የራሳቸውን የጦር መሳሪያ የሚያመርቱ 10 የአፍሪካ ሃገራት በደረጃ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
ፌስቡክ - / huludaily
ዌብ ሳይት www.huludaily.com
ቴለግራም - t.me/HuluDaily
Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************
የምታነቢበት መንገድ እንዲሁም ድምፅሽ አድማጭን ይጋብዛል ። የቃላት ግድፈትና መደነቃቀፍ እንዳይኖር ከሰራሽ ምርጥ ዘጋቢ ይወጣሻል በርቺ ያገር ልጅ!
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
በጣም ምርጥ ጎበዝ በርቺ 🥇🥇🥇🥇🥇🥇
ኢትዮጵያ 2ኛ የለሸው ነገር አልገባኝም። ትጠጋግነለች ብለሸ አለፈሸው።
I am not sure if Tanzanian have deserts. Are you sure about it???
Hi
እስዋን እፍሸንት ናት ማለት ባንችልም ምንም ሳንሰራ አዋቂ ነን ብለን እየተዘባነንን ቁጭ ብለን ከምንተች 100% እርስዋ ትበልጣለች:: ምክንያቱም 1- ቢያንስ ተስፋ ቆርጠን ወደኅላ እንዳንቀር በሞራል እያቀራረበችን ስለሆነ 2. እንግልዝኛውን እልቻለችውም እንጂ ብትችለው ኖሮ በሌሎች ላይ በነግብፅ በመሳሰሉ ላይ ሳይሎጂካል ዎር ፌር ክፈተች ማለት ስለሆነ
እናቴ እንግልዝኛ ማንበብ አትችይም? ሆልዲንግ ነው እሽ:: ስለዚህ ዜና ማቅረብ ካልብሽ እንግሊዝኛ ማንበብ መጀመሪያ ተማሪ
2 Ayent tank tamertalch ,Madif Tameritalch La gebayam Takeribalch buzu Africa Hageroch Order yargalu ka Ethiopia Lemagezat Payiletoch taselatenalech ya bezu Africa hagerochin
ኢትዮጵያማ ወሬ ታምርት፤ ዘረኝነት ታምርት፤ በባዶ ጉራ ታምርት፤
yetigna Ethiopia 2 yehona sawon bemgedalema 1 maho maberebet
የመረጃ እጥተት አለብሽ አንብቢ የመቀሌ የአደዋ የሚሳኤል ማምረቻ የቢሸፍቱ ታንክ እና ባስ ማምረቻ የወያኔ ትልቅ ስራ እና ውጤት ነው ሌሎቹን ተላላኪ አድርጎ የሰራው
የልጅ የት/ቤት ታሪክ የሚያነብ ይመስላል:
Algeria
Er alegeriasa
ኢትዮዸያ ምን ታመርታለች 2 ያልሽው ከአፍሪካ ሁለተኛ ሁና ለምን ከአፍራካ 4ኛ ሆነች 4ኛ የሆነችውም አሁን ነው
Qaasimmimd
የመረጃ ምንጩ አይታወቅም
ያምሻል እንዴ ? መገጣጠም እና መፍጠር ልዮነቱ ይገባሻል። የአፍሪካ አህጉር ከደቡብ አፍሪካ በሰተቀር ማንም የአገሪካ ሀገር መሳርያ ይገጣጥማል እንጂ አየመረረትም መጀመሪያ አንቢቢ ህዝብን ከማደንቆር
መገጣጠም😂😂😂😂😂
ማንበብ እንኳ በቅጡ ሳታወቂ ነዉ ዩ ትዩብ ላይ ፊጥ አትበይ
በጣም ገበዝ በላት
Where is Algeria? fake news