አላሳዝንሽም ወይ (የድሮው) alasazinshim woy original

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 26

  • @melakusimachew1437
    @melakusimachew1437 2 года назад +12

    በጣም ነው የማመሰግን ወዳጀ 22 ዓመት ፈልጌ ያጣሁትን ይህን የድሮውን ሙዚቃ ዛሬ አንተ ቻናል ላይ አገኘሁት፣ አጎቴን ከማስታውስበት ነገር የቀረኝ ይህ ሙዚቃ ብቻ ነበር። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ

  • @ekram0007
    @ekram0007 Год назад +7

    የምትገርም ሰው ነህ ።
    ስንት አመታት ይሄንን ኦርጅናሉን ስፈልገው እንደኖርኩ ብታውቅ።
    እናመሰግናለን !!!!

    • @simientube
      @simientube  Год назад

      subscribe እና share አርጊ ኤክሩ

    • @ekram0007
      @ekram0007 Год назад +1

      @@simientube ይገባሃል ወንድሜ አድርጌያለሁ ።

    • @simientube
      @simientube  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @fitsummesele3216
    @fitsummesele3216 8 месяцев назад +1

    childhood sweet memory.............I have been searching for the original thousand time. thanks!

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 2 года назад +6

    Oh my God I’ve been looking for this song for ages. I can’t thank you enough❤❤❤

  • @Angel1246es
    @Angel1246es 2 года назад +5

    የሚገርም ትዝታ

  • @husenali4882
    @husenali4882 4 месяца назад +1

    Tilahun Gebreyes ይባላል ፡፡ በነገራችሁ ላይ ጥላሁን ራሱ ይህንኑ የራሱን ዘፈን ደግሞ ዘፍኖታል፡፡ ደግሞ የዘፈነው ትንሽ ቢቱ ፈጠን ይላል ከዚህኛው የ90ዎቹ ታስታውሱት ይሆናል፡፡
    በመጨረሻ ደሞ ወንድሙ አስናቀ ገብረየስ ድጋሜ ሰርቶታል፡፡
    ጥላሁን ሞቷል፡፡ አስናቀ አሁንም በሂወት አለ፡፡

  • @danizer9385
    @danizer9385 Год назад +5

    በስመአብ ስንት ዘመን ተነከራተትኩ ይህን ዘፈን ኦሪጂናሉ ለማግኘት መሰለህ በጣም በጣም ነው ማመሰግነው ።

    • @simientube
      @simientube  Год назад

      subscribe and share አድርግልን። ይመችህ።

  • @AnwarBushra-dn1kl
    @AnwarBushra-dn1kl Год назад +2

    ከየት አገኘከው ኦርጅናሉን በጣም ይገርማል ደስ ይላል በቅርቡ ታላቅ ወንድሙ የግጥምና የዜማው ደራሲ አስናቀ ገብረየስ Mix አድርጎ ዘፍኖት ይደብራል ይሄ ኦርጅናሉ ይሻላል ። ግን የት ተገኘ ?? ገርሞኛል

  • @asresbenayalew3092
    @asresbenayalew3092 Год назад +2

    How did I mss this 1 year old upload while searching for the original version all over YT? Thank you so much for giving me flashbacks of the early 90's.

  • @AnwarBushra-dn1kl
    @AnwarBushra-dn1kl Год назад +1

    ጥላሁን ገብረየስ ( የአስናቀ ገብረየስ ታናሽ ወንድም )
    ግጥምና ዜማ አስናቀ ገብረየስ

  • @AnwarBushra-dn1kl
    @AnwarBushra-dn1kl Год назад +1

    ይህ ዘፋኝ ጥላሁን ገብረየስ በኩላሊት በሽታ ምክንያት በቅርቡ ሞቷል ። የአስናቀ ገብረየስ ወንድም ነው

  • @AnwarBushra-dn1kl
    @AnwarBushra-dn1kl Год назад +1

    ይህ ዘፋኝ ጥላሁን ገብረየስ ይባላል የዘፈነውም በ 1987 አ/ም ከወንድሙ ከአስናቀ ወስዶበት ነው ሳይነግረው በካሴት ወጣ አስናቀ እራሱ ሊዘፍነው ነበር ግጥሙና ዜማው የወንድሙ የአስናቀ ነው

  • @AnwarBushra-dn1kl
    @AnwarBushra-dn1kl Год назад

    ዘፈኑ የአስናቀ ገብረየስ ነው ብዬ 20 አመታት ተከራክሪያለሁ ነገር ግን ግጥምና ዜማው የአስናቀ የዘፈነው ግን ጥላሁን ገብረየስ ነው

  • @AnwarBushra-dn1kl
    @AnwarBushra-dn1kl Год назад

    1987 አ/ም ጥላሁን ገብረየስ አሁን ሞቷል ግጥምና ዜማ ወንድሙ አስናቀ ወልደየስ

  • @yonasmelese5866
    @yonasmelese5866 3 месяца назад

    Real history

  • @abdunuri7464
    @abdunuri7464 Год назад

    amazing

  • @tizazuashagrie6326
    @tizazuashagrie6326 Год назад

    አይ ልጅነት

  • @X.dere.21
    @X.dere.21 Год назад

    የዘፋኙን ስም ንገሩኝ እስቲ

    • @AnwarBushra-dn1kl
      @AnwarBushra-dn1kl Год назад

      ጥላሁን ገብረየስ ይባላል የአስናቀ ገብረየስ ወንድም ነው ። ዘፋኙ ሞቷል ጥላሁን ገብረየስ