የእግዚአብሔር መንግስት ትርጉም | በመጋቢ ሳሙኤል ታደለ | መንግስትህ ትምጣ S1, E1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • የእግዚአብሔር መንግስት ትርጉም | በመጋቢ ሳሙኤል ታደለ
    መንግስትህ ትምጣ | Your Kingdom Come - S1, E1
    በዚህ ዘመን ስለ እግዚአብሔር መንግስት የተዛቡ ትርጉሞች አሉ ስለዚህ ትክክለኛውን ትርጉም መያዝ ለመታዘዝም፣ ለኑሮአችንም፣ ለየዕለት ምልልሳችንም ተጠቃሚ ያደርገናል። በዚህ የመጀመርያ ክፍል ወንድማችን ሳሙኤል ትክክለኛ ያለሆኑ ትርጉሞች እና ግንዛቤዎችን እና ትክክለኛው እሳቤ ምን መሆን እንዳለበት ያሳየናል።
    መንግስትህ ትምጣ | Your Kingdom Come
    መንግስትህ ትምጣ በኢቫሱ ሚድያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሳምንታዊ የትምህርት ዝግጅት ነው። በዚህ ዝግጅት ላይ የሚቀርቡ ትምህርቶች እና ውይይቶች የኢቫሱ ተቀዳሚ አላማ የሆነው ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት ዙርያ ነው። በተለይም የእግዚአብሔር መንግስት ትርጉም፣ የየዕለት የአማኝ ኑሮን እንዴት እንደሚቃኝ እና ምሳሌነቶች ይዳሰሱበታል። ይህ ዝግጅት የበለጠ እግዚአብሔርን ለማውቅ፤ እግዚአብሔርን እና ባልንጀሮቻችንን የበለጠ ለመውደድ፤ ቃሉን ለመታዘዝ፤ እና ወደ ተግባራዊ ህይወት እንዲመራን የልብ መሻታችን ነው።
    የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ተማሪዎች እና ምሩቃን ማህበር - የኢቫሱ | EvaSUE
    የኢቫሱ | EvaSUE - ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝና ጌታ አድርገው ሊከተሉና ምስክሮቹ ሊሆኑ ራሳቸውን የሰጡ ተማሪዎች እና ምሩቃን ህብረት ነው። የኢቫሱ ተቀዳሚ ዓላማ ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት ነው።
    Don't forget to subscribe!
    RUclips: / evasue
    በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ያግኙን | Connect with us on our social media pages:
    Telegram: t.me/EvaSUE58
    Website: www.evasue.net/
    TikTok: / evasue58
    Instagram: / evasue_58
    #EvaSUE #YourKingdomCome #የእግዚአብሔርን_መንግስት

Комментарии • 5

  • @DawitBekele-fj5tm
    @DawitBekele-fj5tm 10 месяцев назад +1

    Yegeta tsegana selam yibizalih yalegn xiyaqe iyesus ledeqemezmur inditseliyu basitemarewu tselot sile yetignawu ayinet mengist newu yasitemarachewu ignas zare indet metseley inchilalen❤🙏🙏

  • @ermiyasharkiso5989
    @ermiyasharkiso5989 8 месяцев назад

    Samiko!Blessings😍🙏

  • @EvaWazema
    @EvaWazema Год назад

    blessing ❤❤