አዲስ አበባን የሚበልጠው 2ተኛው የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ምስረታ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 85

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 11 месяцев назад +10

    መሥረት አይችሉ የምሰረውን መጥላላት አይሰለቻቸው
    ቅናትና ፎቢያ ገደለቸው
    አብቹ አንተ ጀግና ጫጨታቸውን ለመስማት ግዜ እንደማታባክን ዕርግጠኛ ነን ወደ ፊት !!!!❤❤❤

  • @TeferiHailu-sj6hk
    @TeferiHailu-sj6hk 11 месяцев назад +14

    የመጨረሻው ዘመን ደርሷልና በኢየሱስ የሚገኘውን ከገሃነም እሳት የምንድንበትን መንገድ ተከትለን አዲሲቷን ኢየሩሳሌምን እንመልከትና እራሳችንን እናዘጋጅ።የዘላለም ከተማ በሰው እጅ ያልተሰራች ኢየሱስን አምነው የሚሞቱና በትንሳኤ ጊዜ የምንኖርበት ከተማ አለን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen 11 месяцев назад +2

      አሜን! አሜን! አሜን! እሱን ማየት ይሁንልን!

    • @nowisthetime7496
      @nowisthetime7496 10 месяцев назад +1

      ስለምን ገሃነም ነው ምታወራው? እንደዚህ አይነት ነገር የለም አትጃጃል። ጠንክረን ሰርተን ሃገራችንን እናሳድግ በማይረባ ነገር ግዜ ከምናጠፋ።

    • @trusttubepeace6684
      @trusttubepeace6684 3 месяца назад

      We have one lord his Allah Jesus his a messenger of Allah

    • @davidsolomon116
      @davidsolomon116 3 дня назад

      Amen 🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽

  • @rahelztzion
    @rahelztzion 11 месяцев назад +2

    የመጨረሻው መጨረሻ ከመጀመሩ በፊት ኢትዩጵያ ትባረካለች ብለዋል ትንቢቱ። በእጅ ያልተሠራችው ከተማ ላይ ቤት እንዲኖረን በክርስቶስ እየሱስ እንመዝገብ!!❤

  • @EtneshZena
    @EtneshZena 3 месяца назад

    የፈጠረኝ አምላክ እሳት ያውርድባቸው የኛ የድሀ እባ እባ ሳይሆን ደም አልቅሰናል ፈጣሪ በዘረጋው መሬት ላሰቃዩን እሱ ይፍረድ😭😭😭😭😭

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 11 месяцев назад +6

    አብቾ እግዚአብሔር ያግዝህ የኢትዮጵያ ህዝብ ትችት እንጂ ማመስገን አያውቅም ።❤❤❤❤

    • @Aberarhuseen2244
      @Aberarhuseen2244 11 месяцев назад

      አብራችሁ ትጠፋላቹ በአላህ ፍቃድ

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen 11 месяцев назад

      ​@@Aberarhuseen2244 አላህን ካወክ ዝም ብለህ ጠብቅ!

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 11 месяцев назад +4

    ለማነው የሚደበቀው የኢትዮጵያ አይደልወይ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 11 месяцев назад +20

    ለታላቋ ኢትዮጵያችን በጎ የማይመኙ ቁሞ ቀሮች ይውደሙ የታላቁና ብልሁ መሪ አብያችን ራኢ ተግባራዊ ይሆናል ከጎኑ ሆነንም ተግባራዊ እናደርጋለን ።

    • @janoRas45
      @janoRas45 11 месяцев назад +4

      ታላቁ ይብዳህ

    • @BeBlessed23
      @BeBlessed23 11 месяцев назад +1

      Amen. 😊

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 11 месяцев назад +2

      @@janoRas45 ባለጌን ካሳደገ የወለደ ፀደቀ ነው የሚባለው ያሳዝናል ያሳፍራልም

    • @doit-o2c
      @doit-o2c 11 месяцев назад

      እናትልብዳልህ 4 ሚሊየን ትግራዋይ በረሀብ እየሞተ አንተ ፎቅ ታሳያለህ? የኦሮሙማ መጨረሻ ቅርብ ነው ትግራይ ከአማራው ጋር በመሆን እናሶግደዋለን ደሞ ለኦሮሞ ሽንታም ወታደር

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen 11 месяцев назад +2

      ​@@janoRas45አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል አለ! ላንተ አይነቱን ነው! ምን አይነት አሳዳጊ አሳደገህ?

  • @zewdituassefa4797
    @zewdituassefa4797 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤አብችዬ በርታ

  • @2010bolte
    @2010bolte 5 месяцев назад +1

    ገንዘቡን ከየት አምጥቶ ነው?

  • @EmmanuelNeba1
    @EmmanuelNeba1 6 месяцев назад

    Yet place lay mimesretew? ine bihon 40minch yimechegnal🇧🇪

  • @solbrh8302
    @solbrh8302 11 месяцев назад +2

    merejaw yetale? ketema messereta belo addis abeba tarek tabessereyalesh ende?

  • @aliazertadesse6261
    @aliazertadesse6261 11 месяцев назад +2

    ምኖ በአዙርት ተየያዘችሁ ለሌሎችም የምሆን መእከል ለይ ነው መሆን የለበት ሸገር ከተማ መቼም የእትዮጵያ ሁሌተኛ ከተማ መሆን አይችልም ሆሰዕና ብሆን ብዙ ብሔር ብሔራሰቦችን የመኪለል 🎉

  • @has0ais
    @has0ais 11 месяцев назад +3

    ኣእላፍ ቤት አፍርሰው ሌላ እልፍ ድሃ ፈጥረው ነው ከተማ የሚሰሩት?

    • @genetregassa9625
      @genetregassa9625 11 месяцев назад

      Antem fereseh belayh lay yeseral

    • @Funnyshits1470
      @Funnyshits1470 10 месяцев назад

      ደሀ የበዛው አንድም በአንተ ንፉግነት ነው

    • @has0ais
      @has0ais 10 месяцев назад

      @@genetregassa9625 እሺ

    • @has0ais
      @has0ais 10 месяцев назад

      @@Funnyshits1470 ታድዬ!

  • @mohammedtadessetadesse-ik7ms
    @mohammedtadessetadesse-ik7ms 11 месяцев назад +4

    ከተማ ከመከተም እርሻን ማስፋፋቱ የተሻለ ይመስለኛል

  • @zewdituassefa4797
    @zewdituassefa4797 10 месяцев назад

    ❤😂😂😂❤❤❤ አብቿችዬ በርቸታ

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 10 месяцев назад

    MANSHE DEGMO ANCHE HULACHUM TANTAGNAE ERA MAGAMERYA TAMAERU KA METZABERKU

  • @yegnaTube-gl6nz
    @yegnaTube-gl6nz 10 месяцев назад

    ሁለተኛ ከተማ ከሆነች ከኦሮሚያ አስተዳደር ስር መልቀቅ ይኖርባታል ማለት ነው::

  • @tamenuabera6940
    @tamenuabera6940 11 месяцев назад +1

    Sheger Ketema blo yelem dedeb nachehu. demom yifersal. Yedem mender teblo betarik tetsfual.

    • @osama-809
      @osama-809 8 месяцев назад

      Ere sheger ketema ayfersim Addis Ababa wust yitekalelal enji
      Zimbelachew yilfu zoro zoro addisababa nw

  • @amsalu12worku28
    @amsalu12worku28 5 месяцев назад

    kedada wshetam

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 11 месяцев назад +2

    እህት!: ስንት ዙርባና የየት ጎጥ ጫት ነዉ እምትቅሚው? ጨብሲስ በምን?
    "ሸገር አዲስ አበባ:አዲስ አበባም ሸገር ነች::
    አንቺን እናትሽ አበበች ቢሉሽ: አባትሽ ደግም ጫልቱ ቢሉሽ ያው አንቺው ጫታሟ ነሽ!!

  • @Aberarhuseen2244
    @Aberarhuseen2244 11 месяцев назад +5

    የኛን የምስኪን ቤት አፍርሶ የሚገንባው የአውሬው ማምለኪያ እንጂ ከተማ አይሆንም ምክንያቱም የምስኪኑ ደም ገብሮ ከተማ የለም አንቺ ግን ልሳንሽ ይዘጋ 😢😢😢የድሀው እባ ይድፋችሁ አግታችሁ ሳትበሉት ጥፉ ያረቢ 😢😢😢ያጥፋቹ ባንዳ ሆዳም ሁላ

  • @nurukassa3665
    @nurukassa3665 11 месяцев назад +3

    Tultulla banda

  • @doit-o2c
    @doit-o2c 11 месяцев назад +1

    33 ሚሊየን ኢትዮጵያዊ በረሀብ እየሞተ እንዳለም ንገሩን እንጂ ምድረ ካድሬ ሁላ

  • @leyila-ux4uc
    @leyila-ux4uc 11 месяцев назад

    yegna sewu minm bideregilet Ayidesetim ayameseginim Alaha hagerachin selam yadirigat

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 11 месяцев назад +3

    ምን ትቀደጃለሽ የሌላ ብሔርተወላጅ የሚያለቅስበት ከተማ ማለት ሸገር ከተማ ነው።

  • @wubetandarge4698
    @wubetandarge4698 11 месяцев назад +1

    እንደ ብልግናወች ቀልደኛ አይቸም
    ሰምቸም
    አላውቅም

  • @eniyewnahom
    @eniyewnahom 11 месяцев назад +2

    dedeb

  • @amanueltemam9156
    @amanueltemam9156 11 месяцев назад

    First

  • @nowisthetime7496
    @nowisthetime7496 10 месяцев назад

    ይሄኮ አልሸሹም ዞር አሉ ነው ያው እዚያው ሸዋ ውስጥ ያውም እዚያው ከአዲስአበባ ዙርያ። ማይመስልና አስቀያሚ ነገር ነው። ኢትዮጵያ ሰፊ ሃገር ናት ከአዲስአበባ ዙርያ ውጪ የለም የተባለ ይመስል እዛወ ብቻ አትረባረቡ።

  • @tofikahmed3393
    @tofikahmed3393 11 месяцев назад

    Ittiyee xaa iTun. Inxxoxoo layi ya assarraw manawi ?

  • @mababa6556
    @mababa6556 11 месяцев назад

    God bless Dr Abiy!!!!!!! thanks PM. ignore jealous people . our pm doesn't have time for jealous people he is busy.

  • @AmarSalah-l6q
    @AmarSalah-l6q 3 месяца назад

    Never biuld

  • @YasinUmarAli-ff8nf
    @YasinUmarAli-ff8nf 11 месяцев назад

    ብመሰረት ምን ችግር አለው ቅናት ካልሆነ

  • @EstibelhabeshaTadesse-s2w
    @EstibelhabeshaTadesse-s2w 11 месяцев назад

    Sheger is Addis it will change if non oromo govermentcomes 6:15 6:17

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 11 месяцев назад +3

    ሰው እያለቀ ከተማ ምስረታ አብይ እና አዳነች ሽመልስ መሰሎቻቸው ሊኖሩበት ነው በባዶ ቂጥ ከተማ።😂😂😁😁😁😁

  • @Meron7271
    @Meron7271 11 месяцев назад +2

    peace first not new city

  • @Butagemda
    @Butagemda 11 месяцев назад

    እ!እ!

  • @AdugnaHunde-r6s
    @AdugnaHunde-r6s 11 месяцев назад +1

    Nice

  • @EstibelhabeshaTadesse-s2w
    @EstibelhabeshaTadesse-s2w 11 месяцев назад

    Sheger is Addis it will change if non oromo govermentcomes

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 11 месяцев назад +2

    ወረኛ ሰው እያለቀ አዲሰ ከተማ አብይ ህልም ነው ሜሆንብህ አብይ ማለተ 🐌🐌🐌🐌🐌🐌🐌🐌

  • @futftghdt
    @futftghdt 11 месяцев назад

    አዲስ አበባ አይባልም ነው ፊንፊኔ ነው የሚባለው

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-ኈ7መ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-ኈ7መ 10 месяцев назад

    ንፁሀንን በጀርባ እያረደ ያለ ለቆሻሻነቱ ወደር የማይገኝለት አሻንጉሊቱ የሱ መሳይ ክፉዎች መሪ ፣ የቀረችህ ጥቂት ጊዜ ለማምለጫ እንኳን አትበቃህም።

  • @FAFENET
    @FAFENET 10 месяцев назад

    😂😂😂😂የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት አሉ ምኗ ቀዳዳዎ መጣች ደሞ😏

  • @bajajetube4131
    @bajajetube4131 11 месяцев назад

    Gedelen yegeba ke oromiya weche nw megenbat yalebet

  • @محمدا-ع5ح
    @محمدا-ع5ح 11 месяцев назад

    😂😂😂አይ

  • @robertaalt
    @robertaalt 11 месяцев назад

    ዱባይ፠

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 6 месяцев назад

    so wrong information. How can you report that Finffini is concord by atsay minilk? people already live there. Minilk and other people came and noticed other people are living a beautiful/ better life, so they came and changed the name and claimed it is theirs. This is wrong. Minilk did not discover Addis. He stoled it from Oromo people

  • @Eyobsha
    @Eyobsha 10 месяцев назад

    ቀልደኞች

  • @Girma-wq8lm
    @Girma-wq8lm 5 месяцев назад

    ወረኛም ያውራ

  • @ethiofish
    @ethiofish 10 месяцев назад

    You will always poor 😅

  • @ayelemekonen9658
    @ayelemekonen9658 11 месяцев назад +5

    መሥረት አይችሉ የምሰረውን መጥላላት አይሰለቻቸው
    ቅናትና ፎቢያ ገደለቸው
    አብቹ አንተ ጀግና ጫጨታቸውን ለመስማት ግዜ እንደማታባክን ዕርግጠኛ ነን ወደ ፊት !!!!❤❤❤