Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Like,Share,Subscribe በማድረግ የመንክር ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑን።
Paster Biniyam u are a hamble Guy ante arko asabi ena Ewinetin yematdebik smart Sew neh God Bless u!!!!!!!
Facts
ስለትዝታው: እውነቱን: ስለገለጥክበት: እናደንቅሃለን:! ለካ: በቂም: በቀል: ነው: ይህን: ሁሉ: ሃሰት: የሚፈበርከው:: ይገርማል!የሱ: እና: "የግራኝ: አህመድ" አነሳስ: ተመሳሳይ: ነው: በዝሙት!!!
Hi
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተወህዶ ልጆች እንወድሻለን ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ጠላት እርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ይበል የ አምላኬ እናት ኪዳነምህረት እንወድሻለን ትዝታው ልቦና ይስጥክ
እውነተኛ ማርያም ጌታዋን የምትሰማና የምታምን የመጀመርያዋ ዼንጤ ናት እሷ እናንተን አታውቃችውም የናንተ ማርያም ሌላ ናት! እግዝያብሄር እይናችሁን አብርቶ ይግለፅላችው!!!
@@Shalom77979 የኛ ደግሞ ቅዱስ ገብርኤል ያበሰራት አምላኳን በእቅፏ የያዘች ሰኣሊተ ምህረት ናት አሁን ደግሞ ማርያም የኛ ናት ማለት ጀመራቹ ሆሆሆሆሆይ አመቤቴ ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣቹ
@@Shalom77979አሳሳች አስተማሪዎች እየሰሙ ነው።
እመቤቴ ይቅርትበልህ ትዝታው ሳሙኤል አንድ ቀን ማስታዋሉን ሰጥታህ በይቅርታ ትመልስህ እናታችን፡፡ ሁሌም ወልድሰኒን ስስማ አዝናለሁ እመቤታችን ከክፉሀሳብና መናፍቅነት ሁለችንንም ትጠብቀን፡፡
እመቤታችን ማርያምን ሰይጣን በጣም ይጠላታል አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስን ስለወለደለችን።
ምን ስለሆኑ ነዉ ፓስቶሮቹ ኣበዱ ነፍስ ስለዳነች ከሲኦል ስላመለጠች የድያብሎስ ልጆች ኣበዱ
Very TRUE.
በርታልን ወንድማችን ቢንያም ሽታዬ(ፍቅረ እየሱስ)ዉሸታም ሰው እዉነትን ለመናገር ለመመስከር ድፍረትም አቅምም የለውም የሰው ልጅ በየትኛውም አገልግሎት ዉስጥ ልወድቅ ይችላል ነገር ግን ሰው የራሱን ጥፋት ማረም እንጂ ሀይማኖት ቀይረዉ የራሱን ጥፋት ወደ ቅድስት የሆነችውን ኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ስም እና የቅዱሳንን ክብር ማጠልሸት አግባብ አይደለም ስጀመር የእነሱ ቡድን እዉነቱን ዉሸት ስድብን ሰልጥነው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተደራጀ ቡድን እንደሆኑ በጣም እናዉቃለን ስጀመር እነሱ መጽሐፍ ቅዱስ ክፍል መርጠው ነው የሚያምኑት እንግዲህ ምን እላችኋለሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ወደ ቤቱ ይመልስላቸው።
ክክክክክክክ ሰይጣን ሚጠላው እየሱስን እንጂ ማርያምን አያውቃትም መፅሀፍ ቅዱስ እንደማታነቡ አነጋገራችው ይገልፃችዋል!! የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ካለማወቃችው የተነሳ ጠፍታችውል!! መፅሀፉ እንደሚለው ::ከተረት ተረት ውጡ እባካችው! እየሱስ ይመጣል!!!
@@Shalom77979 እራስህ መጽሐፍ ቅዱስ አምብበህ አታዉቅም ከድንግል ከማርያም እኮ ነው ኢየሱስ የተወለደው ካንተ እራሱ ሰይጣን ይሻላል ምክንያቱም አንተ ማርያምን አታዉቅም
አቶ ትዝታዉ እባክህን የወለድክቸውን ልጆች አሳድግ
ስማ ወላዱ ፔንጤ ትዝታው እኔ እራሴ ከሁሉ በላይ በሐጥያት የረከስኩኝ ነኝ ግን በመከራዬ እና በጭንቀቴ ሮጬ የምወድቀው እናቴ ድንግል ማርያም እግር ላይ ነው ያለደረጃ ፎቅ አይወጣምና ንጉሱ አምላክና ፈጣሪው እየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ያለው ፎቁ አፋፍ ላይ ነው
ትዝታዉ ጎረምሳዉ።ሕይወት አጭር ነች አለሁ እያልክ በቅፅበት እልም ብላ የምትጠፋ ናትና እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጥህ።
እግዚኦ ድንግል ማርያም እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻየኝ ያሳምርልኝ
ትዝታው እ/ር ልቦና ይስጥህ ኦርቶዶክስ የእመቤታችን ደም ብላአትሰብክም የጌታችን አና የመዳኒታችንን ስጋና ደም ነው የምታቀርበው
እመቤታችንን የሚጠላ የሰይጣን መንፈስ ተቆጣጥሮታል!!!!...ትዝታው እንደ ይሁዳ የጌታን እናት ክዶል!! ንስሃ ይግባኝ ዘንድ ፈጣሪ ልቦና ይስጠው!!!!...ወንድም ቢንያም(ፍቅረ እየሱስ)ቃለ ሕይወትን የአሰማልን 🙏
ትዝታዉ በሽታ በአንተ ዉስጥ የገባዉን እርኩስ መንፈስ አግዚአብሔር ይገስፅልህ የማትረባ ሠዉን ለማሣሣትና እንዳንተ ከሐዲ ለማድረግ ብዙ ጥረት ታደርጋለህ ግን አላማረብህም ሆዳም አንተን ማድመጥ እንኳ በጣም ያማል እመቤቴ ልብ ትስጥህ የሸማግሌ ቀላል። ሁለተኛ ድምፅህን እንዳታሠማን አዉሬ ከሐዲ።
Anchim wst yalewn yesidib menfes Egziabher yigesitsew.
ምነው ዝም ብለህ የወለድከውን ልጅ ብታሳድግ ድንግልን እመቤቴን የአለም መዳኒትን የወለደችልን ርርህተ ህሊና አቁራሪተ መአት ወላዲት አምላክ ዳቢሎስ እኮ ድንግልን እመቤቴን በጣም ነው የሚጠላት ምክንያቱም አዳኛችንን መድሀኒአለምን ስለወለደችልን እንዴት ይውደዳት ልቦና ይስጥህ
አይናችነሽ ማርያም አንችን አይኩብን የተዋሕዶ ልጅ እንወድሽ አለን ማርያም ማርያም ማርያም የኛ አማላጅ የምላክ እናትትዝታው አትቦቅቦቅ ዚሮ ቅጭላት
በማናቀው ነገር ከመናገር ዝም ማለት ትልቅ ፀጋ ነው _ትዝታው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ
እውነት የያዘ አይናደድም የዳቢሎስ ትዝታ ተቃጠለ ። በርታ ቢንያም ግን አሳመምካቸው።!!!!
ትዝታው የማርያም ጠላት እግዚአብሔር ያከበራትን እመብርሀን የሰደብክ ያዋረድክ እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል
አይ ትዝታዉ አሳዝነህኝ ልቦና ይሠጠህ እመቤታችን ሰም ሴጠራ እዲት ነዉ የሚያርገህዋናዉ ሰይጣን ያለዉ ካትጋነዉ አይይይይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጴንጤ ላይ ያለ መንፈስ ሐሰተኛ አስመሳይ ውሸተኛው ሐሳዊው መንፈስ ነው የሚጋልባቸው
አቶ ትዝታው እኮ Colorado ዳግማዊ ግሽን ማርያም ቤተክርስትያን በጣም ትልቅ ነውር ሰርቶ ክህነቱን ተነጥቆ የተባረረ ሰው ነው አሁን የሚያረገው ነገር ሁሉ ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው:: እሱንም እኛንም ጌታ ይቅር ይበለን
መስማት እራሱ አቃተኝ እግዚኦ
ቢኒዬ ትለያለህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ🥰
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተወህዶ ልጆች እንወድሻለን ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ጠላት እርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ይበል የ አምላኬ እናት ኪዳነምህረት እንወድሻለን ትዝታው ልብህ እደፈረወን ደንድኖል ምረቱን ይላክልህ😢ምነው ዝም ብለህ የወለድከውን ልጅ ብታሳድግ ድንግልን እመቤቴን የአለም መዳኒትን የወለደችልን ርርህተ ህሊና አቁራሪተ መአት ወላዲት አምላክ ዳቢሎስ እኮ ድንግልን እመቤቴን በጣም ነው የሚጠላት ምክንያቱም አዳኛችንን መድሀኒአለምን ስለወለደችልን እንዴት ይውደዳት ልቦና ይስጥህ
ወይ ትዝታው እመቤታችን ስሟ ሲጠራ እንዲህ ያንጨረጭርሃል ወንድሜ እሷ የአምላክ እናት ናት ብታምንም ባታምንም ልቦናህ ተደፍኗል ። በጣም ደግሞ ሰዳቢ ነህ። 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኧረ እባካችሁ በጣም ያሳዝናል ይህ ነው ዲያቆን የነበረው ለመሆኑ አምስቱን አዕማደ ምሥጢራት ተምሯል አባቶች ይህድ ጉድ ስሙና ድምጽ እያያችሁ እንዲህ አይነት ጉደኛ ትምህርት እያስተማረ እራሱ ሳይማር ነፍሳትን እያጠፋ ነው።ወንድማችን ቢኒያም እግዚአብሔር ይወድሀል ማስተዋሉን ሰጥቶሀልና በርታ።
kante belay deben argo temeroal degmo enezan tereta teret bemare baymare men yetekemowal
@@asefnak4764 ያንተ/ያንቺ ህወት ሙሉ ተረት ተረት ነው
Mene Deacon becha Kesim neber kemelekefu befit😂😂😂
@@asefnak4764 ጴንጤ ቢማርም ባይማርም ያው ድንጋይ ነው ቆይ ስለመበታችን ኦኮ ቁልጭ ብሎ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ በቀላሉ ወደ ተረት ሳትሄድ ምድረ 🙄🙄🙄🙄ብቻ የናንተ ፓስተር ነው በቀኝ የቆመው
ብማርማ sleorthodox ያውቅ ነበር @@asefnak4764
ይህንን የስልክ ልውውጥ ስሰማ በሰንበት ትምህርት ቤታችን ውስጥ የተጻፈችውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ደግሜ ደጋግሜ አስታወስኩኝ። "ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።" የምለውን ። አቤቱ በቸርነትህ አስበን።
አይ ትዝታዉ በቃ በመድፈርህ ክህነትህ ፈረሰ ተባረርክ አለቀ ።
አፈር ብላ አይ ትዝታው የአለም መዳሃኒት ብለን አልጠራናትም አማላጅ እንጂ😊 የኔ እናት ማርያም🥰🥰🥰🥰🥰
ፖሰተር ቢኒያም ከኦንደዚህ አይነት ትንሺ ሰው ጋር አትነጋገር ትንሺ ሰው ሁሌም ትንሺ ነው።
ምስኪን ትዝታዉ አግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ 😢
እመብርሃን የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ነች ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉሻል የተባለች ነች
እውነት ይህን ሰው በስም ማጥፋት ወንጀል ቤተክርስቲያን ልትክሰው ይገባል እሱ ያልገባው እንደሆነ አርፎ የፈለገውን ይዞ ይቀመጥ እንጅ ስንዱዋን የሊቀ ሊቃውንት መራቀቂያ እረቂቀ ምሥጢራዊት ቤተ እምነታችን በሱ አፍ ልትዘለፍ አንፈቅድም ኦርቶዶክስ ተዋኀሕዶን ለማወቅ ብዙ ጸሎትና ልመና ያስፈልጋል ። እግዚአብሔር የመረጣትን ያከበራትን በረቀቀጥበቡ ያረቀቃትን ድንግል ማርያምን አለማክበር የዳቢሎስ ሰራ ነው።ብታርግ ብትመጥቅ ብትከበር ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል እናቱ እኮናትእናቱን ሳታከብር ኢየሱስ ኢየሱስ ብትለው የሚሰማህ ይመስልሀል። ልእልት የጌታየ እናት ቅድስተ ቅዱሳን ድነግል ማርያም ምልጃሽ አይለየንእንወድሻለን ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ወልደሽልናልና።
አይ ትዝታዉ እዚአብሔር ልቦና ይስጥህ እንዴት ነዉ ልቦናህ ተደፍኗል መድሀኒት ወልዳ የሰጠችህን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አልተነሳችም ትላለህ ይቅር ይበልህ😢
ምን አይነት ሰው ነው ልቦና ይስጥህ ምን ልበል እግዚኦ
ልቦናህ እግዛብሄረ ይመልስልህ ትዝታው
ትዝታዉ ያስወለድከዉን ልጅ አሳድግ
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ የተዋእዶ ልጆች ይሄን የምታዩ የአለም መዳኒት እናት ቅድስት ድግል ማርያም የሚጠላት ዝብ እና የዝብ ልጆች ናቸው
ሴት ደፍረሃል ብሎ ሲጠይቀው ድንግል ማርያም አላረገችም አለ😀😀😀 የእኛ ጀግና ድንግል ማርያም የጌታ እናት እንደዚህ ነው ለሰይጣን እረፍት የነሳችው💪💪💪
ሀሀሀ እኔ መሀይሙ እነግርሀለሁ ትዝታው ከማርያም ጎን የፈሰሰ ደም ብላ ኦርቶዶክስ አላስተማረችም እግዚዮ ማርነ ክርስቶስ ይብላኝ ለምታስተምራቸው የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ያዘበራርቅብክ ትዝታው
ትዝተው ልብህ እደፈረወን ደንድኖል ምረቱን ይላክልህ😢
@@Anson..23-s2l ዘመድ ቢኖረው አስረው ፀበል በወሰዱት ይመሰለኛል ሀይምሮውን ስቶል ሙሉ በሙሉ አገንት ተቆጣጥሮታል 😥
አቤቱ ሊቀ ካህናት ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በዚህ ሰው ላይ ሰይፍህን ምዘዝ አምላኬ ሆይ በነዚህ አጋንንት በሰፈረባቸው ላይ ፍርድህ ይሁን ቅዱሱን ሚስጥርህን በአደባባይ እንዲህ ያለውን በእውነት አንደበቱን ያዘው.....
ትዝታው የታውረውን አይነ ልቡነህን ታብረልህ😢😢😢😢😢
አምላኬ ሆይ ለትዝታው ምህረትን አውርድለት
ትዝታው ድቃላህን አሣድግ😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
እመቤታችን ድንግል ማርያም ሰይጣንን የሚፈራት የጌታችን እናት ናት እና ከሰው ሁሉ በላይ የተከበረች ከሶስቱ ቅዱስ የአንዱ ቅዱስ አናቱ ናት እንወዳታለን አናከብራታለን ሰይጣን ሁሉ አፍህን ዝጋ
መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይኩዶታል እኛ ግን እናምናለን =
ትዝታው ሌላው ቢቀር ክርስቶስን እውነት ከወደድከው እናቱን አክብራት እሱ ጌታ ያከበራትን እናቴ ማርያምምምምምም አማላጄ
እግዚአብሔር ይማር ትዝታው አቤት መዳህኔያለም መጨረሻችንን አሳምረን እንዴህ እኩ የሚስቀው ዳቤሎስ ነው የመብረሀን ስም ሲጠራ የሚቀበዘበዘው ከፍጡራን ሁሉ ዳቤሎስ የሚጠላው እመብረሀን ነው ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
@tizitaw yasekerw mi ayinet genzeb new? Sew endezih sekiro yetesadabi menfes keyet new yametaw? Please, wed kelibih temels?
የልቡን ሲነግሩት የኮረኩሩት ያህል ይስቃል የሰው ልጆች ሁላችንም እንደ ትዝታው ከመውደቅ ያድናችሁ ትዝታው, እንዳትነሳ ሆነህ ወድቀሀል:: ወራዳ
አሜን አሜን አሜን ያድነን
ስትሳደብ ትንሽ አይሰቀጥትህም
ትክክል!!!
Thanks very much brother Ben information
አይ ትዝታው በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው ኦርቶዶክስን አያቀትም።
እመቤቴ ማሪያም ያንቺ ስም ሲነሳ መናፍስቶች ሁሉ ይንጫጫሉ የትዝታው መጨራሻ ያስፈራል
እንኳን ማርያም የጌታ እናት ቀርቶ አንተና እኔም ጌታ ለፍርድ ሲመጣ ከሞት ተነስተን እናርጋለን:: ሌላው እየሱስና ማርያም ሳይሆን የሚያከራክራቹ ስተታቹን መደበቂያ ኪሳቹን መሙያ መንገድ ነው ሚያከራክራቹ ሁላቹም አሳፋሪ ናቹ እምነት የሌላቹ ከሀዲዎች ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቹ
ፍቅረ እየሡሥ/ቢኒያም እባክህ አሁን የመዳረቂያ ጊዜው አይመሥለኝም!!!አራሣቸው ያሥቡበት እና እ/ርን በፀሎት የምታመሠግንበት ጊዜ ነው!!!ሁሉም ሢገባው ይመለሣል!!!በሰው ቁጥር በግለሠቦች ሥም የሚቋቋም ቸርች ሰዎቹ ሢታመሙ ወይ ሢሞቱ የሚቋረጥ ቸርች የለንም በላቸው!!!???????
Paster tezetaw geta yebarekeh
ጀግና ቢኒ ጀግና
እአንጀት ሲያር ጥርስ ይንተከተካ በርታ
ትዝታው እግዚአብሔር ለንስሀ ግዜ ሰቶሀል ተመለስ 😢እመቤቴ ትርዳህ አንተ ብጠላትም እሷ አጠላህም
መድኀኒታችንን ስለ ወለደች ዲያቢሎስ አምሮ ይጠላታል። እናቴን የጠላት ወዳጄ አይደለም ፣ አስተማሪዬም ሊሆን አይችልም።
Tizetaw, you are not shamles. Rather, you are SHAME. Paster Biniam, I do appreciate your articulate arguments. God bless your services
ፓስተር ቢን ከነዚ ቡናቤት ውስጥ የተወለዱ ፖስተር ነኝ ባዮች ባትነጋገር ደስ ይለኛል ቅድስናህን ያረክሱብሃል::
እምነቴ ተዋህዶ ኑሪልኝ የድግል ማርየያም ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ❤❤❤
ወላዱ ፔንጤው ትዝታው ፆታህን ብቻ ነው ከአባትህ የወረስከው እንጂ ሌላው ምላስህ መልከስከስህ መርመጥመጥህ በሙሉ በእናትህ ነው የወጣኸው
ማርያምን ሲጠራ ያንቀጠቅጠዋል ይቅር ይበልህ ምህረት ያግኝህ ቢኒያም እግዚያብሄር ይባርክህ
Ye Eyesus ye fetari sm enji ye maryam sm sitera yeminketeket kifu menfes yelem. Mastewal yihunilish
እደትልቡደደኖል ትዝታው
እዬ የዳቢሎስ አፍክን እግዚአብሔር ይዝጋልክ አንድ እንኳን ከአፍክ ስርአት ያለው ቃል አይወጣም😌
ትንሳኤና ሒወት እኔ ነኝ በኔ የሚምን የዘላለም ሕይወት አለው
Amen
leka sayigebah neber be betu yeneberkewu?
አቶ ትዝታው እንግሊዘኛ ዛሬ ነው የተማረው Rip 😂😂😂😂😂😂
ወየእኔ ትዝታው እረባክህ ተመለስ እግዚእብሔር ይቅር ይበልህ
እግዚአብሔር ይመሰገነ።አላዛርን አሰነሰቱ የክብርሟትለሰጠው
Wey Binitam tebarek
እግዚአብሄር ይማርክ ትዝታው በዚደረጃ መውረድ
እሱሰ ድናል አንተ አለክ አይደል ትዝታው የታሪክ አተላ ዉሻ እንካን ጌታውን ያቃል አንተ ግን ሆድ አምላኪ ፍቅር ሰላሴ ጀግና ነው ቢኒ❤❤❤ ይሄንን ውሻ መናቅ ነው
ወንድሜ ትዝታው ሳሙኤል አለመብሰልህ ነው ለዚህ ያደረሰህ።አንተ ዕድሜ ከሰጠህ መመለስህ አይቀርም።የሚያሳዝኑኝ በአንተ እንቅፋትነት የሚጠፉ ነፍሳቶች ያሳዝኑኛል።አንተማ ጊዜያዊ ለሆነ ሆድ ነው ህይወትህን የሸጥከው።🙏🙏🙏ቢኒያም ግን የሚሰሙህ ከሆነ ተጋፈጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቢኒየ።❤❤❤
አይ ትዝታው ነፍስ ይማርህ ከክርስትና ጋር ቀልድ
የእግዚአብሔር ቃል የእውነት የምታውቂ ከሆነ አትከራከሩ ይላል ሌላው ሉተር ሉተር አትበል ማስረዳትም ከፈለግህ ከእግዚአብሔር ቃል ከትልቁ መፀሐፍ ቅዱስ ጥቀስ ሉተር ማነው አንድ እንዳተ ያለ ሰው ነው ቢንያም የሚባለው ሰውዬ ግራ የገባው ሰው ነው አባታችን ሆይ እና እመቤታችን ቅድስ ማሪያም የሚለውን ፀሎት እንዃን ጠንቅቆ የማያውቅ ሰውዬ ከዛም ከዚህም ከሰውች አየለቃቀመ ያንን ይዞ ይቦጫረቃል ደግሞ አነባለሁ ይላል ወግ አይቀር ለምድነው ግን ቦታ ሰታችሁ የምታወሩት ይለፍልፍ አዳማጭና መልስ የሚሰጠው ሲያጣ በራሱ መንገድ ያቆማል ወይ ቀዌ ሆኖ ይለይለታል
አወ ዳላስ ቴክሳስ ልጅ አለው እናውቃለን
ሽታዬ ኦርቶ ቦክስ ተባረክ የጌታን ደም አታግፋፋ እባክህ
ትዝታው ከነሚስቱ ተቃጠለ ነደደ አበደ እግዚኦ ጮኸ ፈረጠ......
አይይ ዲያቆን ትዝታው ይሄ ሰውዬ ከስልጣን አለየሁም ምክንያቱም ሰይጣን በየጸበሉ ቦታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በጣም እንደሚጠላት ይናገራል አዝንኩል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልብ ይስጥህ አንተህን ለንስሐ ያብቃልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ😢😢😢😢
አቶ ትዝታው ደህና አደለህም ምህረት ይስጥህ ክርስቶስ ....እመነኝ በእውነተኛው በእየሱስ ክርስቶስ ደም የምታምን ከሆነ እመቤታችን ከአብ የወረደ ቃል የነበረዉን ክርስቶስ ከድንግል እመቤታችን ከናቱ ስጋ ለብሶ ሰው የሆነባት የገነት ደጃፍ ድንግልን ልትክድ አይገበም ። እናትነቷ ከድንግልናዋ ያቀናጀች ፈጣሪዋ ፍጡር ሁኖ የተገኘባት የእውነተኛ ፀሀይ እናት የሆነች ልናከብራት ልንወዳት ግድ ብሎናል .....ልብህ መልሶ ፅድቁን እንድትፈልግ ሌላዉን በጥበቡ ሊገልፅልክ ፀልይ ወንድማችን .....እመቤታችን ግን ከልጇና ወዳጇ ከምታመልከው ፈጣሪዋ ቀኝ ተቀምጣለች ትውልድ ሁሉ ብፅት ይሉኛል ያለችዉ እናታችን እንሰብካታለን ለልጅ ልጅ እናስተላልፋታለን ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ እያልን ያንደበታችን ጠዓም ሆና እንማልዳለን ክብራችን ነሽ ማርያም እያለን እንደነቅባታለን እመቤቴ ሆይ ደስ ይበልሽ
Anchin yeker yebelesh
አይ ከሃዲው ትዝታው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ሌላ ምን ይባላል
With out Mary there is no Jesu and no redemption. Kidane Meheret means the promise of redemption. She is the key to redemption.
lotwo sebate menewe eyesuse eko mareyamene yefterate amelake eko nw yaleso aynoreme? yeneberewe nw yetewledew yaalenberewe altweledeme endanche meseleshe enda esue eko kezzelaleme zemeneate befete yebebere nw esu felogo nw inje mewled kalefelege ayaregweme weyyyyee guudde lebona yeseteshi medehanyaleme
@@zedmanjosap ኢየሱስ ክርስቶስን ያየንባት መስታወታችን ናት።
Beytgnaw wengel tesfuwal
ቢንያም ሽታዬ (ጭሎ) ዛሬ ገና ሳትሳደብ ማለቴ ሳትናደድ ክፉ ቃል ሳታወጣ እስከ አሁን እስከሰማሁት ጊዜ ለማስተማር እንነጋገር ያልከው ጥሩ ነው ግን ማንነትህን እምነትህን ለይ የድግስ ማማሰያ አትሁን እውነት የሆነውን ወንጌል መስክር ። ጭሎ አዳምጥ የተሳሳተ ትምህርት ላይ ችክ አትበል ዳቦ ቤት ገብተህ ቢራ አለ ብለህ አንደማትጠይቀው ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ላይም እየሄድክ ማርያም አርጋለች ብለህ አትጨቅጭቀው ያልተጻፈ ነገር የለም ነው ስለዚህ የለም አሁንም የለም ። የአበው ተረት እየፈለክ ክርክር ውስጥ አትግባ
ቢኒ እባክህ ምህረተ አብን አምጣልን።
ኡኡ አትበል ህፃኑ ትዝታ ተማር ከምትጨናነቅ ወደራሰህ ተመለስ
This guy is too crazy. He's laughing.Pastor binum Please teach him😊
Tizetaw takatele 😂😂😂 ye nidet yesikal ekoo astawekebetal meste nat ale 😅😅😂😂😂 hhhhhh uuuu lemanengawum tebarehaal zem bel orthodox tewahidoo keld atwkem wushetam paster biniam ❤❤❤ waaw confidence irasuu yibekaal
ትዝታዉ የለድከዉን ልጅ እመን መጀመሪያ።
Exactly you are right kelemu Ayitenfsu yibalal
በሰመአብ የት ቤተክርሰቲያን ነው የቀደሰው የማሪያም ደምና ስጋ ነው አለኮ እግዚኦ ቅሌት
ይህ ከንቱ ሴት ደፋሪ በእርኩሰቱ ነው የተባረረ
ሶፍያ የምትባል መናፍቅ አንዳንድ ዼንጤዎች የማርያም ስም ሲጠራ ይደነግጣሉ አለች አመነች ማርያም power እንዳላት
ኧረ ፓስተር ትዝታ ይረጋጉ አንድ የሃይማኖት አባት ነኝ የሚል አይጠበቅም
የዓለም አዳኝ የሆነችውን ድንግል ማርያምን የሚጠላ ሰይጣን እና አጋንቶች ብቻ ናቸው። ያለ እናታችን አማላጅነት ዓለም አይድንም።
ትዝታዉ የመናፍቃን አለቃ ነህ እግዚአብሔር እንደ ትቢያ ያብንን እግዚአብሔር የአንተን ጥፋት በአይኔ ያሳየኝ በመቤታችን በድንግል ማርያም እና በቅዱሳን ላይ እንደ ተሳለቅህ አትቀርም አንተ እበት
ወደ ራስሽ ይመለስ ፣ እግዚአብሔር ይገስጥሽ የኤልዛቢል መንፍስ፣ አርቶደክስ የአጋንንት መናሃርያ የደብተራ የጠንቃይ የምታተኛ መነሃርያ
Yanten tifat bayne yasayegn blo metseley kiristina new ?
@@YonasGirmay-z4l አንት: ጥንብ: መናፍቅ:: "የእፉኝት: ልጅ!"
ትዝታው እጋስስ እኮ ነህ እመብርሃን በገንዘብ ተታለህ የሉሲፋር እገልጋይ መሆንህ ቢያሳዝነኝም ጊዜ ጠብቅ ሁሉን በቅርቡ እናያለን የእናቴ የእመቤቴ ጠላት ስልሆንክ እንዴት እንደምፀየፋክ ትዝታው
ገና ትቃጠላለህ አቶ ትዝታዉ ልቦና ይስጥህ
እመቤቴ ልቦና ስጪው ከብደቱ መልሽው ወደ ቤቱ መልሽው
ይህ ቢንያም የተባለው ሰው ስትውስጥ ገባ በመጨረሻ ሳያብድ ጌታ ምህረት ያድርግለት
ትዝታው እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጥህ ከጌታ እናት ላይ እና ከኦርቶዶክስ ላይ አንደበትህን አስተካክል የከፈትከውን ቲዩብ የእግዚአብሄርን ቃል አስተምርበት በቃ ሀሰተኛ መምህር
ትዝታው የሚስቀው እኮ ውስጡ ሲቃጠል ያልተናደደ ለመምሰል ነው ..... ምስኪን ገና ትቃጠላለህ ዝሙተኛው ትዝታው
Egziaber yeker yebelachu egnanm yebelen
Like,Share,Subscribe በማድረግ የመንክር ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑን።
Paster Biniyam u are a hamble Guy ante arko asabi ena Ewinetin yematdebik smart Sew neh God Bless u!!!!!!!
Facts
ስለትዝታው: እውነቱን: ስለገለጥክበት: እናደንቅሃለን:! ለካ: በቂም: በቀል: ነው: ይህን: ሁሉ: ሃሰት: የሚፈበርከው::
ይገርማል!
የሱ: እና: "የግራኝ: አህመድ" አነሳስ: ተመሳሳይ: ነው: በዝሙት!!!
Hi
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተወህዶ ልጆች እንወድሻለን
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
ጠላት እርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ይበል የ አምላኬ እናት ኪዳነምህረት እንወድሻለን
ትዝታው ልቦና ይስጥክ
እውነተኛ ማርያም ጌታዋን የምትሰማና የምታምን የመጀመርያዋ ዼንጤ ናት እሷ እናንተን አታውቃችውም የናንተ ማርያም ሌላ ናት! እግዝያብሄር እይናችሁን አብርቶ ይግለፅላችው!!!
@@Shalom77979 የኛ ደግሞ ቅዱስ ገብርኤል ያበሰራት አምላኳን በእቅፏ የያዘች ሰኣሊተ ምህረት ናት አሁን ደግሞ ማርያም የኛ ናት ማለት ጀመራቹ ሆሆሆሆሆይ አመቤቴ ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣቹ
@@Shalom77979አሳሳች አስተማሪዎች እየሰሙ ነው።
እመቤቴ ይቅርትበልህ ትዝታው ሳሙኤል አንድ ቀን ማስታዋሉን ሰጥታህ በይቅርታ ትመልስህ እናታችን፡፡ ሁሌም ወልድሰኒን ስስማ አዝናለሁ እመቤታችን ከክፉሀሳብና መናፍቅነት ሁለችንንም ትጠብቀን፡፡
እመቤታችን ማርያምን ሰይጣን በጣም ይጠላታል አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስን ስለወለደለችን።
ምን ስለሆኑ ነዉ ፓስቶሮቹ ኣበዱ ነፍስ ስለዳነች ከሲኦል ስላመለጠች የድያብሎስ ልጆች ኣበዱ
Very TRUE.
በርታልን ወንድማችን ቢንያም ሽታዬ(ፍቅረ እየሱስ)ዉሸታም ሰው እዉነትን ለመናገር ለመመስከር ድፍረትም አቅምም የለውም የሰው ልጅ በየትኛውም አገልግሎት ዉስጥ ልወድቅ ይችላል ነገር ግን ሰው የራሱን ጥፋት ማረም እንጂ ሀይማኖት ቀይረዉ የራሱን ጥፋት ወደ ቅድስት የሆነችውን ኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ስም እና የቅዱሳንን ክብር ማጠልሸት አግባብ አይደለም ስጀመር የእነሱ ቡድን እዉነቱን ዉሸት ስድብን ሰልጥነው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተደራጀ ቡድን እንደሆኑ በጣም እናዉቃለን ስጀመር እነሱ መጽሐፍ ቅዱስ ክፍል መርጠው ነው የሚያምኑት እንግዲህ ምን እላችኋለሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ወደ ቤቱ ይመልስላቸው።
ክክክክክክክ ሰይጣን ሚጠላው እየሱስን እንጂ ማርያምን አያውቃትም መፅሀፍ ቅዱስ እንደማታነቡ አነጋገራችው ይገልፃችዋል!! የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ካለማወቃችው የተነሳ ጠፍታችውል!! መፅሀፉ እንደሚለው ::
ከተረት ተረት ውጡ እባካችው! እየሱስ ይመጣል!!!
@@Shalom77979 እራስህ መጽሐፍ ቅዱስ አምብበህ አታዉቅም ከድንግል ከማርያም እኮ ነው ኢየሱስ የተወለደው ካንተ እራሱ ሰይጣን ይሻላል ምክንያቱም አንተ ማርያምን አታዉቅም
አቶ ትዝታዉ እባክህን የወለድክቸውን ልጆች አሳድግ
ስማ ወላዱ ፔንጤ ትዝታው እኔ እራሴ ከሁሉ በላይ በሐጥያት የረከስኩኝ ነኝ ግን በመከራዬ እና በጭንቀቴ ሮጬ የምወድቀው እናቴ ድንግል ማርያም እግር ላይ ነው ያለደረጃ ፎቅ አይወጣምና ንጉሱ አምላክና ፈጣሪው እየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ያለው ፎቁ አፋፍ ላይ ነው
ትዝታዉ ጎረምሳዉ።ሕይወት አጭር ነች አለሁ እያልክ በቅፅበት እልም ብላ የምትጠፋ ናትና እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጥህ።
እግዚኦ ድንግል ማርያም እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻየኝ ያሳምርልኝ
ትዝታው እ/ር ልቦና ይስጥህ ኦርቶዶክስ የእመቤታችን ደም ብላአትሰብክም የጌታችን አና የመዳኒታችንን ስጋና ደም ነው የምታቀርበው
እመቤታችንን የሚጠላ የሰይጣን መንፈስ ተቆጣጥሮታል!!!!...ትዝታው እንደ ይሁዳ የጌታን እናት ክዶል!! ንስሃ ይግባኝ ዘንድ ፈጣሪ ልቦና ይስጠው!!!!...ወንድም ቢንያም(ፍቅረ እየሱስ)ቃለ ሕይወትን የአሰማልን 🙏
ትዝታዉ በሽታ በአንተ ዉስጥ የገባዉን እርኩስ መንፈስ አግዚአብሔር ይገስፅልህ የማትረባ ሠዉን ለማሣሣትና እንዳንተ ከሐዲ ለማድረግ ብዙ ጥረት ታደርጋለህ ግን አላማረብህም ሆዳም አንተን ማድመጥ እንኳ በጣም ያማል እመቤቴ ልብ ትስጥህ የሸማግሌ ቀላል። ሁለተኛ ድምፅህን እንዳታሠማን አዉሬ ከሐዲ።
Anchim wst yalewn yesidib menfes Egziabher yigesitsew.
ምነው ዝም ብለህ የወለድከውን ልጅ ብታሳድግ ድንግልን እመቤቴን የአለም መዳኒትን የወለደችልን ርርህተ ህሊና አቁራሪተ መአት ወላዲት አምላክ ዳቢሎስ እኮ ድንግልን እመቤቴን በጣም ነው የሚጠላት ምክንያቱም አዳኛችንን መድሀኒአለምን ስለወለደችልን እንዴት ይውደዳት ልቦና ይስጥህ
አይናችነሽ ማርያም አንችን አይኩብን የተዋሕዶ ልጅ እንወድሽ አለን ማርያም ማርያም ማርያም የኛ አማላጅ የምላክ እናት
ትዝታው አትቦቅቦቅ ዚሮ ቅጭላት
በማናቀው ነገር ከመናገር ዝም ማለት ትልቅ ፀጋ ነው _ትዝታው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ
እውነት የያዘ አይናደድም የዳቢሎስ ትዝታ ተቃጠለ ። በርታ ቢንያም ግን አሳመምካቸው።!!!!
ትዝታው የማርያም ጠላት እግዚአብሔር ያከበራትን እመብርሀን የሰደብክ ያዋረድክ እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል
አይ ትዝታዉ አሳዝነህኝ ልቦና ይሠጠህ እመቤታችን ሰም ሴጠራ እዲት ነዉ የሚያርገህዋናዉ ሰይጣን ያለዉ ካትጋነዉ አይይይይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጴንጤ ላይ ያለ መንፈስ ሐሰተኛ አስመሳይ ውሸተኛው ሐሳዊው መንፈስ ነው የሚጋልባቸው
አቶ ትዝታው እኮ Colorado ዳግማዊ ግሽን ማርያም ቤተክርስትያን በጣም ትልቅ ነውር ሰርቶ ክህነቱን ተነጥቆ የተባረረ ሰው ነው አሁን የሚያረገው ነገር ሁሉ ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው:: እሱንም እኛንም ጌታ ይቅር ይበለን
መስማት እራሱ አቃተኝ እግዚኦ
ቢኒዬ ትለያለህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ🥰
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተወህዶ ልጆች እንወድሻለን
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
ጠላት እርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ይበል የ አምላኬ እናት ኪዳነምህረት እንወድሻለን ትዝታው ልብህ እደፈረወን ደንድኖል ምረቱን ይላክልህ😢ምነው ዝም ብለህ የወለድከውን ልጅ ብታሳድግ ድንግልን እመቤቴን የአለም መዳኒትን የወለደችልን ርርህተ ህሊና አቁራሪተ መአት ወላዲት አምላክ ዳቢሎስ እኮ ድንግልን እመቤቴን በጣም ነው የሚጠላት ምክንያቱም አዳኛችንን መድሀኒአለምን ስለወለደችልን እንዴት ይውደዳት ልቦና ይስጥህ
ወይ ትዝታው እመቤታችን ስሟ ሲጠራ እንዲህ ያንጨረጭርሃል ወንድሜ እሷ የአምላክ እናት ናት ብታምንም ባታምንም ልቦናህ ተደፍኗል ። በጣም ደግሞ ሰዳቢ ነህ። 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኧረ እባካችሁ በጣም ያሳዝናል ይህ ነው ዲያቆን የነበረው ለመሆኑ አምስቱን አዕማደ ምሥጢራት ተምሯል አባቶች ይህድ ጉድ ስሙና ድምጽ እያያችሁ እንዲህ አይነት ጉደኛ ትምህርት እያስተማረ እራሱ ሳይማር ነፍሳትን እያጠፋ ነው።
ወንድማችን ቢኒያም እግዚአብሔር ይወድሀል ማስተዋሉን ሰጥቶሀልና በርታ።
kante belay deben argo temeroal degmo enezan tereta teret bemare baymare men yetekemowal
@@asefnak4764 ያንተ/ያንቺ ህወት ሙሉ ተረት ተረት ነው
Mene Deacon becha Kesim neber kemelekefu befit😂😂😂
@@asefnak4764 ጴንጤ ቢማርም ባይማርም ያው ድንጋይ ነው ቆይ ስለመበታችን ኦኮ ቁልጭ ብሎ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ በቀላሉ ወደ ተረት ሳትሄድ ምድረ 🙄🙄🙄🙄ብቻ የናንተ ፓስተር ነው በቀኝ የቆመው
ብማርማ sleorthodox ያውቅ ነበር @@asefnak4764
ይህንን የስልክ ልውውጥ ስሰማ በሰንበት ትምህርት ቤታችን ውስጥ የተጻፈችውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ደግሜ ደጋግሜ አስታወስኩኝ።
"ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።" የምለውን ። አቤቱ በቸርነትህ አስበን።
አይ ትዝታዉ በቃ በመድፈርህ ክህነትህ ፈረሰ ተባረርክ አለቀ ።
አፈር ብላ አይ ትዝታው የአለም መዳሃኒት ብለን አልጠራናትም አማላጅ እንጂ😊 የኔ እናት ማርያም🥰🥰🥰🥰🥰
ፖሰተር ቢኒያም ከኦንደዚህ አይነት ትንሺ ሰው ጋር አትነጋገር ትንሺ ሰው ሁሌም ትንሺ ነው።
ምስኪን ትዝታዉ አግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ 😢
እመብርሃን የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ነች ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉሻል የተባለች ነች
እውነት ይህን ሰው በስም ማጥፋት ወንጀል ቤተክርስቲያን ልትክሰው ይገባል እሱ ያልገባው እንደሆነ አርፎ የፈለገውን ይዞ ይቀመጥ እንጅ ስንዱዋን የሊቀ ሊቃውንት መራቀቂያ እረቂቀ ምሥጢራዊት ቤተ እምነታችን በሱ አፍ ልትዘለፍ አንፈቅድም ኦርቶዶክስ ተዋኀሕዶን ለማወቅ ብዙ ጸሎትና ልመና ያስፈልጋል ።
እግዚአብሔር የመረጣትን ያከበራትን በረቀቀጥበቡ ያረቀቃትን ድንግል ማርያምን አለማክበር የዳቢሎስ ሰራ ነው።
ብታርግ ብትመጥቅ ብትከበር ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል እናቱ እኮናት
እናቱን ሳታከብር ኢየሱስ ኢየሱስ ብትለው የሚሰማህ ይመስልሀል። ልእልት የጌታየ እናት ቅድስተ ቅዱሳን ድነግል ማርያም ምልጃሽ አይለየንእንወድሻለን ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ወልደሽልናልና።
አይ ትዝታዉ እዚአብሔር ልቦና ይስጥህ እንዴት ነዉ ልቦናህ ተደፍኗል መድሀኒት ወልዳ የሰጠችህን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አልተነሳችም ትላለህ ይቅር ይበልህ😢
ምን አይነት ሰው ነው ልቦና ይስጥህ ምን ልበል እግዚኦ
ልቦናህ እግዛብሄረ ይመልስልህ ትዝታው
ትዝታዉ ያስወለድከዉን ልጅ አሳድግ
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ የተዋእዶ ልጆች ይሄን የምታዩ የአለም መዳኒት እናት ቅድስት ድግል ማርያም የሚጠላት ዝብ እና የዝብ ልጆች ናቸው
ሴት ደፍረሃል ብሎ ሲጠይቀው ድንግል ማርያም አላረገችም አለ😀😀😀 የእኛ ጀግና ድንግል ማርያም የጌታ እናት እንደዚህ ነው ለሰይጣን እረፍት የነሳችው💪💪💪
ሀሀሀ እኔ መሀይሙ እነግርሀለሁ ትዝታው ከማርያም ጎን የፈሰሰ ደም ብላ ኦርቶዶክስ አላስተማረችም እግዚዮ ማርነ ክርስቶስ ይብላኝ ለምታስተምራቸው የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ያዘበራርቅብክ ትዝታው
ትዝተው ልብህ እደፈረወን ደንድኖል ምረቱን ይላክልህ😢
@@Anson..23-s2l ዘመድ ቢኖረው አስረው ፀበል በወሰዱት ይመሰለኛል ሀይምሮውን ስቶል ሙሉ በሙሉ አገንት ተቆጣጥሮታል 😥
አቤቱ ሊቀ ካህናት ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በዚህ ሰው ላይ ሰይፍህን ምዘዝ አምላኬ ሆይ በነዚህ አጋንንት በሰፈረባቸው ላይ ፍርድህ ይሁን ቅዱሱን ሚስጥርህን በአደባባይ እንዲህ ያለውን በእውነት አንደበቱን ያዘው.....
ትዝታው የታውረውን አይነ ልቡነህን ታብረልህ😢😢😢😢😢
አምላኬ ሆይ ለትዝታው ምህረትን አውርድለት
ትዝታው ድቃላህን አሣድግ😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
እመቤታችን ድንግል ማርያም ሰይጣንን የሚፈራት የጌታችን እናት ናት እና ከሰው ሁሉ በላይ የተከበረች ከሶስቱ ቅዱስ የአንዱ ቅዱስ አናቱ ናት እንወዳታለን አናከብራታለን ሰይጣን ሁሉ አፍህን ዝጋ
መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይኩዶታል እኛ ግን እናምናለን =
ትዝታው ሌላው ቢቀር ክርስቶስን እውነት ከወደድከው እናቱን አክብራት እሱ ጌታ ያከበራትን እናቴ ማርያምምምምምም አማላጄ
እግዚአብሔር ይማር ትዝታው አቤት መዳህኔያለም መጨረሻችንን አሳምረን እንዴህ እኩ የሚስቀው ዳቤሎስ ነው የመብረሀን ስም ሲጠራ የሚቀበዘበዘው ከፍጡራን ሁሉ ዳቤሎስ የሚጠላው እመብረሀን ነው ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
@tizitaw yasekerw mi ayinet genzeb new? Sew endezih sekiro yetesadabi menfes keyet new yametaw? Please, wed kelibih temels?
የልቡን ሲነግሩት የኮረኩሩት ያህል ይስቃል የሰው ልጆች ሁላችንም እንደ ትዝታው ከመውደቅ ያድናችሁ ትዝታው, እንዳትነሳ ሆነህ ወድቀሀል:: ወራዳ
አሜን አሜን አሜን ያድነን
ስትሳደብ ትንሽ አይሰቀጥትህም
ትክክል!!!
Thanks very much brother Ben information
አይ ትዝታው በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው ኦርቶዶክስን አያቀትም።
እመቤቴ ማሪያም ያንቺ ስም ሲነሳ መናፍስቶች ሁሉ ይንጫጫሉ የትዝታው መጨራሻ ያስፈራል
እንኳን ማርያም የጌታ እናት ቀርቶ አንተና እኔም ጌታ ለፍርድ ሲመጣ ከሞት ተነስተን እናርጋለን:: ሌላው እየሱስና ማርያም ሳይሆን የሚያከራክራቹ ስተታቹን መደበቂያ ኪሳቹን መሙያ መንገድ ነው ሚያከራክራቹ ሁላቹም አሳፋሪ ናቹ እምነት የሌላቹ ከሀዲዎች ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቹ
ፍቅረ እየሡሥ/ቢኒያም እባክህ አሁን የመዳረቂያ ጊዜው አይመሥለኝም!!!
አራሣቸው ያሥቡበት እና እ/ርን በፀሎት የምታመሠግንበት ጊዜ ነው!!!ሁሉም ሢገባው ይመለሣል!!!በሰው ቁጥር በግለሠቦች ሥም የሚቋቋም ቸርች ሰዎቹ ሢታመሙ ወይ ሢሞቱ የሚቋረጥ ቸርች የለንም በላቸው!!!???????
Paster tezetaw geta yebarekeh
ጀግና ቢኒ ጀግና
እአንጀት ሲያር ጥርስ ይንተከተካ በርታ
ትዝታው እግዚአብሔር ለንስሀ ግዜ ሰቶሀል ተመለስ 😢እመቤቴ ትርዳህ አንተ ብጠላትም እሷ አጠላህም
መድኀኒታችንን ስለ ወለደች ዲያቢሎስ አምሮ ይጠላታል። እናቴን የጠላት ወዳጄ አይደለም ፣ አስተማሪዬም ሊሆን አይችልም።
Tizetaw, you are not shamles. Rather, you are SHAME.
Paster Biniam, I do appreciate your articulate arguments.
God bless your services
ፓስተር ቢን ከነዚ ቡናቤት ውስጥ የተወለዱ ፖስተር ነኝ ባዮች ባትነጋገር ደስ ይለኛል ቅድስናህን ያረክሱብሃል::
እምነቴ ተዋህዶ ኑሪልኝ የድግል ማርየያም ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ❤❤❤
ወላዱ ፔንጤው ትዝታው ፆታህን ብቻ ነው ከአባትህ የወረስከው እንጂ ሌላው ምላስህ መልከስከስህ መርመጥመጥህ በሙሉ በእናትህ ነው የወጣኸው
ማርያምን ሲጠራ ያንቀጠቅጠዋል ይቅር ይበልህ ምህረት ያግኝህ ቢኒያም እግዚያብሄር ይባርክህ
Ye Eyesus ye fetari sm enji ye maryam sm sitera yeminketeket kifu menfes yelem. Mastewal yihunilish
እደትልቡደደኖል ትዝታው
እዬ የዳቢሎስ አፍክን እግዚአብሔር ይዝጋልክ አንድ እንኳን ከአፍክ ስርአት ያለው ቃል አይወጣም😌
ትንሳኤና ሒወት እኔ ነኝ በኔ የሚምን የዘላለም ሕይወት አለው
Amen
leka sayigebah neber be betu yeneberkewu?
አቶ ትዝታው እንግሊዘኛ ዛሬ ነው የተማረው Rip 😂😂😂😂😂😂
ወየእኔ ትዝታው እረባክህ ተመለስ እግዚእብሔር ይቅር ይበልህ
እግዚአብሔር ይመሰገነ።አላዛርን አሰነሰቱ የክብርሟትለሰጠው
Wey Binitam tebarek
እግዚአብሄር ይማርክ ትዝታው በዚደረጃ መውረድ
እሱሰ ድናል አንተ አለክ አይደል ትዝታው የታሪክ አተላ ዉሻ እንካን ጌታውን ያቃል አንተ ግን ሆድ አምላኪ ፍቅር ሰላሴ ጀግና ነው ቢኒ❤❤❤ ይሄንን ውሻ መናቅ ነው
ወንድሜ ትዝታው ሳሙኤል አለመብሰልህ ነው ለዚህ ያደረሰህ።አንተ ዕድሜ ከሰጠህ መመለስህ አይቀርም።የሚያሳዝኑኝ በአንተ እንቅፋትነት የሚጠፉ ነፍሳቶች ያሳዝኑኛል።አንተማ ጊዜያዊ ለሆነ ሆድ ነው ህይወትህን የሸጥከው።🙏🙏🙏ቢኒያም ግን የሚሰሙህ ከሆነ ተጋፈጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቢኒየ።❤❤❤
አይ ትዝታው ነፍስ ይማርህ ከክርስትና ጋር ቀልድ
የእግዚአብሔር ቃል የእውነት የምታውቂ ከሆነ አትከራከሩ ይላል ሌላው ሉተር ሉተር አትበል ማስረዳትም ከፈለግህ ከእግዚአብሔር ቃል ከትልቁ መፀሐፍ ቅዱስ ጥቀስ ሉተር ማነው አንድ እንዳተ ያለ ሰው ነው ቢንያም የሚባለው ሰውዬ ግራ የገባው ሰው ነው አባታችን ሆይ እና እመቤታችን ቅድስ ማሪያም የሚለውን ፀሎት እንዃን ጠንቅቆ የማያውቅ ሰውዬ ከዛም ከዚህም ከሰውች አየለቃቀመ ያንን ይዞ ይቦጫረቃል ደግሞ አነባለሁ ይላል ወግ አይቀር ለምድነው ግን ቦታ ሰታችሁ የምታወሩት ይለፍልፍ አዳማጭና መልስ የሚሰጠው ሲያጣ በራሱ መንገድ ያቆማል ወይ ቀዌ ሆኖ ይለይለታል
አወ ዳላስ ቴክሳስ ልጅ አለው እናውቃለን
ሽታዬ ኦርቶ ቦክስ ተባረክ የጌታን ደም አታግፋፋ እባክህ
ትዝታው ከነሚስቱ ተቃጠለ ነደደ አበደ እግዚኦ ጮኸ ፈረጠ......
አይይ ዲያቆን ትዝታው ይሄ ሰውዬ ከስልጣን አለየሁም ምክንያቱም ሰይጣን በየጸበሉ ቦታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በጣም እንደሚጠላት ይናገራል አዝንኩል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልብ ይስጥህ አንተህን ለንስሐ ያብቃልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ😢😢😢😢
አቶ ትዝታው ደህና አደለህም ምህረት ይስጥህ ክርስቶስ ....እመነኝ በእውነተኛው በእየሱስ ክርስቶስ ደም የምታምን ከሆነ እመቤታችን ከአብ የወረደ ቃል የነበረዉን ክርስቶስ ከድንግል እመቤታችን ከናቱ ስጋ ለብሶ ሰው የሆነባት የገነት ደጃፍ ድንግልን ልትክድ አይገበም ። እናትነቷ ከድንግልናዋ ያቀናጀች ፈጣሪዋ ፍጡር ሁኖ የተገኘባት የእውነተኛ ፀሀይ እናት የሆነች ልናከብራት ልንወዳት ግድ ብሎናል .....ልብህ መልሶ ፅድቁን እንድትፈልግ ሌላዉን በጥበቡ ሊገልፅልክ ፀልይ ወንድማችን .....እመቤታችን ግን ከልጇና ወዳጇ ከምታመልከው ፈጣሪዋ ቀኝ ተቀምጣለች ትውልድ ሁሉ ብፅት ይሉኛል ያለችዉ እናታችን እንሰብካታለን ለልጅ ልጅ እናስተላልፋታለን ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ እያልን ያንደበታችን ጠዓም ሆና እንማልዳለን ክብራችን ነሽ ማርያም እያለን እንደነቅባታለን እመቤቴ ሆይ ደስ ይበልሽ
Anchin yeker yebelesh
አይ ከሃዲው ትዝታው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ሌላ ምን ይባላል
With out Mary there is no Jesu and no redemption. Kidane Meheret means the promise of redemption. She is the key to redemption.
lotwo sebate menewe eyesuse eko mareyamene yefterate amelake eko nw yaleso aynoreme? yeneberewe nw yetewledew yaalenberewe altweledeme endanche meseleshe enda esue eko kezzelaleme zemeneate befete yebebere nw esu felogo nw inje mewled kalefelege ayaregweme weyyyyee guudde lebona yeseteshi medehanyaleme
@@zedmanjosap ኢየሱስ ክርስቶስን ያየንባት መስታወታችን ናት።
Beytgnaw wengel tesfuwal
ቢንያም ሽታዬ (ጭሎ) ዛሬ ገና ሳትሳደብ ማለቴ ሳትናደድ ክፉ ቃል ሳታወጣ እስከ አሁን እስከሰማሁት ጊዜ ለማስተማር እንነጋገር ያልከው ጥሩ ነው ግን ማንነትህን እምነትህን ለይ የድግስ ማማሰያ አትሁን እውነት የሆነውን ወንጌል መስክር ። ጭሎ አዳምጥ የተሳሳተ ትምህርት ላይ ችክ አትበል ዳቦ ቤት ገብተህ ቢራ አለ ብለህ አንደማትጠይቀው ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ላይም እየሄድክ ማርያም አርጋለች ብለህ አትጨቅጭቀው ያልተጻፈ ነገር የለም ነው ስለዚህ የለም አሁንም የለም ። የአበው ተረት እየፈለክ ክርክር ውስጥ አትግባ
ቢኒ እባክህ ምህረተ አብን አምጣልን።
ኡኡ አትበል ህፃኑ ትዝታ ተማር ከምትጨናነቅ ወደራሰህ ተመለስ
This guy is too crazy. He's laughing.
Pastor binum Please teach him😊