfgr3542 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን የመላእክት አለቃ ቅድስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን በረከቱ እና ምልጃው ከኛ ከልጀቹጋ ይደር ❤❤❤❤❤

  • @AboneshWorkne
    @AboneshWorkne 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ እንኳን አደረሰን አባቴ ቅዱሰ ሜካኤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልል አሜን አ

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
    @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 7 месяцев назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው ከሁላችን ጋር ይኑር አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SelamWendye
    @SelamWendye 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤ አሜን ❤❤❤

  • @iurrfgi
    @iurrfgi 7 месяцев назад +2

    እግዚ አቢሄር ይመሰገን አሜንእኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂወትያሰማለን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @زينباثيوبي-ن5س
    @زينباثيوبي-ن5س 7 месяцев назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ ላመቱ ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @badassnshgc5460
    @badassnshgc5460 7 месяцев назад +3

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰዉ ይበለን ቅዱስ ሚካኤል

  • @evaphone8724
    @evaphone8724 7 месяцев назад +2

    ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በስላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @mohammodmd5050
    @mohammodmd5050 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይሑንይደረግልን❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @molumolu633
    @molumolu633 7 месяцев назад +1

    Egezhbher ymsgen memeherachin kal hiwot yasemalen amen✝️✝️✝️

  • @Tsehay-q9b
    @Tsehay-q9b 7 месяцев назад +2

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተ ጠብቀን

  • @Muluabrha-h2y
    @Muluabrha-h2y 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደሰሰን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት ❤❤❤❤

  • @HappyBreakingWaves-sz9mz
    @HappyBreakingWaves-sz9mz 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏♥️

  • @HanaMeke
    @HanaMeke 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃናበርከት ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdissaeed8876
    @mekdissaeed8876 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @debesegaltewahdo456
    @debesegaltewahdo456 7 месяцев назад +1

    12አባቴ ያሳደግኝ🎉❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetAyele-d9u
    @EmebetAyele-d9u 7 месяцев назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 7 месяцев назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤

  • @SenayFshaye-l4y
    @SenayFshaye-l4y 7 месяцев назад +2

    agziabiher ymasgen tbeqa redet mlja yeqdus mikael ayleyen AMEN AMEN AMEN❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr
    @MelekmuWebamlek-lm6fr 7 месяцев назад +2

    እንኳን ለመላእአለቃ የቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ባእል አደረሳችሁ አደረሠን አሜን አሜን አሜን ቃለህሔወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @YetRr-d5c
    @YetRr-d5c 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊይ መታሰቢያ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቃልኪዳን-ነ5ሠ
    @ቃልኪዳን-ነ5ሠ 7 месяцев назад +2

    እንኳን ላሊቀ መልዓኩ ለቅዱስሚካኤል ዓመታዊ ንግስ በዓል በሰለም አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💒🤲🤲❤️❤️❤️☦️❤️❤️❤️

  • @hiwotimeen6367
    @hiwotimeen6367 7 месяцев назад +4

    🥰12🥰🥰🤲🤲🤲አሜን አሜን

  • @kwtkwt8669
    @kwtkwt8669 7 месяцев назад +1

    አግዚአብሔረይመስገን አሜንአሜን አሜን❤❤❤

  • @MekbibHaile-y5g
    @MekbibHaile-y5g 7 месяцев назад +1

    መምህራችን እንኳን ለሊቀ መልዓኩ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በሰላም አደረሶት አደረሰን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ፈፅሞ ይማሮት በዕድሜ በፀጋ ይጠብቆት የአገልግሎት ዘመኖትንም ይባርክሎት አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @Chuchuyohans
    @Chuchuyohans 7 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariaA-t3y
    @MariaA-t3y 7 месяцев назад +1

    አሜን(3)🎉❤

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔርይመስገን እኳንአብሮአደረሰን አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ቃለህወትያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @EnateMaryamxabqyhach
    @EnateMaryamxabqyhach 7 месяцев назад +2

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤ ❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @عبدالله-ظ1ف9ح
    @عبدالله-ظ1ف9ح 7 месяцев назад +1

    Amen amen amen kale hiwot kale bereket yasemalen enameseginaleb❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🌻🌻🌻💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Salamuae999
    @Salamuae999 7 месяцев назад +1

    amennn❤❤❤❤❤

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @MdBabull-m3h
    @MdBabull-m3h 7 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን❤ልልልልልልልልልልልልል

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 7 месяцев назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማልን የሊቀመላክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል በርከቱውይደርብን ❤❤❤❤

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ያመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ነፃነኝየማረያምልጅ
    @ነፃነኝየማረያምልጅ 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeiniTeklay-wo1fy
    @WeiniTeklay-wo1fy 7 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዕልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል የተጨነኩበት ነገር አተ ፍታልኚ አሳዳጊዬ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BelaYensh-c4r
    @BelaYensh-c4r 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜንአሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤ ዓመታዊ በዓል❤

  • @ZenashAfework
    @ZenashAfework 7 месяцев назад +1

    አሜን

  • @MizantadesseTadesse-dk9cr
    @MizantadesseTadesse-dk9cr 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምራችን ቃለህወትን ያሰማልን ጨርሶም ይማርልን ❤🎉የቅዱሳን ምልጃ በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን🎉❤❤❤🎉❤🎉❤❤🎉

  • @yashica5085
    @yashica5085 7 месяцев назад +3

    አሜነ አሜን❤❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን

  • @Adama-hn4pg
    @Adama-hn4pg 7 месяцев назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏

  • @FvfFhd
    @FvfFhd 7 месяцев назад

    አማን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Almaz-z7t
    @Almaz-z7t 7 месяцев назад +1

    LABATACHEN KALA HIWOT YASAMALEN BADEM BATEN YETABEKELN AMEN AMEN AMEN 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ffg1354
    @ffg1354 7 месяцев назад +2

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ጠባቂዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 7 месяцев назад +2

    Kale Hiwot Yasemalen Andebetek Yebarek❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 7 месяцев назад +3

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ቅዱስ ሚካኤል ይስጥዎት ❤❤❤❤ አሜን አሜን

  • @Jannat-yp1jf
    @Jannat-yp1jf 7 месяцев назад +3

    Amii Amii Amii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AstraAstra-o8t
    @AstraAstra-o8t 7 месяцев назад +1

    Ameen ❤❤❤❤❤ameen ameen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emebetmengistu253
    @emebetmengistu253 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮአደረሰን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 7 месяцев назад +1

    Inkwan aderesachu aderesen yee kiristos betasaboch yee kidus mika.el barakat radi.et yidaribin ameen ameen ameen 🙏

  • @TsedalWel
    @TsedalWel 7 месяцев назад +1

    እኳንአደረሳችሁ❤❤ አሜን

  • @sssdxb5418
    @sssdxb5418 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤,,

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 7 месяцев назад +1

    Amen amen amen ekwane abero aderesni wademacheni kalehwate yasemalen amen🙏🙏🙏❤️

  • @wubalemdenbere8293
    @wubalemdenbere8293 7 месяцев назад

    እንዃን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉❤❤

  • @EndawokAdane
    @EndawokAdane 7 месяцев назад +4

    Egziabeher ymasegn amen amen amen enkan abero adersen amen kale hiwot ysamelen

  • @songuru1
    @songuru1 7 месяцев назад +1

    አሚነ አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biizee2684
    @biizee2684 7 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @GenetMelese-h1r
    @GenetMelese-h1r 7 месяцев назад +1

    Amen enkuwan abro aderasan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazderess8971
    @almazderess8971 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 7 месяцев назад +2

    ናና ሚካኤል ናና አዝኛለሁ በስጋ ፈተና ናና ሚካኤል ናና

  • @الوليدالرويلي-غ7ز
    @الوليدالرويلي-غ7ز 7 месяцев назад +1

    አሜንአሜንአሜንአባታችንእንኳንደህናመጡቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj 7 месяцев назад +1

    Amen amen amen amen amen wede agera beselami asigebagn likemikali

  • @لوبب
    @لوبب 7 месяцев назад +3

    Amen Amen Amen 🙏🙏🤲🙏😋🙏❤️🤲🙏🤲🙏❤️

  • @mulumulu9234
    @mulumulu9234 7 месяцев назад +3

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 7 месяцев назад +12

    ቡሉ ሁላችንም ስንገባ ላይክ ላይክ ሼር ሼር ሰብስክራይብ እናድርግ🎉❤❤❤❤🎉❤🎉

  • @hilina329
    @hilina329 7 месяцев назад +1

    አሜን.አሜን.አሜንእንዃንአብሮ.አደረሰን.አባታችን

  • @على-ث3ر8ه
    @على-ث3ر8ه 7 месяцев назад +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐

  • @MizantadesseTadesse-dk9cr
    @MizantadesseTadesse-dk9cr 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @MesayeZewede
    @MesayeZewede 7 месяцев назад +1

    amen

  • @hadasi6Esdtrfg55
    @hadasi6Esdtrfg55 7 месяцев назад +2

    Enqan lakeduse mikel leka malaieket baselm adarase: Amen Amen Amen

  • @Michael-pt2zv
    @Michael-pt2zv 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስ.MICHAEL😊😊😊😊😊😊😢❤

  • @almazderess8971
    @almazderess8971 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TadalacheMokonini
    @TadalacheMokonini 7 месяцев назад +1

    Amen
    Kale hiyiweten yasemalen

  • @sssdxb5418
    @sssdxb5418 7 месяцев назад +4

    Amen amen amen

  • @HyxGux
    @HyxGux 7 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @TsaedyTsaedy
    @TsaedyTsaedy 7 месяцев назад +1

    💕🙏💕

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 7 месяцев назад +4

    እኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ይችን ቀን ለሠጠን ሉእል እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን 🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BebeYondimu
    @BebeYondimu 7 месяцев назад

    Amen enkan abro adersen kelhiwotn yesamaln 🙏🙏🙏❤️❤️♥️

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሊቀ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሰቹዉ አደረሰን አሜን አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ ምልጆ ፀሎቱ አይለይን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @MarituLakachew
    @MarituLakachew 7 месяцев назад

    አሜን፡እኳን፡አብሮ አደርስን፡አሜን፤አሜን፡

  • @alemealeme7011
    @alemealeme7011 7 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማል❤❤❤

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 7 месяцев назад +1

    ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አርጉ ምእመናን ለሁሉ ይዳረስ 🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👉👂አዳምጡ❤❤

  • @songuru1
    @songuru1 7 месяцев назад

    እሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤

  • @sabaAdugna
    @sabaAdugna 7 месяцев назад

    እንኳን ለታላቁ ለቅድስ ሚካኤል በሰላም አደረሰን አሜን

  • @شهنازشرارة
    @شهنازشرارة 7 месяцев назад

    Amen.s❤❤❤amen.❤❤❤amen.❤❤❤❤.abbayee

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 7 месяцев назад +1

    Kal heywat yasmaln yadema zamnwon yebrkeln Amen Amen Amen 💚 💛 ❤

  • @Lamerot-ub6hy
    @Lamerot-ub6hy 7 месяцев назад +1

    .እኮን ለሊቀ መለአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመተዊ ክቡረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

  • @songuru1
    @songuru1 7 месяцев назад

    ቅለህይወት። የሰሚለን። ወንደሚትን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MariamAhmad-uz3je
    @MariamAhmad-uz3je 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔርይመስገን እኮንለዝቀንአደረሰንአደረሳቹህእኮንበሰላምመጡልንአባታቺንእድሜናፀጋዉንያብዛልን ቃለሕወትያሰማልን ለዙላለሙ አሜን አሜን አሜን 😊😊😊😊😊😊🎉እግዚአብሔርይመስገንእኮንለዝቀንአደረሰንአደረሳቹህእኮንበሰላምመጡልንአባታቺንእድሜናፀጋዉንያብዛልንቃለሕወትያሰማልንለዙላለሙአሜንአሜንአሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamenechHelamo
    @TamenechHelamo 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ይቴመስግኔ ይሁን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን የቅድስ ሚካኤል መልጃ ና ጥባቃ ከእኛ ጋር ፀንተው ይኑር አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤❤❤

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 7 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከት አይለየን የቅድስት አፎሚያ እና የቅዱስ ባህራን የቅዱሳን ፃድቃን ረድኤት በረከት ምልጃ ፀሎታቸው አይለየን 🤲🤲አባታችን አሞዎታል አይደል? እግዚአብሔር ይማርልን 😢🤲🤲🤲

    • @mahtebmedia21
      @mahtebmedia21  7 месяцев назад +2

      አወ አሞኛል አሜን ጸልዩልኝ

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 7 месяцев назад

      @@mahtebmedia21 ወይይ እግዚአብሔር ይማርልን 😢 የማይረሳ አምላክ እግዚአብሔር ያስብልን 🤲🤲❤️❤️