ግብፆችን ያሳበደው የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስኬት | ኢትዮጵያ ከአንካራው ስምምነት ምን አተረፈች? | ግብፅ ቀጥተኛ የኢትዮጵያ ጠላት ናት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 251

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад +48

    ተመልከት አላማህን
    ተከተለዉ መሪህን
    አብቹ ጀግናዉን
    ሰርቶ ሚያሳየዉን
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DanealYosef-nu8mf
    @DanealYosef-nu8mf 5 часов назад +40

    ❤❤አንተ ምርጥ ሰው። በሀገራችን መሪ እና በሀገራችን መፃሂ እድል ተስፋ እንዲኖረን ያረክ፣ጥሩውን ከመጥፎ ለይተን እንድናውቅ ያደረክ ምርጡ ሰው!!!!

  • @atioAbetu-pg1ng
    @atioAbetu-pg1ng 5 часов назад +54

    በቦሌም በባሌም----
    ዓለም ዛሬ ይስማ፣ ኢትዮጵያ ሰላማዊ በሆነ መንገድ የባህር በር ያስፈልጋታል

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 4 часа назад +4

      ሀቅ ነው ።

    • @Hulem_Tesfa_Ale
      @Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад +4

      ጀግናዉ አብቹን ይዘን ወደፊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 3 часа назад +3

      yas

    • @Mike-q2s1z
      @Mike-q2s1z 2 часа назад

      ደደብ ገገማ። በኪራይ ነው የምታገኘው እንጂ

    • @JesusisMysavior-x7f
      @JesusisMysavior-x7f 2 часа назад

      ለምን ታድያ በሳፋ አትሞኩሩትም ሃጠራው

  • @SltaenSltaen-lq4tu
    @SltaenSltaen-lq4tu 3 часа назад +13

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад +22

    ስዬዬዬዬ አንበሳዉ የጀግናዉ መከላከያችን አባል ወደብ ሻጭ ሳይሆን ወደብ አስመላሹ የጀግናዉ አብችዬ ታማኝ ወንድም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sanihassen7274
    @sanihassen7274 4 часа назад +32

    አብቹ ጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ !!!

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 часа назад +13

    Dr Abeiy Ahmed is God gift to Ethiopia ❤❤❤

  • @NardosTagesse
    @NardosTagesse 3 часа назад +8

    ስዬ ምርጥ ሰዉ በቀን ሳባት ቭድዮ ብትለቅ እንኳን እንዴት ደስ እንደምለኝ ደግሞ የምታስረዳታ መንገድ ግልጽ ነዉ❤

  • @ashenafi795
    @ashenafi795 5 часов назад +20

    ስዬ እናትህ የወለደችህ ኢትዮጵያዊ 👍

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 4 часа назад +17

    ሱዬ ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት ጀግናው የሀገር ልጅ❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад +17

    ኢትዮጵያ አገራችን
    ቀይባህር ድንበራችን
    አሰብ የኢትዮጵያ ነዉ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪💪💪
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Mike-q2s1z
      @Mike-q2s1z 3 часа назад

      ጋላ ። ፋኖ ያሸንፋል

  • @HussenAbrar-t9o
    @HussenAbrar-t9o 5 часов назад +21

    ሱዪሜ ዝምበላቸው ያገር ጥላትናቸው

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 4 часа назад +11

    ስዬዋ ከነዚህ ለሆዳቸው የተገዙ አማርኛ ተናጋሪ ግብፆች ምን ትጠብቃለህ ?????? ከንቱዎች ናቸው። ሆድ አምላኮች። አገርና ግለሰብን የማይለዩ እውሮች። አንተ ግን ከእውነት ጋር ወደፊት 👍👍በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ታመሰግንሀለች 👏👏👏እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @kasahunlema8249
    @kasahunlema8249 4 часа назад +4

    ስዬ ሰላማችሁ ከነወዳጆችህ ይሁንላችሁ ሰዬ የኢትዮጵያ እና የህዝቦቿን ጠላተቶችና ባንዶች መን ይዋጣቸው

  • @alemnehsisay6291
    @alemnehsisay6291 5 часов назад +16

    ጀግናው! መጣህ እናመሠግናለን።

  • @sanihassen7274
    @sanihassen7274 4 часа назад +12

    አላህ ያሳድግልህ!!!!

  • @Dav-Eth
    @Dav-Eth 5 часов назад +17

    ስዬ አንበሳው የእሼ አባት የነፃነት አባት ወፍጮ ሰላማችሁ ይብዛ ❤🎉❤🎉🎉❤

  • @YidnekachewTesfayeee
    @YidnekachewTesfayeee 3 часа назад +5

    ድንቅ ነህ ስዬ እድሜህን ፈጣሪ ያርዝመው

  • @YalemideksaThankyoubroth-jk9nc
    @YalemideksaThankyoubroth-jk9nc 4 часа назад +6

    Seyume Egziabher teshome. Goodjob! !!

  • @HenokTamiru-f5w
    @HenokTamiru-f5w 5 часов назад +15

    አምላክ ይመስጌን🎉🎉

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v 4 часа назад +7

    Welcome Seye my favourite person ! I ❤ and respect you from the very depths of my heart for your unceasing and best efforts. Thank you so much for your esteemed labours for informing us. Exciting to hear you again the same day. You have an authentic voice and golden mouth for the people of Ethiopia to struggling for prosperity and freedom and security. Our country Ethiopia become the most dengerous weapon to our worest enemies. Egypt is godfather of Shabia as well as Syria was stepfather of Shabia. Now shabia is scaring in dark prison because the wrath of sword is coming to neck. What cursed evil group ! Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 3 часа назад +13

    The agreement of Somalia 🇸🇴 and our country Ethiopia 🇪🇹 is the first-time in history which helps in restoration of peace and security in addition to economic development,bravo!!!!!❤❤🎉🎉

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 3 часа назад +2

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊትችን !!

  • @getachewyilma947
    @getachewyilma947 4 часа назад +9

    ሱዬ የ21ኛው ክፍለዘመን ምርጡ ዘጋቢያችን አይፈረው የአብቹ ወንድም ብዬኃለው!

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 5 часов назад +12

    ሰላም ሰላም

  • @عبداللهادريس-د8ي
    @عبداللهادريس-د8ي 4 часа назад +15

    ስዬ የኛ የዘመናችን ጀግናችን ነህ ተዋቸው ግራ ገብቶቸዋል ምን ያውሩ ብለህ ነው ጀዝበቦች

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 4 часа назад +5

    ለሚስሟቸው ስዎች ክብር ስለሌላቸው ነው::ስሚዎቻቸው በጥላቻ ላይ የተመስረቱ ስለሆኑ ለጆሮአቸው የሚመቸው አሽናፊነትን ውድቀት አድርጎ ማውራት ነው!!ግን ወደ ቀልባቸው ቢመለሱ ይሻላል ገና በስበስቡት ገንዘብ ይዋረዳሉ!! ኢትዮጵያ ሀያል አገር ናት!!

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 4 часа назад +6

    ሠላም ስዩሜ ወፉ ለማየት ያብቃቹህ ሁሉምኢትዮጵያ ላይ ጣቱን የቀሰረያፍራል እምዬ ኢትዮጵያድልን ተጎናፅፋለች፣ሁሉም ጽንፈኞች ያፍራሉ።❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayemulugeta-m7d
    @tesfayemulugeta-m7d 5 часов назад +9

    ስዬ ❤😍❤️

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 5 часов назад +6

    Seye ,May God always be by your Side ❤

  • @eliaskebede4732
    @eliaskebede4732 5 часов назад +3

    ጮኸህ ጮኸህ ዉጤት አመጣህ ።በርታልን

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 часа назад +7

    ክረምት መጣ ለእራሻ ድል ይዞ ታላቅ ሀገር እራሻ አባት ሀገር

  • @seidnebil8189
    @seidnebil8189 5 часов назад +8

    ሰዬም ጀግና

  • @guuledjabane1658
    @guuledjabane1658 4 часа назад +6

    Ethiopia must win geopolitics of red sea,

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад +9

    እነፋሲልም የሚከተሏቸዉም ደናቁርቶች ናቸዉ

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 5 часов назад +10

    ስዬዬዬ ጀግናው በቀን ሁለቴ አበሳው

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 2 часа назад

    በጣም እናመሰግናለን ስዬና ወፉአችን በጣም ነዉ የምንወዳቹ::❤🙏🏿

  • @MTGC2323
    @MTGC2323 5 часов назад +5

    7th to like first to comment. Dire Dawa

  • @lideteabteklegiorgis8528
    @lideteabteklegiorgis8528 4 часа назад +9

    አፈ ኢትዮጵያ ስዬሜ ሁሌም እናመሰግናለን አሁንም የኢትዮጵያችን አምላክ በነገር ሁሉ ይባርክህ

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 4 часа назад +5

    እነፋሲል የሕሊናቸውን ወቀሳ ለማስታገስ የማያወሩት ወሬ የለም። ግን ጊዜ ይመጣል ያዩታል።

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 4 часа назад +11

    ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን ስትሻገር የኢትዮጵያ ጠላቶች እና ባንዳዎች ሲያቀረሹ ታገኛቸዋለህ።
    ኢትዮጵያ ዜጎቿም ይበለፅጋሉ ትውልድም ይቀጥላል ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

  • @tadeseabebe-i9f
    @tadeseabebe-i9f 2 часа назад

    አብቹን ሺ አመት ያኑርልን ደጋፊወቹንም አብሮ ስዬ ሰላም ብያለሁ ታዴ ከባህርዳር

  • @DanishaDaniel-cf4yy
    @DanishaDaniel-cf4yy 5 часов назад +6

    ስዬ"ለማን ነዉ የዞረበት?" ጥያቄህ በእዉነት ተመችቶኛል። እኔ መሳይ መኮንን፣ ፋስል የነዓለም..........ተከታይዎቻቸዉ ዞሮባቸዋል። ለኢትዮጵያ ስኬት የሆነ ነገር ሁሉ ለእነሱና ለመሰሎቻቸዉ ውድቀት ነዉ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 часов назад +7

    ስየ መርከቡን ከጀርባ አድርገህ ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ገባች ዳግም

  • @Omeradem-w3r
    @Omeradem-w3r 5 часов назад +6

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 5 часов назад +4

    🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏 ኢትዮጵያ አንደኛ

  • @yoha_junior
    @yoha_junior 5 часов назад +4

    እርገጠው ስዬ❤❤❤

  • @Adesdje-s7b
    @Adesdje-s7b 4 часа назад +2

    WELCOME🙏🙏

  • @natanimshumeta9061
    @natanimshumeta9061 4 часа назад +3

    Me too so amazed by fasile

  • @GiragnMoha
    @GiragnMoha 12 минут назад

    ስዬ ወላሂ ወላሂ እልሀለው እንደዛሬ አንጀት አርስ ትንታኔ አቅርበህ አታቅም። አንደበትህ ይባረክ። ለነእሸቴ ምቹ የሆነች ኢትዮጵያ እውን ሆና ለማየት ያብቃን።

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 3 часа назад +5

    የሚገርመው ከሺ ፋሲል ከሺ ዼጥሮስ ከሺ ወንድምአገኝ ከሺ መሳይ ከሺ ደረጀ አንድ ስዩም!!!!! መብለጡ ነው

  • @HaiHai-b7m
    @HaiHai-b7m Час назад

    ደክተረ አብይ የኢትዮጵያ ጀግና መሪ ቃል በተግባር ስዬሜ በርታ በርታ ،،،،،

  • @gen77ct
    @gen77ct 4 часа назад +2

    ❤❤❤❤❤no comment about you siye❤❤

  • @Ethiopia408
    @Ethiopia408 4 часа назад +7

    መቼ ነው ግብፅ ለቅሶ የምንደርሰው ??

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 5 часов назад +2

    إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 💙💙🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @HenokAbera-m6b
    @HenokAbera-m6b 4 часа назад +3

    ወገን ስይ

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 4 часа назад +1

    ስዬ ጀግናው በርታ

  • @MohammedAbedo-m3y
    @MohammedAbedo-m3y Час назад +1

    ወይ ስዬ ዘሬማ ያመጨራሸ ነግግሪ ነዉ ያነገሪከቻዉ(1ኛ) ጅቡት ጅቦዬ ዎዬ(2ኛ) ኤሪትራዬ ዎዬ(3ኛ)ሶማልያዬ (ሼክ ሀሰን መሀሙድዬ) ዎዬ(4ኛ)ሶማሌላንድዬ ዎዬ(5ኛ)ሱዳንዬ ዎዬ አቤቶ ንግግሪ በምቃጥለዉ ድፕሎማስ ድሪድሪ ሀገራችን ወክለህ መቅራብ አለብህ 100%

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 3 часа назад

    ስዬ ፣ እነዚህ ሰዎች ሳይገባቸው ቀርቶ ስይሆን ፣ ሁሌም ዓላምቸው ከፋዮቻቸውን ማስደሰት ነው ።

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 4 часа назад +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DesalegnGebeyehu-q8b
    @DesalegnGebeyehu-q8b 4 часа назад +7

    አብይ king

  • @workugeda4819
    @workugeda4819 3 часа назад

    Thanks brother seye good topic

  • @AbdiDellel
    @AbdiDellel Час назад

    Seya wedu Ethiopiawye enkberkalen enwdekaln One Ethiopian for all African ❤❤❤

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 3 часа назад

    ሰዬ ትክክለኛ ተንታኝ ጀግና የኢትዬጵያ ድንቅ ልጅ የእሸቴ አባት

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 часа назад

    እግዜኣብሔር ይባርክህ ቻር ያሰማህ❤❤❤

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 4 часа назад +1

    ስዬ እና ወፉ ቪዲዮ ቀን ስትለቁ ማትመጡ መስሎኝ ነበር ባትመጡ ደብሮኝ ከእናቴ ነቆራ እንኳን አዳናቹኝ🙏🙏🙏🙏😀

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 3 часа назад +1

    God bless you

  • @tadesseterefe-d4q
    @tadesseterefe-d4q 5 часов назад +3

    Seye plz tell them properly.

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 2 часа назад

    ከአራት ወር በኋላ የባህር በር ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад +5

    እነ ፋሲል ለየላቸዉ ነቀሉ

  • @TewodrosBereded
    @TewodrosBereded 3 часа назад

    You are real Ethiopia son ❤❤❤❤

  • @UmuAmariBintBaba
    @UmuAmariBintBaba Час назад

    ስዬ ለኔም በጣም ግራ የገበኝ መሰይ.ፈስል ወንዴ ደረጄ ወዘታ ሰው በዝህ ልክ እንደዞረበቻው ነው

  • @USER-Tilahun
    @USER-Tilahun 4 часа назад +1

    well come bedgame seyoume ena wofuuu

  • @FromsiMan
    @FromsiMan Час назад

    ❤❤ Ethiopian king 🤴

  • @RedwanRed-m7s
    @RedwanRed-m7s 4 часа назад +1

    ጀገነ

  • @zemzemdanur5266
    @zemzemdanur5266 37 минут назад

    Well come.

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 часов назад +3

    ወንድማገኝ የኢትዮጵያን ህዝብ የቀይ ባህር ጥያቄ ሰባው መብት እረግጦል መቶ 120 ህዝብ ከቀይ ባህር አርቁ መግደል ነው አንካራ አሉ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 часа назад +2

    ባማን በግብፅ በሱዳን ሱማሌ ሻቢያ ሸኔ የአማራ ፅንፈኛ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 часа назад +3

    ስየ ያራዳአ ልጂ አለምን ከቀጠናው አንፃር ተመለከትከው

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 часа назад +5

    አለማቀፍ ፖለቲካው በጥንቅቃቄ እየተመራ ነው በኢትዮጵያ ስየ

  • @SEIDHJIKEDIRIMAM
    @SEIDHJIKEDIRIMAM 3 часа назад

    Enwedhalen ❤seya

  • @milionyonas8681
    @milionyonas8681 4 часа назад +3

    ስዬ ክብር ለማይገባው ጥብር ኩሱን ስታወጣው አቤት ደስታዬ ምደረ ፎከታም ውላ ግን በጣም ነው ደስ የምትለኝ ይመችክ😂

  • @birtukantamrue4579
    @birtukantamrue4579 7 минут назад

    አንተ ጀግና በርታ የ እሸቴ አባተ

  • @yaredmelesse2834
    @yaredmelesse2834 Час назад

    Good job

  • @YonasTesfaye-b4s
    @YonasTesfaye-b4s 5 часов назад +3

    💚💛❤️

  • @by8344
    @by8344 3 часа назад +1

    እንኳን ደስ አለን። መንግስት የተሻለ ጥቅም ያለውን ነው ያደረገው። እስቲ አመስግኑ።

  • @tamirathomebrokerinethiopi5022
    @tamirathomebrokerinethiopi5022 4 часа назад +3

    ስዩም ባትኖር እኮ እነ ስም አይጠሬ አደድበውን ነበር 😢

  • @osmanmohammed-q7o
    @osmanmohammed-q7o Час назад

    ሱዩሜ መምህር እያለህ ያንተ እሳያ ተማሪ ቀርፀህልን ከሆነ ኢትዮ እድለኛ ናት ያንተ ሀሳብ ባንተላይ ብቻ ተወስኖ መቅርት የለበትም❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 часа назад +2

    ድሮ ፋና ዋልታ አሰብ ወደብን የሚጠይቁ የፖለቲካ ሀይሎችን የድሮ ስራት ናፋቄ ናቹ እያሉ አስለምደው ዛሬ ነቅተው

  • @belaye6311
    @belaye6311 5 часов назад +1

    ስዮሜ ደረጄ የሚያወራዉን ሰማክ

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 4 часа назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Babi-qh5ft
    @Babi-qh5ft 4 часа назад +3

    ኢትዮጵያ ግን ታምረና አገር ናት ስትፈርምም ታቴርፋለች ሳትፈርምም እንዲሁ😅😅😅

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 часов назад +2

    ስየ ለኢትዮጵያ መቀጠል ከሆነ ክፉ ተናገር

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 часов назад +4

    ስየ ያራዳአ ልጂ ደግምህ እንደምትመጣ እርግጠና ነበርኩ ቀጠናው ጦዘ ሻቢያ በለው የቀጠናው ፀር

  • @leulgizaw8178
    @leulgizaw8178 5 часов назад +3

    ታታሪነት

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 часа назад

    💪🇪🇹💪✅

  • @habbarked9366
    @habbarked9366 4 часа назад +3

    አሰብን ያለጭንቀት እንድንጠቀመው የሚያስችለንን የመሰረት ልማት ስራዎች በዩናይትድ አረብ ኤሜሬት እየተሰራ ነው።ልማቱ ሲጠናቀቅ በወደቡ እንደፈለግን ለመጠቀም እንደምንችል እና ኤርትራም የመከልከል መብቷን በማከራየት በማጣቷ አሰብን 100% የመፈቀድ መብቱ የእኔ ስለሆነ የኤርትራን መንግስት መለመንም ሆነ መጠየቅ እንደሌለብን የዩንይትድ አረብ ኤሜሬት ሹክ መባላችንን ለኤርትራው መሪ ለኢሳያስ ማን በነገረው !!!

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew 5 часов назад +2

    የምስራቅ አፍሪካን የሀይል ማህከል ሸዋ ላይ ነው ሸዋ ቀጥታ በር ያስፈልገዋል ውሀው ሸዋን ይፈልገዋል ካልደፈረሰ አይጠራም

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 часа назад +2

    ስየ አማራም ኢትዮጵያም ቀይ ባህር ናቹው እራሳቸው

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 5 часов назад +4

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው ።