Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወገኖቸ በርቱ በርቱ ልማቱ እንዲሳለጥ የበኩላችሁን ተባበሩ የሰላሙ ባለቤትም እናንተ ናችሁ ሰላሙም ልማቱም የእናንተዉነዉ
ጎንደር ጎንደር የመላ ብሄር ብሄረሰቦች ሀገር ነች እስከ አሁን በሌቦች ምክንያት መሰራት የሚገባቸዉ ሳይሰሩ:የተሰሩ ቢሆን ጥራት የለላቸዉ ያዉ ገንዘቡ ስለሚበላ ማለት ነዉ በመሆኑን ወደ ኋላ አስቀርቶታል አሁን ግን thank you for abiye አብይ ማድረግ ያለበት ማንኛዉም የፌደራል ፕሮጀክት (የዉሀ:የመንግስት ወ.ዘ.ተ) በአፋጣኝ እንዲሰራ ቢደረግ የጎንደር የኣካባቢዉ የአማራ ክልል ኢትዬጲያችን ሰላም ትሁንልን
Kimw
Abiy Makes Gonder great again (Ethiopia great again)
በውነት በጣም ጡሩስራነው ጎደር ስትነሳ እኔ ብቻ ነኝ እበየ የሚመጠው እምየ ጎደር ከዚበላይ ተዋቢ ደስታሽን እጅ ሀዘንሽን አንይ የትኘውም መግስት እደዚ አራረገም
Selam for beautiful gonder and for Ethiopia
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ትቅደም ድል ለአገራችን
የክልሉን ሰላምና እድገት የማይፈልጉ ግለሰቦች እባካቹ ወደቀልባቹ ተመልሳቹ ልማቱን በመደገፋ የበደላችሁትን ህዝብ ይቅርታ ጠይቃቹ የልማቱ ተሳታፊ ሁኑ ከሰላምእጂ ከግጭት የሚገኝ ትርፋ የለም
Betame dese yelale berethu betame enamesegenalene Dr Abeye🙏
ዋሽንግተን ያለው ጎንደሬ ብቻ ጎንደርን ከዚህ በላይ ማስዋብ ማሳመር ይችላል ።ግን ምን ዋጋ አለው በማይረባ ትግል ውስጥ ገብቶ እራሱን ያደክማል እራሱን ለማይረባ መስዋትነት ይሰዋል ።
👍🌹🌹
በርቱ
ይሄንን ያሳየን መሪአችንን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
አሁን ምን ትፈሊጊአለሽ ብትሉ ልክ እንደ ኮሊደሩ ልማት ሁሌም ወጣቱ ስራ ሲሰራ ማየት እና የሀገሬ ሰላም መስፈን የድሮው ባህላችን ተመልሶ እንደሚመጣ አልጠራጠርም
ቀጥሉበት ደስ እሚል ስራ ነው
Bertu Bertu❤🇪🇹
Bertu 🎉🎉🎉
አረጀች ይላሉ ሰወቹ ሲያሙሽ ሙሽራነሽ ጎንደር ይሰፋል ልብስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስራ እና ሰላም ላይ ስሩበት እባካችሁ
ጎንደር ጎንደር አሁንም ጎንደር !
focus on the suffering people"
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
😂😂😂😂እሺ አያልቅባችሁ
ሰላም ይቀድማል ጎንደር አፋኝና ገዳይ ቡድን ጨለማን ተገን እያደረገ የሰው በር እየሰበረ ሰው በማፈን አልታፈንም ብሎ የሚታገለውን በመግደል የህዝቡን የመኖር ተስፋ ያጨለሙ ወንጀለኞች ለህግ ሳይቀርቡ ስለልማት ማውራት ያሳፍራል
እሮሮሮ ወዴት ወዴት ለከክ እረ እፈር አፍህን ከመክፈትህ በፊት እረ ምን እያልክ እንደሆን አስብ ደደብአስብ
አይይ መይሳው በተወለዱበት አተም ተወልዳሀል ለካ አይይ
ዝም በል ድንዝዝ አርፈህ ስራህን ሰርተህ አሳየን
we know is our story don’t worry about our Gonder first we need freedom
ወሬ ሰለቸን ስራ ስራ ስራ ስራ
First people they need freedom
ነጻነትሽን ያሳጣሽ ባንዳው የራሳችን የኤርትራና ግብጽ ተላላኪው አማራን አራጁ ፋኖ ነው ምን ያርግሽ መንግስት እየሰራ ነው
Before anything else, people need freedom. ለማለት መሰለኝ:: በሀይለስላሴም, በደርግም, ... ነፃነት ከሁሉም በፊት መፈክር ነው:: ስራ, ዳቦ የተጨበጠ ነው, ነፃነት አንፃራዊ ነ:: ከሁሉም ብፊት ስራና ዳቦ
@abaybekele5839 እንደዛ ከሆን ሀሳብህ ሁላችንንም እሚያስማማ ነው እኛ ችግራችን ስራ ሲሰራ ስናይ ማድነቅ እንዲቀጥል ማበረታታት አንችልም ለዛ ነው ትንሽ ስሜታዊ ሆኜ ሪፕለይ ያረኩ ይቅርታ
ፋኖ የት ሂዶ ነው የሆዳም በአዴን የሚጨማለቀው የገባ እንዳይወጣ አድርገው
አሁንም ከእንቅልፍህ አልነቃህም እንዴ?
ድል ለአማራ ፋኖ
Don’t talk to much weset
እውነቱን አንተ ንገረና ነው አይናችን የሚያየውን ሎታስክደን ነው
💚💛❤👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💚💛❤
የተረሳንያስታወሰየወደቀንያነሳየወገንንዉሀጥማትያስታወሰመሪያየነዉንእንመሰክራለንክብርናምስጋናይገባችሆልበዚህድንቅስራየተሳተፋችሁሁሉታሪክእየሰራችሁነዉናእናመሰግናልእግዛብሄርይህንላሳየንክብርይሁንልን

@abaybekele5839 እንደዛ ከሆን ሀሳብህ ሁላችንንም እሚያስማማ ነው
እኛ ችግራችን ስራ ሲሰራ ስናይ ማድነቅ እንዲቀጥል ማበረታታት አንችልም ለዛ ነው ትንሽ ስሜታዊ ሆኜ ሪፕለይ ያረኩ ይቅርታ