ከፓሪስ ኦሎምፒክ 2024 አዳዲስ መረጃዎች ተሰሙ | አትሌቲክስ2024 | Ethiopian Athletics news 2024 | Paris Olympic 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Wednesday, August 7, 2024 Ethiopian athletics news. Paris Olympics men’s 500m 1 round news, men’s 300 st final news. Also this video includes many lates and updated Paris Olympics 2024 and Ethiopian athletes in Olympics 2024 news.
    .
    የዛሬ ረቡእ የፓሪስ ኦሎምፒክ 2024 እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ 2024 አዳዲስ መረጃዎችን ይዘናል፡፡ ዛሬ የሚደረጉ የሩጫ ፕሮግራሞችም ተካተዋል፡፡
    ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe

Комментарии • 126

  • @user-lw5rb3ok9j
    @user-lw5rb3ok9j Месяц назад +9

    እኔምለው ለምንነው አሸብር የተባለ አጋሰስ ከዚህ አካባቢ የማይለቀው እግር ኳስ ላይ ገብቶ አምሶ አበላሽቶ በመከራ ለቀቀ አሁንም አትሌቲክስ ጋር ሲገባ እንዲህ እያጨመላለቀው ይገኛል ያሳዝናል!

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko Месяц назад +6

    አሻብር ይባረር፣፣

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Месяц назад +1

      Bakih esu bicha ayidelem.bizu alu

  • @TesfayeTesfish-u8y
    @TesfayeTesfish-u8y Месяц назад +2

    አንድ ዓይን ያለው በአፈር አይጫወትም እንደሚባለው የእግር ኳሱ ውጤት ርቆን ባለንበት በዚህ ጊዜ ተሰፋ አድርገንበት ባለው የአትሌቲክስ ስፖርታችን ላይ ተንኮል እየተሠራ ከሆነ በጣም ያሳዝናል !!

  • @habeniyaa
    @habeniyaa Месяц назад +2

    እኛ በተፈጥሮአችን በጣም እናጋንናለን እንጂ ዓለም ድሮም ብዙ አልተደነቀብንም አሁንም ብዙ አልናቀንም !

    • @Michael_m_
      @Michael_m_ Месяц назад

      ህጻን ነህ መሰለኝ ታሪክ ብዙም አታቅም። እንደ ኢትዮጵያ የተጨበጨበለት ሯጭ ዓለም አይቶ አንደማያቅ መስክረዋል። በዚ ሁኔታችን ከኛ በላይ ተደንቀዋል።

  • @user-bz5ut1gf2w
    @user-bz5ut1gf2w Месяц назад +11

    የአሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ። ይህ ደሞ ኢትዮጵያን የማስረሳትና የማፍረስ አንዱ ጉዳይ ነው።

    • @Israelxox
      @Israelxox Месяц назад +1

      True 😂

    • @selamehagere9366
      @selamehagere9366 Месяц назад +1

      የአብይ ፎቢያ ስላለባችሁ በእንቅልፍ ልብ በሙሉ አብይ አብይ እያልክ እንደምትቃዡ እርግጠኛ ነኝ።ዶ/ር አሸብርን መለስ ሲሾመው ምነው አልተናገርክ

    • @user-gy1cp3sm1i
      @user-gy1cp3sm1i Месяц назад

      EWNETM_AGASES_man_yabarew

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 Месяц назад

      ማፈርያዎች ውሾች። ከአብቹ ጋር ወደፊት

    • @SayedAhmada-yz3se
      @SayedAhmada-yz3se Месяц назад

      አነትህ ይፍረስ አብቹ እየለ ተስፈ ቁረጡ ምድራ ቅጥረኘ

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 Месяц назад

    በጣም ይገረማል መሲን ፡ገዛኸኝ ፡ጥሩዪን ፡ሰለሺን ያላከበረ ንቅዘት ውረደት

  • @wenduzeleke3252
    @wenduzeleke3252 Месяц назад +1

    እኛ ምን አገባን ወርቅ ሠጣ አልመጣ አንጠቅመንም ስደት ሞት ቤት ፈረሳ ምግብ ማጣት ለእኛ ስፖርት ቅንጦት ነው ጫረው

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Месяц назад +6

    ዘንድሮ ማን ይቀበላችሁ ይሆን። ምስኪን አትሌቶች አሳዘኑኝ በውነት! እነሱ ምን ያርጉ ? ሆዳም አዘዘባቸው

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 Месяц назад

    አሸብር ከሆነው ስም መቼም ሠላምና ደስታ ማሸነፍ ከጠበቃችሁ ኢትዮጵያውያን ተሳስታችኋል
    አሸብር አሸብሮ እንድሸኘፍ ሆነናል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagiwoteDayyo
    @DagiwoteDayyo Месяц назад

    ሁሉም ዘመን አለው ይህ ኦሎምፒክ የኛ ዘመን ማብቃቱን ያሳያል

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 Месяц назад +4

    አትሌቶቻችን አይዟችሁ አትሸማቀቁ በዛ መድረክ አይደለም ኢትዮጵያ ፈጣሪያችን መዘባበቻ የሆነበት የረከሰ መድረክ ነበረ እንደኔማ ቢሆን ጭራሽ ውድድሩንም ባትሞክሩት ከአምላካችን የሚበልጥብን የለም ብላችሁ ትውት አርጋችሁት ብትመጡ ከወርቅም ከእንቁም በላይ የሆነውን ብግዚያብሔር ፊት ሞገሥን ታገኙበት ነበር

    • @efratajo434
      @efratajo434 Месяц назад +1

      Enem titewut bimelesu yishalal bay negn

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Месяц назад

    ይህማ ቀርቶብን በሰላም እንዳንኖር ለብልፅግና በፈቀደልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashebir24
    @ashebir24 Месяц назад +1

    ድንቄም ብልፅግና

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 Месяц назад +5

    አሸብር ገና ብዙ ያሸብራችኋል 😂😂😂 ደራርቱም ከእነአማቾቿ ይሞታል ወይ ታዲያ 😂😂😂 138 የከብት መንጋ ኧረ እፈሩ

  • @NiftaGirma
    @NiftaGirma Месяц назад +1

    ከዝህ በኋላ ምንም አትጠብቁ!! በእጃችው የያዙትን 2ቱን ሜዳልያ ይዞው ብመለሱ ይሻላል።

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Месяц назад +1

    Shame on you Ethiopian Government

  • @melamha6640
    @melamha6640 Месяц назад +2

    በኢትዮጵያዊነት መኩራት ድሮ ቀረ። አሁን የበለጠ በአሳፋሪነት ዘቀጠ። እድሜ ለአብይ።አትሌቶቹ እኮ በፓለቲካ በገንዘብ ተወጥረዋል እንጂ እንደነአበበ በቂላና ምሩፅ የአገር ስም ለማስጠራት አይደለም።

  • @NiftaGirma
    @NiftaGirma Месяц назад +2

    ባለበት አልባ ፈዴረሽን!!

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Месяц назад +2

    ኢትዮጵያነት ድሮ ቀረ

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 Месяц назад +1

    Yebelew ye Ethiopia hizzeb New iko elllell belo yehenn furishka Mengest stekebelew

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj Месяц назад +3

    አባቱ ያውቃሉ በውነት ስም ማውጣት
    ስም አወጣሁ ብለው አሸብር አሉት።

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x Месяц назад +2

    ያለው አማራጭ ጥገኝነት ጠይቆ አለመመለስ ነው

    • @bonnyzed
      @bonnyzed Месяц назад

      😅😅😅

  • @zuriashhaiiu4857
    @zuriashhaiiu4857 Месяц назад +1

    በአብይ አህመድ ዘመን ምን የማያሳፍር ነገር አለን????

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yesewulij
    @Yesewulij Месяц назад +1

    ያሬድ የብር ሜዳሊያ ነዎ ያገኝው

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Месяц назад

    Atked no 100% true Amharices news
    Jornaliest

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Месяц назад +1

    ፖለቲከኞች ስለስፖርት አያገባችሁም ከዚህ ውጡ ባለሙያዎችና በዚያ ዙሪያ ያሉ ስፖርት ስፖርት ብቻ የሚሸት ወሬ ነው የምንፈልግ እንጂ ዘመነ መጣ እስክንድር ቅንጣት ለውጥ አታመጣም

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Месяц назад +2

    ዝም በላቸዉ እባክህ የዓለም ህዝብ ጠቅላላ ይሳቅ ብዙ ጊዜ አስጨብጭበናቸዋል ፣ አጨብጭበዉልናል ፤ ሁልጊዜ ፋሲካ የለም በላቸው ፣ ወሬ አያበዛን ልጆቻችንን ማሸማቀቅ የለብንም ።

    • @hulusport
      @hulusport  Месяц назад

      አትሌቶች ጎበዝ ናቸው ።በጥቅመኛ አመራር 120 ሚሊየን ህዝብ መናቁ ያሳዝናል

    • @MegersaBulcha
      @MegersaBulcha Месяц назад

      @@hulusport እንደ ራስህ እየዉ ።

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Месяц назад

      ነበር አያኮራም ይዞ መገኘት

    • @MegersaBulcha
      @MegersaBulcha Месяц назад

      @@ss-jm8se ስትሄድ ስከተላት ከሆነችብን መፍትሄው እንዴት አድርገን እንያዛት ነዉ ......... ???????? ...... ።

    • @betlhemmekonen8470
      @betlhemmekonen8470 Месяц назад

      222222rd1fe6

  • @EyobWorku-kf7co
    @EyobWorku-kf7co Месяц назад

    እባካችሁ መረጃ ስታደርሱ በተለይ ታሪካዊ ነገሮችን በአግባቡ አጣሩ!
    በዘገባው ገዛኸኝ አበራ በኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ ወርቅ ያስገኘው ከ38 ዓመት በኋላ ነው ብላችኋል። ይሄ ስህተት ነው። ማሞ ወልዴ በ1968 ዓ/ም በሜክሲኮ ካሸነፈ በኋላ ገዛኸኝ በሲድኒ በ2000 ዓ/ም ድል ያደረገው ከ32 ዓመት በኋላ ነው።

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Месяц назад

    ጉድ ውይ ዘንድሮ እማይሰማ የለ😢

  • @user-mx1np5qx2g
    @user-mx1np5qx2g Месяц назад +1

    አገሩያላማረበትን በውድድሩ ምንውጤት ልታመጡነው መጀመራሰላም

  • @ashebir24
    @ashebir24 Месяц назад +1

    አትሌቶ መመለስ የለባቸው አለም ይከባከባቸዋል አሳፋሪ

  • @user-cv1ci3ul3h
    @user-cv1ci3ul3h Месяц назад

    Similar incidents occurred during the Tokyo Olympics involving Bzeabih and Daretu. How long will we continue to tolerate Ashabir's misconduct? It's common knowledge that Ashabir engages in bribery to influence journalists, coaches, sports administrators, athletes, and others

  • @efratajo434
    @efratajo434 Месяц назад

    Ene leletochu ayizoachihu lifatachihun derartu a asbebir Mena askeritewutal kerewochum titachihut trmelesu aearduachew,, gezahegn ena meseret likeberu sigeba betam yasazinal

  • @alem7474
    @alem7474 Месяц назад +1

    ሁሉም ለሌላ ሀገር ቢሮጡ አይገርምም፣ ይሄ ወራዳ መንግስት እግዚአብሔር ጥርግ ያርግልን

  • @kifluwoyessa6769
    @kifluwoyessa6769 Месяц назад

    በሁሉም ቦታ ለምመጣ ውጤት ማጣት የመንግስት ከፋተኛ በለሥልጠንን ተጠያቅ መዲረግ ትክጰክል አይመስልም ሁሉም በተቀበለበት የሥራድርሻ መጠየቅ አለበት ውጤት ስገነኝ በለቤት ነኝ እደሚሉ ለተሠራራጥፋት ተጠያቅ መሆን አለበት የዶ/ር ሥራም መመርመር አለበት የደራርቱም መታለፍ የለበትም

  • @ashebir24
    @ashebir24 Месяц назад +1

    የኢትዮጲያ ባለስልጣን የግል ጥቅም አሳዶጆች መሀይም ሙሰኛ አንባ ገነን በመነጋገር የማያምን የሀገር ውርደት የሱ ወርደት አድርጎ የማያስብ ያሳዝናል እሱም ብሎ ዶክተር ከየት ነው ያገኘው ዶክተር ተብሎ መጠራት ያሳዝናል

  • @AmanNuri-f2g
    @AmanNuri-f2g Месяц назад

    አረ በቀረው ውድድር ውጤታማ ልንሆን እንችላለን ተስፋ መቁረጥ የለብንም

  • @nahommimi9882
    @nahommimi9882 Месяц назад +1

    ደሞ የአዞ ዕንባዋን ታወርዳለች ማፈሪያ ሰወየው እንኳን የተፈጠረበት ሥራው ነው

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 Месяц назад +1

    ነቀዝ በላው።

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 Месяц назад

    የበቆጂውን ፕሮጀክት አጠናክሩ

  • @user-ok1xs9qe3b
    @user-ok1xs9qe3b Месяц назад +1

    አትሌቶቻቺን አታሸማቂቁ ተስፋ ስጧቸው ዛሬ ብሸነፍ እንኳን በዙ ድሎች ተጎናፅፈዋል አገራቸው ከፍ አርገው አስጠርተዋል ❤❤በአትሌቶች ያነፃፀረ ግፍ ይቁም ክብር ይገባቸዋል በአም ላይ ኢትዮ ስሟን ያስጠሯት እነሱ ናቸው ለአትሌቶቻቺን. ድል እንመኛለን❤❤

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 Месяц назад

    አለም ሳቀአልክ አንተ የት አየህ ?
    ጨንገሬ ተዉ ጨነገሬ የጋሽ ጨሬ ልጅ ።

  • @elelanmikias1262
    @elelanmikias1262 Месяц назад

    Agerachihun mesdeb awrenet ena denkurna neew.

  • @GATESdelights
    @GATESdelights Месяц назад

    የአሳ ግማቱ… ከአናቱ 😔🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

  • @TedRose-f1d
    @TedRose-f1d Месяц назад

    ስፖርት ይቅርብህና ሙሾ አውራጅ ጎ ፈንድ ሚ ክፈት

  • @AbebeTilahun-q8x
    @AbebeTilahun-q8x Месяц назад

    if these much complain is raised on you I think all of you the commete & the president should have to resign your posion for the repect of the country as well as the people of Ethiopia

  • @mezgebumersha4417
    @mezgebumersha4417 Месяц назад

    እኔ የምለው ይህ አሸብር የሚባል ሰው የዕሜ ልክ የአትሌቲክስ ፌደሬሽን ቋሚ የኮሚቴ አባል ነው???

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat Месяц назад

    ምን አይነት እርግማ ነው የሰው መሳይ አሳማዎች ከአገር በፊት ሆዱን የሚያሰቀድም ሂሊና ነአሣማ እንጂ የሰው ሊሆን አይችልም

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Месяц назад

    ዉይ ውድድር እኮ ነው፣ እስቲ እናንተ እንኳን አትሌቶችን አበረታቱ አሳፋሪ አሳፋሪ አትበሉ እየፈሩ መሮጥ ያቅታቸዋል፣ መሪዎችን መጠየቅ ነው።

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax Месяц назад

    ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባላል። አሸብር ተብሎ ስም የወጣለት ሰው ስልጣን ላይ አስቀምጦ ማማረር ምን ያስፈልጋል? ጸብ አጫሪ ስም ያላቸው ሰዎች ከፌዴረሽን መታገድ አለባቸው።

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад

    የአሸብርን ጉዳይ መንግስት መጠየቅ አለበት?

  • @ennessiehiletework8459
    @ennessiehiletework8459 Месяц назад

    fish stinks from the top

  • @embibelmuluneh4158
    @embibelmuluneh4158 Месяц назад

    አሸብር የተባለ ሰው በኳሱም ሆነ በአትሌትክሱ አልተሳካለትም ሁለቱም አካባቢ እንዳይገኝ በቃበቃበቃበቃ የመንግስት ያለህ ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 Месяц назад

    Ketedakebin koye eko‼️
    Esti enem Lisaq😀
    Kkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Месяц назад

    Kikikikiki 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
    Draretu Tullu yzariwa
    Negesete halafinte ylilate fules only fules
    Tullu fules only fules
    Simple all olompices move Tullu familiy Amharices news
    Worlde all tiffee
    Worlde one atlitices name tiffee
    Roteres

  • @israelayele7240
    @israelayele7240 Месяц назад

    ኢትዮጵያ በሚገርም የእዽገት ጎዳና ላይ መሆኗ እኔ እራሱ አሁን ነው የገባኝ መላው ዓለም እንኳን ይህንን አልተረዳም ።

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo Месяц назад

    ሆደሙ አሸብር በየድግሱ እየገባ ከርሱን እየሞላ አገራችንን አዋርዷል።ሞት ለአሸብር።።😛😛😛😩😩😩👎👎👎

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 Месяц назад

    እረ የእግዚአብሔር ያለህ

    • @hulusport
      @hulusport  Месяц назад

      በጣም የሚሰራው ስራ ጥሩ አይደለም

  • @user-yj6kl3gm4d
    @user-yj6kl3gm4d Месяц назад

    ቱሪ ናፍ ንፍ ከሊፍ ትበጠረቃለህ

  • @Israelxox
    @Israelxox Месяц назад

    Oromumaa- 😂😂😂

  • @FunnyArcticWolf-wx1nb
    @FunnyArcticWolf-wx1nb Месяц назад

    የአሳ ግማቱ ከጨቅላቶ ሴባል ሠምታችሁ አታውቆም

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo Месяц назад

    አትሌቶቹን እየገደለ ያለው አሸብር ነው። መገደል አለበት። ሞት ለአሸብር።👎👎👎👎🤔🤔🤔

  • @TedRose-f1d
    @TedRose-f1d Месяц назад

    አርስትህን ጃውሳዊ ሸኔያዊ ወያኔያዊ አታድርገው ። ከዛ በተረፈ በኦሎምፒክ ኮሚቴው አሸብር በጣም ክብራችንን በራሳችን አትሌቶች ተጋልጣል ።

  • @AleAmare
    @AleAmare Месяц назад

    ወሬ ብቻ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Месяц назад

    Datertu no all Ethiopian 86 nation including bicouse olompices corption all atlitices no feranes handling bicouse Draretu
    3 chliderne draretu chludenes hasebaned feranes olompices cusetmeres draretu
    Simple comandre
    Kikikiki grande mathre chlider feranes cusetmer

  • @teshaledaba3981
    @teshaledaba3981 Месяц назад

    Bagaa dkoqee Atii maaf hin katuuree?

  • @MisganawAdeme
    @MisganawAdeme Месяц назад

    እባካችሁ ይህን አስነዋሪ ወሪያችሁን ምን አለ አትሌቶች እስኪመለሱ ብትቆዩ

  • @ethio12-b4r
    @ethio12-b4r Месяц назад +1

    በነገራችን ላይ በአብይ ዘመን የማይሖን የለም እሡ ኢትዮጲያን ሽጧል በሡ ውስጥ ያለ መንፈስ ሐገሪቷን ማቅ አልብሷታል በሑሉም መሥክ ወድቃለች

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Месяц назад +13

    በሰይጣን አምላኪውና መሐይሙ አቢይ አህመድ አመራር ውድቀቱ በሁሉም ዘርፍ ነው፣ ኢትዮጵያ ያጋጠማት ውድቀት በዚህ መልኩ ይገለፃል፣ ይህ መንግስት ሳይዘገይ መወገድ አለበት አቢይም ለፍርድ ይቅረብ የተባለው ለዚህ ነው!!

    • @seyfewolde9703
      @seyfewolde9703 Месяц назад +1

      Yematreba chka chinkelat nehe asafari

    • @lmiimjesus2669
      @lmiimjesus2669 Месяц назад +3

      ዶ/ር እብይ ምን ያድርግ እርሱ ሳያቅ በየቦታው ስንት ሌቦች እሉ አትላትክስና ኦሎፒክ ነው ተጠያቂው እያስተዋላችሁ ፍረዱ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Месяц назад +2

      አስናቀ ሸለፈታሙ እንደ ቁራ ትጮሀለህ እንጂ አቢቹን አትችሉትም።
      ሺህ ፈሳም ኳስ አይነፋም
      ምድረ ሸለፈታም።
      😂😂😂😂

    • @TedRose-f1d
      @TedRose-f1d Месяц назад +4

      አብይ ለኔ የኢትዮጵያ መሪ እንጂ በሁሉም ቦታ እየሮጠ እየበረረ ያንተ አይነቱን የጃውሳ ትምክተኛ ጥምብ ቡዳና ምቀኛ ዲቃላ የግብፅ ገረድ በኢትዮጵያ መሳለቅ የሚወድ የሱማሌ ተላላኪ ቡዳ ቅዘናም ዘመነ አይደለም
      27 አመት ወልቃይትን አስረክበህ ወያኔ ረግጦ ሲገዛህ ፋኖ ብለህ መሳርያ ልትይዝ ይቅርና አንገትህን ደፍተህ አፍህን ሎግመህ ሳለ አብይ መጥቶ ወያኔን ደምስሶ ወልቃይትን በነበረበት መለሰው እጅ ነካሽ ወያኔ ወያኔ እያል ትግሬን ተለማመጥ ከሻአብያ ጋር ሆነው ያጠፉሀል እንዳይመስልህ ኢሳያስ መርዝ ነው ። ስፖርት ላይ ፖለቲካ ና ዘረኝኝነት አታስገባ ።

    • @wulltamene235
      @wulltamene235 Месяц назад +1

      Ewunt new 😔😔

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i Месяц назад

    አሸቢር የተባለዉ ሰዉየዉ እዉነትም አሸባር

  • @admassiebelete9658
    @admassiebelete9658 Месяц назад +1

    ኢትዮጵያውያን አሳዘናችሁኝ¡ ስለ ሩጫ ከማውራትህ በፊት እስኪ አገር ይኑርህ!

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Месяц назад

      አንተ ማነህ ኢትዮጲያዊ አይደለህም ?

    • @admassiebelete9658
      @admassiebelete9658 Месяц назад

      @@saraamagreedavid6763 ከፈራረሰች አገር ምን አለኝ??

  • @getachewmideksa3616
    @getachewmideksa3616 Месяц назад

    ወሬ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Месяц назад

    ነቀዝ ኦሮሙማ

  • @bekelejirata6294
    @bekelejirata6294 Месяц назад

    አቤት ዉሼት ምን ያረጋል ይህ ሁሉ ዉሼት

    • @hulusport
      @hulusport  Месяц назад

      ማን ነው የዋሸው🤧

    • @ashebir24
      @ashebir24 Месяц назад

      ደደብ ሚዲያ ተከታተል ደንቆሮ ካንተ የበለጠ አያስብም ነገሩ የታባክ እንግሊዘኛ ታቃለህ

    • @Laworos
      @Laworos Месяц назад

      Nefez le ant min yigbahal..yegema abokado be dabo belteh chathen keqameq😂